||ህልም መፍታት አገልግሎት ወይስ ?||አገልጋይ ዮናስ በድሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 51

  • @Esraelberisha
    @Esraelberisha 10 วันที่ผ่านมา +7

    ምክርህ አርፍ ብሆንም ግን ሙሉ በሙሉ ልክ አይደለም ህልም በደንብ ይፈታል ደሞ የልጁ ትምህርት የህልም አፈታቱ ልክ ነው ። ባይሆን ላትቀበለው ትችላለህ ግን ልክ አይደለህም ማለት አትችልም ተባረክልኝ❤❤❤

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 10 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረክ,ጥሩ,ትምህርት,ትሰጣለህ,ጌታ,ክብሩን,ሀሉ,ይውሰድ,ጌታ,ይጠብቅህ,እርሱ,ከፊትህ,ይቅደም

  • @amanuelhalake3855
    @amanuelhalake3855 9 วันที่ผ่านมา +4

    “እግዚአብሔር ይላል፦ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤”
    - ሐዋርያት 2፥17

  • @GetahunGemechu-db1wi
    @GetahunGemechu-db1wi 8 วันที่ผ่านมา +1

    Man of god Filimon you are anointed

  • @Nahu-senay.
    @Nahu-senay. 10 วันที่ผ่านมา +6

    ብዙዎች እንዲህ ማድረግ አይችሉምና በየውሃት መንፈስ ወንድምህን ለማቅናት መሞከርህ ጥሩ ነው:: ስለምትናገረው ነገር ግን ልምምዱና ሙሉ እውቀት እንደሌለህ ከንግግርህ መረዳት ይቻላል...ስለዚህ ርዕስ ባታስተምር ብዬ እመክርሃለሁ:: ጸጋ ከአንተ ጋር ይሁን::

    • @GediyonTariku
      @GediyonTariku 10 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ትክክል

  • @bethelhemaklilu3159
    @bethelhemaklilu3159 9 วันที่ผ่านมา +1

    ዩኒ ተባረክ ብዙ አማኝ ህልምን በተመለከተ እና ህልሙን ለማስፈታት የሚጠይቅበት የሚሄድበት መንገድ ብዙ ጊዜ ጥያቄዬ ነበር

  • @netss4708
    @netss4708 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርክህ! ጠቃሚ ትምህርት ነው።

  • @GediyonTariku
    @GediyonTariku 10 วันที่ผ่านมา +7

    አዲስ ኪዳናዊ ጥቅስ አቅርባ ህልም ለራሱ ፍቺዉንም ይነግረዋል የሚል የፀጋም ስጦታም አይደለም የሚል

    • @Encounter2-19
      @Encounter2-19 10 วันที่ผ่านมา +2

      Yes right

    • @ZelalemNegas
      @ZelalemNegas 6 วันที่ผ่านมา +1

      የክርስትና ህይወት መርህ መመስረት ያለበት በሐዋርያት ትምህርት ላይ ብቻ ነው።ከቃሉ ውጪ አስተማሪ የለም መንፈስ ቅዱስ ህልም ሊፈታ ሳይሆን ወደ እውነት ወደ ክርስቶስ ሊመራን ነው የመጣው።እንደ አዲስ ኪዳን አማኝ እስቲ አንድ ሰው ህልም እየፈታ በየቀኑ አገልግሎት ብሎ የ ያዘ ሐዋርያት ንገረን? ቃሉ በቂ ነው

    • @GediyonTariku
      @GediyonTariku 5 วันที่ผ่านมา +1

      እኮ ከቃሉ አሳየኛ

  • @Mimi-d9q
    @Mimi-d9q 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዮነ ዎንድሜ ትምህርቶችክ በጣም silamimachagn በሁለት ሰልክ ኖው yemikatatalk እድሜ ይርዝምክ ፃጋ ይብዛልክ

  • @ZelalemNegas
    @ZelalemNegas 6 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድሜ በእውነት በእውቀት በትህትና ለምትሰራው ስራ ቃሉን የሚያቅ ስለ አንተ አገልግሎት ምስክር ነው በርታ በርታ ወንድሜ

  • @akeroteklu8127
    @akeroteklu8127 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዮኒ በርታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ !! ዮኒ በትምህርትህ ሐሰተኞች ከጫኑብኝ የተሳሳተ ትምህርታቸው ነፃ ወጥቻለው ተባረክ ዮኒ ትምህርትህ ለኔ ያስፈልገኛል ቀጥል

  • @Gadhsjyh5587
    @Gadhsjyh5587 10 วันที่ผ่านมา +2

    ጸጋ ይብዛልህ ዮኒዬ

  • @YohanisBedada-bj7zv
    @YohanisBedada-bj7zv 10 วันที่ผ่านมา +5

    መጀመሪያ አስቲ እሱ የደረሰበት መንፍሳዊ ደርጃ ድርስ
    አትገናኙም እኮ በደንብ ሰምተከዋል ግን ልክ አልሰራህም
    Youtyube channle lezi nw yekftkew getan lejun sijemr bedenb atqewm teru aydelm

  • @Victorbenefit
    @Victorbenefit 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤ good advice Yoni hero
    Thanks a lot for your sharing
    Keep on it
    Stay blessed!❤❤❤

  • @Tube-grace
    @Tube-grace 10 วันที่ผ่านมา +1

    my brother yonita good job stay blessed 🙏🙏🙏

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 7 วันที่ผ่านมา

    ዮኒ ስትቋወም በትህትና ነው ምትቃወመው ከኦሮዶክስ የወጣህው እኛ ጋ መተክ ለመቃወም ስሎነ ጌታ ይባረክ በርታ ምን እንላለን

  • @ayenlemzewedu6969
    @ayenlemzewedu6969 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤ ተባረክ

