- 85
- 106 456
የጸጋ መግቦት አገልግሎት grace dispensation ministry
United States
เข้าร่วมเมื่อ 26 พ.ค. 2023
እንኳን ወደ ጸጋ መግቦት አገልግሎት የዩቱብ ቻናል በሰላም መጣችሁ በዚህ የቱብ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስብከቶችን እና መዝሙሮችን የምንለቅ ሲሆን የሚለቀቁት ቪዲዮች እንዲደርሷችሁ ዩቱቡን ሰብስክራይብ በማድረግ ደውሉን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን
አገልግሎቱን በተመለከተ ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት
0966369489\u003e\u003e0975765212
አገልግሎቱን በተመለከተ ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት
0966369489\u003e\u003e0975765212
วีดีโอ
||ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በዚህ ትምህርቱ ተሳስቷልን||ሁሉም ሰው ሊረዳው የሚገባ እውነት||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
มุมมอง 5K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
0966369489
||በጉባኤው ፊት ውሀውን ወደ ወይን ጠጅ የመቀየር ሙከራ አልተሳካም||ይህን ማድረግ ለምን አስፈለገ አላማውስ ምንድነው||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
มุมมอง 16K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
0966369489
||“ታላቁ የቁጣው ቀን መጥቶአልና፥ ማንስ ሊቆም ይችላል?” - ራእይ 6፥17||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
มุมมอง 66714 วันที่ผ่านมา
0966369489
||ስር የሰደደው ከባዱ የስህተት ትምህር||በትምህርት ንፋስ እንዳትወሰዱ ተጠንቀቁ||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
มุมมอง 1.2K14 วันที่ผ่านมา
0966369489
||ከእናንተ እያንዳንዱ የራሱን ዕቃ በቅድስናና በክብር ያገኝ ዘንድ እንዲያውቅ፤1ኛ ተሰሎንቄ 4፥4||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
มุมมอง 45321 วันที่ผ่านมา
0966369489
||የአብርሃም ልጅ እና የአብርሃም ዘር|| ልንረዳው የሚገባ ቁልፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ሀሳብ||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
มุมมอง 71621 วันที่ผ่านมา
0966369489
||የክርስቶስ የቤዛነት ስራ ይድኑ ዘንድ ለተወሰኑ ብቻ ነውን?||
มุมมอง 55221 วันที่ผ่านมา
||የክርስቶስ የቤዛነት ስራ ይድኑ ዘንድ ለተወሰኑ ብቻ ነውን?||
||በሱስ ምክንያት ከጌታ ቤት ወጣሁ||በጎዳና ህይወት ሁለት መጽሐፍ ጽፌ አሳትምያለው||ከባድ የህይወት መንገድ||
มุมมอง 38121 วันที่ผ่านมา
||በሱስ ምክንያት ከጌታ ቤት ወጣሁ||በጎዳና ህይወት ሁለት መጽሐፍ ጽፌ አሳትምያለው||ከባድ የህይወት መንገድ||
