||ሁሉም ሰው ድኗልን? ድንቅ ማብራሪያ||አገልጋይ ቢንያም በርሔ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @ዳይመንድአዲስ
    @ዳይመንድአዲስ 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም እረጋ ብሎ ስለሚያስተምር በሀይለኛው ተመስጪ ነበር የማዳምጠው አጠረብኝ የሚገርም አረዳድ ነው ያለህ ተባረክ ወንድሜ ፅጋ ይብዛልህ

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 6 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ,ጥሩ,ትምህርት,ነው,የምትረጡት,ጌታ,ክብሩን,ሀሉ,ዬውሰድ

  • @Gengd
    @Gengd 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም ድንቅ ማብራሪያ ነው!! በጣም ወድጃችኋለሁ በርቱ

  • @MesfinFiyessa-y2g
    @MesfinFiyessa-y2g 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወንጌል በድንብ የተረዳቹ ድንቅ መምህራን ናቹ በርቱ‼

  • @MembiTesfa
    @MembiTesfa 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ ሁሉ በክርስቶስ ይድናሉ።

  • @jerryjerry9371
    @jerryjerry9371 6 วันที่ผ่านมา

    Tebareku🙏

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 6 วันที่ผ่านมา

    ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @Tube-grace
    @Tube-grace 6 วันที่ผ่านมา

    Stay blessed ፀጋ ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏

  • @zebenay4788
    @zebenay4788 6 วันที่ผ่านมา +1

    Selam wondemoche enkuan beselam metachu Tsegana bereket yebzalachu❤🙏

  • @bendit2-u6h
    @bendit2-u6h 6 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞች ተባረኩ

  • @ABC2023-ik7ef
    @ABC2023-ik7ef 6 วันที่ผ่านมา

    Remember, all of you are right according to your textbook/bible.

  • @meron5311
    @meron5311 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ዮናስ ፡ ይህ ጥያቄ ከዚህኛው ትምህርት አይደለም ፡በፊት ከቢኒ ጋር ስለመነጠቅ ካስተማራቹት ነው ፡
    እሱም ብዙ ሰዎች በመነጠቅ እያመኑ ግን ደግሞ ጌታ ይመጣል እኛም ተመልሰን መጥተን ከሱጋር እንነግሳለን ይላሉ ፡ እንደዛም የሚያስተምሩ እና የሚዘምሩም ሰምቻሎህ ፡ ይህን ይሚል በመጽሀፍ ቅዱስ አላገኘሁም እባክህ አብራራልኝ ፡
    በተጨማሪ ራኢ 20 ፡ 6 ያለው የመጀመርያ ትንሳኤ እና ሁለተኛ ሞት የሚለው ብታብራራልኝ ደስ ይለኛል ፡
    አንተ ብሩክ ነህ

  • @ABC2023-ik7ef
    @ABC2023-ik7ef 6 วันที่ผ่านมา

    ጳውሎስ በሮሜ 1፡16 “በወንጌል አላፍርም” የመዳን ኃይል እንደሆነ እና በ1ኛ ቆሮንቶስ 15፡22 ላይ “ሁሉ በአዳም ይሞታሉ፣ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉ” ሲል እንዴት ያስረግጣል ? በዕብራይስጥ ቅዱሳን ጽሑፎች፣ በኢየሱስ ትምህርቶች ወይም በዘመኑ ከነበሩት የቃል ወይም የጽሑፍ ወጎች የተረጋገጠ ማስረጃ የለም::

  • @meseretbiru7041
    @meseretbiru7041 6 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ወገኔ ገና በደህንነት ጥያቄ ግራ እንደተጋባ ነዉ ያለዉ። ይሄዉም 1ኛ _ ኢየሱስ በመስቀል በአዳም ብቻ ለወረስነዉ ሀጢአት ብቻ ነዉ የሞተዉ እኔ ለምሰራዉ እራሴ እከፍላለሁ ይላሉ? ለመሆኑ ሌላ ሀጢአት አለ ወይ? ኢየሱስ ለአንድ ሰዉ የህይወት ዘመኑን ሀጢአት ዋጋዉ ተከፍሎለታል ወይ? ማለትም በኢየሱስ ከማመኑ በፊት,ካመነ በሁዋላ ,በህይወቱ ዘመን ወደፊት እስከሚሞት ድረስ ያለዉ የሀጢአት ዊጋዉ ተከፍሏል ወይ? ይሄ ብዙ ሰወች ጠይቀዉኝ ስለሚያዉቁ ነዉ። እስቲ በነካ እጃችሁ ይህችንም 👌 በተረፈ ፀጋ ይብዛላችሁ ,ተባረኩ ❤️❤️❤️

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 2 วันที่ผ่านมา +1

      ሮሜ 8:23 ቤዛነትንትን ተቀብለናል ማለትን ስንረዳው ለሃጥያታችን ተከፍልዋል ማለት ነው ፤በእግዚአብሄር ዘንድ የሚታወቀው ከተፈጠርንበት ጊዜ ጀምሮ እስከ እስከዘለአለም እዳችን መከፈሉን ነው ምክናየቱም በፈጣሪያችን ዘንድ ትናትና፣ዛሬ እና ነገ በአሁን ውስጥ ነው የሚታወቁት እኛ ግን እሱ ያወቀውን ለማወቅ ነው የምንኖረው እኛ ስንደርስበት ብቻ ነው የምናውቀው እስከዚያው ግን በተስፋ እንፀናለን ተስፋችንም የተረጋገጠ ነው ስለዚህ ከውልደት እስከሞታችን ያለውን ሃጥያታችንን መከፈሉን እናውቃለን ይህንንም በእምነት እንጠብቃለን 1ጴጥ1:1-6 አንድ ምሳሌ ልጥቀስ፦አባት ለልጁ ለልደትህ ትልቅ ስጦታ ገዝቼልሃለሁ ስጦታ እንደገዛውልህ እመን የልደትህ ቀን ታየዋለህ ይለዋል ልጁም እንደተገዛለት በዕምነት ፀንቶ ይጠብቃል የእኛም የመዳን ሁኔታ ተመሳሳይ ነው