  • @jerryjerry9371
    @jerryjerry9371 10 วันที่ผ่านมา +2

    Tebarek gta selante yrarek kante bzu tmrayalw

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 10 วันที่ผ่านมา +3

    እስቲ አቅርብልን ኢንተርቪው አድርገዉ ፕሊስ

  • @GetahunGemechu-db1wi
    @GetahunGemechu-db1wi 8 วันที่ผ่านมา +1

    Tachi nah si baza,,,lamatachat naw ya ante sira

  • @Seifuኢየሱስ-l2k
    @Seifuኢየሱስ-l2k 10 วันที่ผ่านมา +1

    Tebarek ❤❤Yoni gena mn ayteh 😂😂😂😂

  • @Ybiblicaldream1
    @Ybiblicaldream1 10 วันที่ผ่านมา +3

    Yoniye yene Wendem Endet nehilign? Selene Agelgelot Neber Yehe Video miyaweraw Ena Yoniye TH-cam lay Yehe Mejemerya Yeneberut Videowoch nachew keza behuala Gn Eskahun eyastemarku yalehuten Videwoch aytehachewal? Ena degmo Silke ale Eza lay lemen deweleh Bezi Guday Alawerahegnim bedemb Lemen Endaweraw Enegreh neber Wendeme Wedehalew

    • @GediyonTariku
      @GediyonTariku 10 วันที่ผ่านมา +1

      እየው ባለቤቱ አዉራዋ

    • @yonasbedilu
      @yonasbedilu  10 วันที่ผ่านมา

      Gediyon minew yegil torinet aderekew wendime yihew balebetu malet min malet new sayew eko ene erase awerawalew wey demo edewililetalew degimo bemdia yemiset timhirt lay bemidia asab mestet sihitet adelem keageligayu gar yegil tseb yelenim awerawalew

    • @Hani-v9h
      @Hani-v9h 8 วันที่ผ่านมา

      Chewa neh wendme philmone tebarku be ewnet sihtet be andu zend begen ende wendm warum enji be adbabayatadrgut. Fikir ke hulu yibltalna eyesus fikir new so neger hulu be fikr ena betihtna argu.
      Tebarkulign.@ybi licaldream1

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 10 วันที่ผ่านมา +4

    ለንጉሱ ናቡከደነፆር ህልሙን ዳኒኤል አልፈታዉም እንዴ? በነገራችን ላይ እሱ የሚናገራቸዉ ሁሉ እኔ በህልሜ አይቼኋለሁ እኮ

    • @netss4708
      @netss4708 9 วันที่ผ่านมา +1

      ከመጀመሪያው ጀምሮ መልሰሽ አዳምጭው! ህልም ከድካም ብዛት ሊታይ ይችላል። ጌታ ካሳየሽ ደግሞ ስትፀልይ ትርጉሙን ሊገልፅልሽ ይገባል። ጌታ መልካም አምላክ ነው ለልጆቹ ይናገራል ትርጉሙን ደብቆ ግን አያደናግርም! ተባረኪ!

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 9 วันที่ผ่านมา

      @@netss4708 ወንድሜ ህልም የመፍታት ፀጋ የለም ትላለህ? እሺ ይሄ ሰዉ እኛ የምናልመዉን ህልም ልክ እንዳየ ሰዉ እየነገረን ነዉ። እግዚአብሔር ፀጋዉን ካልሰጠዉ እንዴት ሊያዉቅ ይችላል? የህልም አገልግሎት የለም አልክ ዮሴፍ ዳኒኤል ህልምን እንዲፈቱ አልተፈለጉም? ይህ ፀጋ አይደለምን? ወይስ በአዲስ ኪዳን አይሰራም ነዉ? አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ሰዉ ከስጋዉ ተለይቶ መንግስተ ሰማይንና ሲዖልን አይተን መጥተናል ሲሉ ትቀበላለህ አትቀበልም? እሺ እንዲህ አይነቱስ መልዕክት ምን ትላለህ? መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነዉ? ወይስ አይደለም ከሐዋሪያቶቹስ አንዳቸዉ እንዲህ አይነቱን አስተምረዋልን? (አይተዋልን)?መንግስተ ሰማያትና ሲዖልን ለ30 ለ40 ወዘተ... ደቂቃ አይቼ መጥቻለሁ ብለዉ ሲመሰክሩ በተለይ ፈረንጆች ሲናገሩ የእኛ ሀበሾች ደግሞ በአማርኛ ተርጉመዉ እያሰሙን ነዉ። እኛም ጆሮአችን ከፍተን እየሰማን ነዉ እስቲ እግረ መንገድህንም ይህንንም በዛዉ አስረዳኝ። አስረዳን።

  • @LewiDemissie
    @LewiDemissie 6 วันที่ผ่านมา

    hilim tsega aydelem nw hasabe? Daniel 1:17

  • @FikruTiruneh
    @FikruTiruneh 7 วันที่ผ่านมา

    በቅንነት ምክሩን መቀበል ጥሩ ነው

  • @Asme-ie2pr
    @Asme-ie2pr 6 วันที่ผ่านมา

    ሰው ነው ገምጋም ቅባት አለ ማለት ነው

  • @JoyceSiyoum
    @JoyceSiyoum 9 วันที่ผ่านมา +1

    እዚህ Level ላይ አልደረስክም እና አትተች

  • @Asme-ie2pr
    @Asme-ie2pr 6 วันที่ผ่านมา

    አንተ እግ!ር ነክ የለም አልቀባም ትላለክ።