||መዳኔ እንደማይወሰድ እርግተኛ ነኝ||ኑ ድሬዳዋ ላይ ወንጌል እንስራ||
มุมมอง 38728 วันที่ผ่านมา
||መዳኔ እንደማይወሰድ እርግተኛ ነኝ||ኑ ድሬዳዋ ላይ ወንጌል እንስራ||
||በመስጠት ውስጥ ያለ ትልቅ በረከት||ክፍል 2 ||አገልጋይ ዮናስ በድሉ ||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
มุมมอง 49528 วันที่ผ่านมา
||በመስጠት ውስጥ ያለ ትልቅ በረከት||ክፍል 2 ||አገልጋይ ዮናስ በድሉ ||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
||በመስጠት ውስጥ ያለ ትልቅ በረከት||ክፍል1||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
มุมมอง 78928 วันที่ผ่านมา
||በመስጠት ውስጥ ያለ ትልቅ በረከት||ክፍል1||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
||እነርሱ እና እኛ||እነርሱ እነማን ናቸው?||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
มุมมอง 74528 วันที่ผ่านมา
||እነርሱ እና እኛ||እነርሱ እነማን ናቸው?||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
||የጎዳና ላይ ወንጌል ስርጭት ||አማኙን እብድ እያሰኘ ነው||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
มุมมอง 824หลายเดือนก่อน
||የጎዳና ላይ ወንጌል ስርጭት ||አማኙን እብድ እያሰኘ ነው||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
||ዛሬ በድሬዳዋ ጎዳና ላይ ||አስገራሚ መልስ ከድሬ ወንጌል አማኞች||
มุมมอง 615หลายเดือนก่อน
||ዛሬ በድሬዳዋ ጎዳና ላይ ||አስገራሚ መልስ ከድሬ ወንጌል አማኞች||
||ሁለቱ ምጽአቶች እና ልዩነታቸው|| ከፊታችን ምን እንጠብቅ ንጥቀትን(የኛን መሔድ) ወይስ የጌታን ወደ ምድር መምጣት||
มุมมอง 980หลายเดือนก่อน
||ሁለቱ ምጽአቶች እና ልዩነታቸው|| ከፊታችን ምን እንጠብቅ ንጥቀትን(የኛን መሔድ) ወይስ የጌታን ወደ ምድር መምጣት||
||የባሪያ ህግ||ጆሮውን በወስፌ ይብሳው፤ ለዘላለምም ባሪያው ይሁን||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
มุมมอง 606หลายเดือนก่อน
||የባሪያ ህግ||ጆሮውን በወስፌ ይብሳው፤ ለዘላለምም ባሪያው ይሁን||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
||ንጥቀት ምንድነው? || መጤ ትምህርት ወይስ ነባር?መቼ ነው የምንነጠቀው||በውኑ ንጥቀት የለምን?
มุมมอง 1.2Kหลายเดือนก่อน
||ንጥቀት ምንድነው? || መጤ ትምህርት ወይስ ነባር?መቼ ነው የምንነጠቀው||በውኑ ንጥቀት የለምን?
||በመጨረሻ ዘመን እስራኤል ሁሉ ይድናል||ታላቁ የበቀል ቀን||
มุมมอง 4Kหลายเดือนก่อน
||በመጨረሻ ዘመን እስራኤል ሁሉ ይድናል||ታላቁ የበቀል ቀን||
||ሁላችን አንነጠቅምን ?|| ያለ አውዱ የሚጠቀሰው ጥቅስ|| ለመነጠቅ ምን ላድርግ||
มุมมอง 2.4Kหลายเดือนก่อน
||ሁላችን አንነጠቅምን ?|| ያለ አውዱ የሚጠቀሰው ጥቅስ|| ለመነጠቅ ምን ላድርግ||
||በጸሎት የኃጢአት ይቅርታ ይገኛልን?||ስንጸልይ ሁልጊዜም መዘንጋት የሌለብን ነገር||እስከ መጨረሻው ድረስ ካልሰሙት አይክፈቱት||
