ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Amanu Abunam gze yelachewm.erasken chal abo Dagew.
ኤርሚዬ ብርክ በል አንተ አይንህ ወንጌል ላይ ነው ቅመም እኮ ነህ።ዳጊና ኤፊ እባካችሁ ማዳመጥ ልመዱ ወይ ዝም በሉ።አማንዬና አቤልዬ በርቱ
አሁንስ ጠረጠርኳችሁ፤ እስካሁን መች ሀሰተኞችን ስትቃወሙ ሰማናችሁ? ለመቃወም የተሻለ መንገድ ካለ ንገሯቸዉ። ደግሞ እዉነተኛ ማን ተነካ እስት ንገሩን። ለነገሩ በነሱ ምክንያት እናትህ አልሞተችም፥ እህትህ አልተደፈረችም፥ ቤተሠብህ አልተበተነም፤ ወዘተ ስለዚህ አይገባህም
ፈስ ያለበት ምን አይችልም አለ ሀበሻ ዳጊ የምትባል ስራት አድርግ አማንም አቡናም ስምህን አላነሱም እነሱ ስራ ላይ ናቸው ተዋቸው ወንጌልን ይስበኩበት እንቅፋት አትሁን እነሱን ትተ አካሄድህን አስተካክል ዱርዬ