ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጸጋ ይብዛል ወንድሜ! ሰባቱ የመከራ ዓመት (ሰባኛው ሱባዔ) የእግዚአብሔርና የእስራኤል ፕሮግራም እንጂ ከቤተክርስቲያን ጋር የሚገናኝ ነገር አይደለም! ይሀን አለማስተዋል ነው ብዙዎችን ስህተት ወስጥ ሚከታቸው
አሜን ዮኒ! የሚገርምህ እኮ ንጥቀትን የተቃወመው ወንድማችን አገራችን በሰማይ ነው ሲል ደግሞ ትሰማዋለህ። ወደ ሰማይ እንዴት ነው የምትሄደው ብለህ ብትጠይቀው መልስ የለውም ማለት ነው😊 መነጠቅ ወደ ሰማይ የምንሄድበት መንገድ እንደሆነ መረዳት አለመቻል አመፅ እንጂ ሌላ ጉዳይ አይደለም። ጳውሎስ በገላትያ መልዕክቱ እኛ ካስተማርናችሁ ውጪ የሚያስተምር የተረገመ ይሁን ብሎ ሁለት ጊዜ ያወገዘበትን ትምህርት የሚያስተምር ተቋም ውስጥ ካለ ሰው ይህን መጠበቅ ከባድ አይደለም። እግዚአብሔር የእውነትን ቃል እንዲገልፅላቸው ፀሎቴ ነው❤
Amen ewnet new
ዮኒ ጸጋው ይብዛልህ
አሜን ብሩክ ነህ!!
ተባረክ,ጥሩ,ት,ም,ትሰጣለህ,ጌታክብሩን,ሁሉ,ይውሰድ
ንጥቀት የሚመለከተው ለዳነ ሰው ብቻ ነው አኬ ቢል አይፈረድበትም አወ እንነጠቃለን ይሄ ብቻ ነው የሚገርምህ የበጉ ሰርግ 7 አመት አለኮ
1ኛ ተሰሎንቄ 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹³ ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።¹⁴ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።¹⁵ በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤¹⁶ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።¹⁸ ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።
አሜን! ይሆናል ብሎ ለማመን ከከበደው ወንድማችን እንደ ቃልህ ይሁንልኝ ነው ማለት ያለበት ወድማችን::
ምን ተስፋ አለን ከዚህ ውጪ? እኔ በበኩሌ ከዚህ ሟች ሥጋ ለመገላገል የምናፍቀዉ ቀን ቢሆንልኝ ንጥቀትን ነዉ:: ቢሆንልኝ ያልኩት የሥጋ ሞት ካልቀደመኝ ለማለት ነዉ:: ዮኒ እርጋታህ ደስ ይላል እንዳትቀይረዉ:: ተባርከሃል አቦ!
Amen...GBU bro.
ምስኪን😢
yoni tebarek
GOD Bless You ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
harpazo !!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዳንኤል 70 ሱባኤ የታየዉ ለአራቱ ኢምፖየሮች እንጂ ለክርስትና አይደለም።ታላቁ መከራ ምርጦቹ ሚነጹበት አሰራር እንጂ ፍጥረታዊ መከራ አይደለም።ከታላቁ መከራ የመጡ የተመረጡት መሆናቸዉን" ከታላቁ መከራ የመጡ ናቸዉ!" ብሎ መጽሀፍ ይመሰክርላቸዋል።
ጸጋ ይብዛል ወንድሜ! ሰባቱ የመከራ ዓመት (ሰባኛው ሱባዔ) የእግዚአብሔርና የእስራኤል ፕሮግራም እንጂ ከቤተክርስቲያን ጋር የሚገናኝ ነገር አይደለም! ይሀን አለማስተዋል ነው ብዙዎችን ስህተት ወስጥ ሚከታቸው
አሜን ዮኒ! የሚገርምህ እኮ ንጥቀትን የተቃወመው ወንድማችን አገራችን በሰማይ ነው ሲል ደግሞ ትሰማዋለህ። ወደ ሰማይ እንዴት ነው የምትሄደው ብለህ ብትጠይቀው መልስ የለውም ማለት ነው😊 መነጠቅ ወደ ሰማይ የምንሄድበት መንገድ እንደሆነ መረዳት አለመቻል አመፅ እንጂ ሌላ ጉዳይ አይደለም። ጳውሎስ በገላትያ መልዕክቱ እኛ ካስተማርናችሁ ውጪ የሚያስተምር የተረገመ ይሁን ብሎ ሁለት ጊዜ ያወገዘበትን ትምህርት የሚያስተምር ተቋም ውስጥ ካለ ሰው ይህን መጠበቅ ከባድ አይደለም። እግዚአብሔር የእውነትን ቃል እንዲገልፅላቸው ፀሎቴ ነው❤
Amen ewnet new
ዮኒ ጸጋው ይብዛልህ
አሜን ብሩክ ነህ!!
ተባረክ,ጥሩ,ት,ም,ትሰጣለህ,ጌታክብሩን,ሁሉ,ይውሰድ
ንጥቀት የሚመለከተው ለዳነ ሰው ብቻ ነው አኬ ቢል አይፈረድበትም አወ እንነጠቃለን ይሄ ብቻ ነው የሚገርምህ የበጉ ሰርግ 7 አመት አለኮ
1ኛ ተሰሎንቄ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።
¹⁴ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።
¹⁵ በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤
¹⁶ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
¹⁸ ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።