มุมมอง 2.3Kหลายเดือนก่อน
||በጸሎት የኃጢአት ይቅርታ ይገኛልን?||ስንጸልይ ሁልጊዜም መዘንጋት የሌለብን ነገር||እስከ መጨረሻው ድረስ ካልሰሙት አይክፈቱት||
tebarek wendme
Tebarek bro
Ere egzyabyhern furu Mathias 7: 13,14,15
Ehymmmmmm Synt hasetegnoch pastoroch lebochu tonkayoch be gyhanyme esat endetewereweru bytawuku Memenanu nuku nuku nuku
Kentu
Yematreba
❤❤❤❤❤❤ so clear as snow Stay blessed Yoni bro
Tebarek wendemachin ❤
ያበዱ ምእመኖች ለምን ቀለሙ አልተቀረም
ባንተ ምታስተምሮ ትምህሬቲ ብዙ ተባርከናልና ተጠቅመናል
ኧረ እግዚአብሔር ይገስፅህ አንተ ሀሰተኛ ነብይ
ምን ዓይነት መርገም ነው ሀገራችን የሀሰተኛ ነቢያቶች መፍለቂያ ሆነች ቃናው ተቀይሯል😂😂😂😂😂😂😂
አየኢየሱስ ማንነት ከመሞቱም በፊት ከሞተም በኅላ ያው ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትነም ዛሬም እስከ ዘላለም ያው ነው የሆነውን ሁሉ የሆነዉ ለእኛ ብሎ ነው አድስ የሆንኩት እኔ እንጅ ጌታ አይደለም ማንም በክርስቶስ ቢሆን አድስ ፍጥረት ነው ለመፍረድ አንቸኩል ሁላችንም አውቀን አልጨረስንም ገና ወደፊት የሚገቡን ነገሮች አሉ ጳውሎስ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን ገና ምን እንደምንሆን አናውቅም ብሏል በደረስንበት እየተመላለስን በእውቀት ሙለ ሰው ወደመሆን ማደግ ይጠበቅብናል ባልገባን ነገር ላይ የስህተት ትምህርት መለት የለብንም ወንድሞችና እህቶች ጌታ ይባርካችሀ
አቤት ውሸትትትትትትትትትትት፣፣፣፣፣፣ ይቅር ይበላችሁ መአት አመጣችሁብን ሙዋርተኞች ሁሉ። የጌታን ስም መቀለጃ አረከው እኮ። አላማ ቢስ። ንስሀ ግባ በሰው ጊዜና እምነት ላይ ስለቀለድክ።
በጣም ግልጽ ነው እርሱ የፈለገው ሰው ፊት ራሱን ልዩ ችሎታውን በማሳየት በእርሱ እንዲያምኑ ነው፤ አሳዛኙ ግን ከጠፋ አገልጋይ ጋር የሚጠፋ አዳራሽ ሙሉ ሰው ያሳዝነኛል። ሐሰተኛ ሐዋርያ ብቻ ሳይሆን ሐሰተኛ ሐዋርያ ተከታዮችም የጠፉ ናቸውና።
ሌቦች ናቸው
አግዚያብሄር ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ገባኝ:: የመጽሃፍ ቅዱስ ክፍል ወስደህ ሙሉ መጽሃፉን እባክህ አስተምረን:: ሮሜን ወይ ዬሃንስን ወይ...
😢
ለዚህ ወንድም መልስ ለመስጠት video መሰራት አልነበረበትም :: ምከንያቱም ሶስታችሁም የጠቀሳችሁት ጥቅስ እንጂ ትምህርት አይደለም:: ጥቅስ የስህተት ትምህርት ሆኖ አያዉቅምና:: ጥቅሱ ደግሞ የኢየሱስ ክርስቶስ ሰዉ መሆንም ሆነ አምላክ መሆን ያጎላል እንጂ አያደበዝዝም:: ይልቁንም አንዳንዶች ለመናገር የፈጠኑ ለመሰማት የዘገዪ ,ለማስተማር የተጣደፉ ለጥፋት የሚሮጡ ይመስላሉ:: ደቀመዛሙርትን በማያፈራ ትምህርታቸዉም እራሳቸዉን ይገልጣሉ እንጂ ጌታን አይደለም:: ይህ የመጀመሬያ ትምህርት :ጥያቄ ሊሆን እንኳ አይገባዉም:: ያሬድም silent የሆነዉ በዚህ ምክንያት ነዉ:: ወንድማችን ግን ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል እንደሚባለዉ video ሰራበት ::😅
እነዝ በስም አገንትን አለወጠንም በስም ትንብትን አልተነገንም የምበሉ ነቻው እስከዘ ቃጥሉ ባላቻው ኣንተ ገብቶሀል
