Its a good platform, but as one of the participants said, you need to be accommodating, patient, respectful, gentle, kind and non judgemental! Your approach is very intimidating, rude, and arogant! Its not nice! That's not how Jesus thought! He was very kind and gentle! Your approach will not invite others to learn, and return to God! Please change your attitude! Don't show favoritism! Treat everyone with kindness! Dont say Danye .... and treat others like a Dog!
Ermina wondimoche Ez/r zemenachun yibark!!! Yekalunm ewuket chemiro chemamiro yistachu!!
ኤርሚ ማራቶን አሯሩጣቸው ብቃት አለህ በርታ❤
Tiru new yemalawukewun alawukim malet awakinet new 🎉🎉🎉
እግዚአብሔር በአንድ ጊዜ በሁሉ ስፍራ ይገኛል
መልአክት ግን በአንድ ጊዜበሁሉ ስፍራ መገኘት አይችሉም በተላኩበት ስፍራ ብቻ ብቻ ብቻ ነው የሚገኙት
1። በሁሉ ቦታ እግዚአብሔር ብቻ ስለሚገኝ እግዚአብሔር እንጂ መላዕክት ቅዱሳን የሰዉን ጸሎት አይሰሙም ይላል ስንዴዉ ከበቀለ በኃላ የተዘራዉ የመናፋቅ እንክርዳድ። ሊቁ ቀለሜ ተቀብሎ አስተጋባ። ነገር ግን የቅዱሳን ጸሎት ከእግዚአብሔር ፌት በሚቆሙ ፳፬ ቱ ካህናት ወይም ፬ቱ ኪሩብ እንደሚቀርብ ራዕይ 5፥8 ይናገራል::
“እያንዳንዳቸውም በገናንና የቅዱሳን ጸሎት የሆነ ዕጣን የሞላበትን የወርቅ ዕቃ ያዙ።”
የቅዱሳን ጸሎት ከእግዚአብሔር ፌት በሚቆሙ መላዕክት እንደሚቀርብ ራዕይ 8፥2፡5 ይናገራል::
“በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ፥ ሰባትም መለከት ተሰጣቸው።
፫ ሌላም መልአክ መጣና የወርቅ ጥና ይዞ በመሰዊያው አጠገብ ቆመ፤ በዙፋኑም ፊት ባለው በወርቅ መሰዊያ ላይ ለቅዱሳን ሁሉ ጸሎት እንዲጨምረው ብዙ ዕጣን ተሰጠው።፬ የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ።”
በነገራችን ላይ ማጥንት እና መሰዊያ ታቦት እንሚያስፈልግ ከራዕይ 8፥2፡5 ተማር። በባዶ አደራሽ መጨፈር ከማን እንደ ተማርክ አልጠይቅህም::
2። በሁሉ ቦታ እግዚአብሔር ብቻ ስለሚገኝ እግዚአብሔር እንጂ በሰማይ ያሉ ቅዱሳን ምድር ላይ ስላለዉ ነገር አያቁም ይላል መናፍቅ።እረ ተዉ! ባቢሎን ስትወድም በሰማይ ያሉ ቅዱሳን አዉቀዉ እግዚአብሔርን እንዴት አመሰገኑ ራዕይ 19፥1። አንድ ኃጥያተኛ ንሰሃ ሲገባ አዉቀዉ በሰማይ ያሉ እንዴት ተደሰቱ? ሉቃስ 15:7
“እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።”
አይ ዘባርቄ ቀለመወርቅ ያወክ መስሎሃል። የአዳራሹ የሁከት ጸሎቴ ከፈጣሪ ቀጥታ ይደርሳል መላዕክት አያስፈልጉኝም ይላል ቀለሜ። እሽ ሊቀ ሊቃዉንት ቀለሜ! ከእግዚአብሔር ፌት እንደሚቆሙ ፳፬ ቱ ካህናት ወይም ፬ቱ ኪሩብ ከሆንክ ንገረን። ከኔ በላይ ሊቃዉንት ተዋህዶ የላትም ምነዉ አልክ? አላዋቂነትክ በትቢትክ ይታወቃል። አይ ዘባርቄ ቀለመወርቅ! ካንተ ፊት እኮ ሰዉ ቀርቦ ማዉራት አይችልም። ሰዉንም አትሰማም ካንተ በላይ አዋቂ የለማ! እስቲ ስለመላዕክት ትንሽ ልበልክ። አሳዘንከኝ።
1። በሁሉ ቦታ እግዚአብሔር ብቻ ስለሚገኝ እግዚአብሔር እንጂ መላዕክት ቅዱሳን የሰዉን ጸሎት አይሰሙም ይላል ስንዴዉ ከበቀለ በኃላ የተዘራዉ የመናፋቅ እንክርዳድ። ሊቁ ቀለሜ ተቀብሎ አስተጋባ። ነገር ግን የቅዱሳን ጸሎት ከእግዚአብሔር ፌት በሚቆሙ ፳፬ ቱ ካህናት ወይም ፬ቱ ኪሩብ እንደሚቀርብ ራዕይ 5፥8 ይናገራል::
“እያንዳንዳቸውም በገናንና የቅዱሳን ጸሎት የሆነ ዕጣን የሞላበትን የወርቅ ዕቃ ያዙ።”
የቅዱሳን ጸሎት ከእግዚአብሔር ፌት በሚቆሙ መላዕክት እንደሚቀርብ ራዕይ 8፥2፡5 ይናገራል::
“በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ፥ ሰባትም መለከት ተሰጣቸው።
፫ ሌላም መልአክ መጣና የወርቅ ጥና ይዞ በመሰዊያው አጠገብ ቆመ፤ በዙፋኑም ፊት ባለው በወርቅ መሰዊያ ላይ ለቅዱሳን ሁሉ ጸሎት እንዲጨምረው ብዙ ዕጣን ተሰጠው።፬ የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ።”
በነገራችን ላይ ማጥንት እና መሰዊያ ታቦት እንሚያስፈልግ ከራዕይ 8፥2፡5 ተማር። በባዶ አደራሽ መጨፈር ከማን እንደ ተማርክ አልጠይቅህም::
2። በሁሉ ቦታ እግዚአብሔር ብቻ ስለሚገኝ እግዚአብሔር እንጂ በሰማይ ያሉ ቅዱሳን ምድር ላይ ስላለዉ ነገር አያቁም ይላል መናፍቅ።እረ ተዉ! ባቢሎን ስትወድም በሰማይ ያሉ ቅዱሳን አዉቀዉ እግዚአብሔርን እንዴት አመሰገኑ ራዕይ 19፥1። አንድ ኃጥያተኛ ንሰሃ ሲገባ አዉቀዉ በሰማይ ያሉ እንዴት ተደሰቱ? ሉቃስ 15:7
“እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።”
መልካም አዲስ አመት! መጪዉ አዲስ አመት መናፋቃንን ወደ ልቦና እና ትሁትነት ይመልስልን። የሃሰተኛ አጭበርባሪ ነቢያትን ይቀንስልን።😀
Its a good platform, but as one of the participants said, you need to be accommodating, patient, respectful, gentle, kind and non judgemental! Your approach is very intimidating, rude, and arogant! Its not nice! That's not how Jesus thought! He was very kind and gentle! Your approach will not invite others to learn, and return to God! Please change your attitude! Don't show favoritism! Treat everyone with kindness! Dont say Danye .... and treat others like a Dog!
Ere Meri endesu aydelem 😂😂😂 yaw be siriat mawurat ayichilum. Orthodox Bible ayanebum 😂😂😂
አንተን በሎ ኦርቶዶክስ ተደበቅ