እብደቻል
1 Corinthians 15 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ 40: ደግሞ ሰማያዊ አካል አለ፥ ምድራዊም አካል አለ፤ ነገር ግን የሰማያዊ አካል ክብር ልዩ ነው፥ የምድራዊም አካል ክብር ልዩ ነው። 42: የሙታን ትንሣኤ ደግሞ እንዲሁ ነው። በመበስበስ ይዘራል፥ ባለመበስበስ ይነሣል፤ 43: በውርደት ይዘራል፥ በክብር ይነሣል፤ በድካም ይዘራል፥ በኃይል ይነሣል፤ 44: ፍጥረታዊ አካል ይዘራል፥ መንፈሳዊ አካል ይነሣል። ፍጥረታዊ አካል ካለ መንፈሳዊ አካል ደግሞ አለ። 45: እንዲሁ ደግሞ፦ “ፊተኛው ሰው አዳም ሕያው ነፍስ ሆነ፡” ተብሎ ተጽፎአል፤ ኋለኛው አዳም ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ።
በነገረችን ላይ ጌታችን ኢየሱስ ያለው እየተፈፃማ ነው በማጫረሻ ዛመን ብዙ ሐሳታኛ ነብያቶች ይነሳሉ ያላው ዕውን እየሆነ ይገኛል
ወንድም ዮናስ የመጸሀፍ ቅዱስ ቃል እውቀትህ የሚያሳየው ለእግዚአብኤር ቃል የሰጠሀውን ጊዜ ምን ያህል እንደሆን ነው። ለዚህ እግዚአብሔር ይባርክህ! ነገር ግን ይህ ጥያቄ በቅንነት ያልተነሳ ጥያቄ ነው እና ከተነሳ ደግሞ ጥያቄው ለወንጌላዊ ያሬድ ነው፣ እሱ ያልመለሰበት በቂ ምክንያት አለው ብዬ አምናለሁ። እናም ዮናስ! በዚህ ጥያቄ ላይ በዚህ መንገድ መልስ መስጠትህ ልክ አደለም(በዚህ መንገድ የሚለው ይሰመርበት)። ምክንያቱም ጥያቄው አንደኛ በወንጌላዊያን እምነት እና አስተምሮ ላይ የተነሳ አይደለም፣ ሁለተኛ ላንተ በቀጥታ የቀረበ አይደለም። መልስ ካለህ አካሄዱ ጥያቄውን ላነሳው ሰው ለራሱ በግሉ ብትነግረው ፣ ሁለተኛ ደግሞ የጥያቄውን Video ሳትለቅ ብታስተምር ኖሮ አካሄድ ልክ ሊሆን ይችላል... እላለሁ ይህን ትንሽ ወቀሳ እንዳለበት ምክር ስማው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ማስተዋልን ይስጥ
ሠላም ዮኒ እንዴት ነህ ፣ በዚህ ቻናል የሚትለቃቸው ትምህርቶች በጣም የሚያንፁ ናቸው ፣ በርታ ፣ ጌታ ፀጋውን ይጨምርልህ ። ፈቃድህ ከሆነ ይህንን ሀሣብ እንዲታብራራልኝ እሻለሁ፣ እርሱም ስለ መንፈስ ቅዱስ ነው፣ እንደሚታወቀው በሐዋሪያት ዘመን ሠዎች ጌታን ስቀበሉ መንፈስ ቅዱስን በግልፅ ይሞሉ ነበር ። የሐዋሪት ሥራ 10( ቆርኔልዮስና ቤተሠቡ)፣ ሐዋ 19 ( ባመናችሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስን ተቀበላችሁን? አላቸው። እነርሱም፦ አልተቀበልንም መንፈስ ቅዱስ እንዳለ ስንኳ አልሰማንም አሉት)።” - ሐዋርያት 19፥2፣ “ ጳውሎስም እጁን በጫነባቸው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው በልሳኖችም ተናገሩ፥ ትንቢትም ተናገሩ።” - ሐዋርያት 19፥6 በዚህ ዘመን ግን እነዚህ ስሆን ብዙውን ግዜ አናይም፣ ከዛ ይልቅ ሠዎች ስናምን መንፈስ ቅዱስ ውስጣችን ገብቶኣል እንላለን ፣ የብዙ አማኞች ጥያቄ ስለ ሆነ pls ብታብራራልን፣ ፀጋ ይብዛልህ፣ thank you
በጣም እረጋ ብሎ ስለሚያስተምር በሀይለኛው ተመስጪ ነበር የማዳምጠው አጠረብኝ የሚገርም አረዳድ ነው ያለህ ተባረክ ወንድሜ ፅጋ ይብዛልህ
ግን ህይወት የሚቀይር ትምርት አይሻልም ነበር
የዛሬ ሁለት አመት የተነሳ ጥያቄ ነው እስካሁን ሳሚ እንዳለው ራሱ ወንጌላዊ ያሬድ ጥያቄውን በጊዜው ሊመልስለት አለቻለም። ትክክል እና አግባብ ያለው ጥያቄ ነው ያነሳለት ስለዚህ ስህተት አይደለም ወይንም ነው ብሎ ለማለት እኛም ብንሰማው ደስ ይለናል።
ተው ሳምሶን ትክክል ነው
ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዉሸት እውነተኞችን ክርስያኖችን አይወክልም።😂
ሲጀመር አማኝ ይጠፋል ወይ? ብሎ መጠየቅ እራሱ ጤነኝነት አይመስለኝም ➧ከጥፋት ለማምለጥ ድነን ከዛ ስለመጥፋት ማሰብ ከባድ ነው
ተባረክ፣ትክክለኛዉን መንገድ ስላሳየህን እግዝአብሔር ያሳድግህ፣ዕድሜና ጤና ይስጥህ፣
ካልገባህ ወንድም ያሬድን መጠየቅ ሲገባህ ሀሳቡን ሳትረዳው ዩ ትዩብ ላይ የስህተት መምህር ነው ለማለት ባትቸኩል ጥሩ ነው ።ወንድሜ ምን ማለትህ ነው ብሎ መጠየቅ
ያለው አንድ ዓምላክ ነው ሀይማኖቱ ብዙ አንዳንድ ነገራት የአማኙን ክብር የማይመጥኑ ናቸው አይደለም የሚያመልኩትን ፈጣሪ ፡፡ እንንቃ ፈጣሪ ይህን አላዘዘም
ጥቅሙ ምንድነው ወደ ወይን መቀየሩ? ፈጣሪ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ፡፡
ኣዎ ጥሩ ኣድርገህ ገልጠሀዋል ግን ሁለት ዘር ኣለ ማለትስ ምን ማለት ነው
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ በእውነት መልክቱን በሰማሁ ጊዜ በጣም ተገርሜ ነበር የስተት አስተማሪ የሚለውን አባባል መድፈር በራሱ ከባድ ነው ምናልባትም ወንጌልን ገለጥለጥ አድርገው ካስተማሩት መሃል የመጀመሪያው ነው ብዬ በግሌ አምናለሁ በሚሰጠው ትምህርቱም ባካሄዱም ያሬዱ ጥሩ ምሳሌ ነው:: ጌታ ይባርክህ ወንድሜ በጥሩ መልኩ መልስ ስለሰጠህ ያብዛልህ 🙏
ይስለቅሳል እንዲህ አይን ያወጣ ስድብና ንቀት ለቤት አምላክ!! ይህ ነቢይ አምላክ ወደ ሞኝ እየቀረረው ነው!!!
ለምን አስፈለገ ወይን ጠጅ በዚህ ሰዓት?
እውነት ነው ክርስቶስ መስቀል ላይ ያልሆነው ነገር የለም አዳም(አሮጌው ሰው)ከክርስቶስ ጋር ተስቅሎአል ክርስቶስ ሃጢያት ሆነ ሃጢያታችንን ተሸክሞ በመሞት አሮጌውን አዳም በመስቀል ገድሎ (የሃጢያትን ባህሪ)በሞቱ ሽሮ የሃጢያት ደሞዝ ሞት ነው ተብሎ እንደተጻፈ ክርስቶስ በሞቱ የሃጢያታችንን ዋጋ ከፈለ ስለዚህ ያሬድ የቀራኒዮ ክርስቶስ በማለቱ ነገሩ እውነት ይመስላል ምክንያቱም ክርስቶስ የመጀመሪያውን ሰው ባህሪ ካልወሰደ መሞት አይችልም ስለዚህ ነው የቀራኒዮው ክርስቶስ ሃጢያት የሆነውና የሞተው አሮጌውንም ሰው ያስወገደው አዲሱን ሰው የከሰተው በሞቱና በትንሳኤው ነው
ይህ ሰው የመስቀሉ ሥር ነጋዴ ነው። ተገልጋዮቹም ጥንቆላ የለመዱ ናቸው።
ወይን ጠጅ አልቆባቸው ነው??ወይ ጉድ አሁን ይሄ ምን አስፈለገ😂😂😂😂😂
ተባረኩ,ጥሩ,ትምህርት,ነው,የምትረጡት,ጌታ,ክብሩን,ሀሉ,ዬውሰድ
ዘዳግም13 1-9 አንብብ ውሸታም ነው።
ዘዳግም13 1-9 አንብብ ውሸታም ነው።
Remember, all of you are right according to your textbook/bible.
ጳውሎስ በሮሜ 1፡16 “በወንጌል አላፍርም” የመዳን ኃይል እንደሆነ እና በ1ኛ ቆሮንቶስ 15፡22 ላይ “ሁሉ በአዳም ይሞታሉ፣ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉ” ሲል እንዴት ያስረግጣል ? በዕብራይስጥ ቅዱሳን ጽሑፎች፣ በኢየሱስ ትምህርቶች ወይም በዘመኑ ከነበሩት የቃል ወይም የጽሑፍ ወጎች የተረጋገጠ ማስረጃ የለም::
ሰው ነው ገምጋም ቅባት አለ ማለት ነው
አንተ እግ!ር ነክ የለም አልቀባም ትላለክ።