||ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በዚህ ትምህርቱ ተሳስቷልን||ሁሉም ሰው ሊረዳው የሚገባ እውነት||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 3 วันที่ผ่านมา +5

    ጸጋውን ያብዛልህ :: ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድን የስህተት አስተማሪ ለማለት ችኮለ እንጂ እሱ እንዳሰበው ቢሆንም እንኮን ያሬድን የስህተት አስተማሪ አያደርገውም::

  • @ZewdituAbrham-u4l
    @ZewdituAbrham-u4l 3 วันที่ผ่านมา +7

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ጥሩ አድርገህ አብራርተኽዋል !! ወንጌላዊ ያሬድን እዚህ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክር አውቀዋለሁ ትምህርቱም ሆነ ሕይወቱ የተመሰከረለት በጣም ጥሩ ወንድም ነው።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ በእውነት መልክቱን በሰማሁ ጊዜ በጣም ተገርሜ ነበር የስተት አስተማሪ የሚለውን አባባል መድፈር በራሱ ከባድ ነው ምናልባትም ወንጌልን ገለጥለጥ አድርገው ካስተማሩት መሃል የመጀመሪያው ነው ብዬ በግሌ አምናለሁ በሚሰጠው ትምህርቱም ባካሄዱም ያሬዱ ጥሩ ምሳሌ ነው::
    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ በጥሩ መልኩ መልስ ስለሰጠህ ያብዛልህ 🙏

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 3 วันที่ผ่านมา +4

    ትክክለኛ የሆነ አገላለጽ ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ትንታኔ ነው: በሌላም ርዕስ ብቅ በል ጌታ ይባርክህ

  • @EnkuUre
    @EnkuUre 3 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @joeking2028
    @joeking2028 3 วันที่ผ่านมา +2

    Yoni GOD bless you and your family ❤

  • @addisdemeke1990
    @addisdemeke1990 2 วันที่ผ่านมา

    የዛሬ ሁለት አመት የተነሳ ጥያቄ ነው እስካሁን ሳሚ እንዳለው ራሱ ወንጌላዊ ያሬድ ጥያቄውን በጊዜው ሊመልስለት አለቻለም። ትክክል እና አግባብ ያለው ጥያቄ ነው ያነሳለት ስለዚህ ስህተት አይደለም ወይንም ነው ብሎ ለማለት እኛም ብንሰማው ደስ ይለናል።

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 3 วันที่ผ่านมา +2

    እርሱ እራሱ ሕይወት አይደለም እንዴ ዮኒ "እኔ ሕይወት ነኝ ብሎ በጣም ብዙ ጊዜ ተናግሯል በዮሐንስ ወንጌል ላይ ጮኸው የሚናገሩት 7ቱ እኔዎች ሕያው ምስክሮች አይደሉምን? ገና ሳይሞት ሳይቀበር ሳይነሳ ኃጥያትን ማስተሰርይ የሚችል እግዚአብሔር ወልድ አይደለምን? ዮኒዬ ለመረዳት ያክል ነው ተባረክ🙏

  • @Victorbenefit
    @Victorbenefit 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ stay blessed

  • @ዳይመንድአዲስ
    @ዳይመንድአዲስ 3 วันที่ผ่านมา +5

    ዋው..... ያሬዶ እንኳን ቢመጣ እንደዚህ የብራራለታል ብዬ እላስብም 😂😂 በወንጌል ቃል እውነት ልክ ልኩን ነገርከውኮ😂😂
    ሳሚዩን በደንብ ነው የማውቀው ትምህርቶቹንም ከሚወዱለት ሰዎች አንዱ እኔ ነኝ። ብዙ ግዜ እንደምወደውና እንደማደንቀው ኮሜንት አድርጌዋለሁ በተለይ ቲክቶክ ላይ ከኦንሊ ጂሰሶች ጋር የሚያደርገው ሙግት ቀላል አደለም ።
    ያሬዶም ቁጥር አንድ አድማጩ ነኝ ።
    ጌታ ያወቅሁት በእሱ ስብከቶች ነው የእሱን ቪድዮዎች ሙሉ በሙሉ ማለት ይችላል ላለፉት ሁለት አመት ጥርግ አድርጌ ነው ያየዃቸው ከዛ በኃላ ነው እጄን ከፍ አድርጌ ተንበርክኬ ጌታን የተቀበልኩት እዚህ የምኖርበት አሜሪካን አገር መጥቶም አንድ ግዜ በአካል አግኝቼዋለሁ ነግሬዋለሁ ታሪኬን የዛኔ ተቃቅፈን ነው ያለቀስነው ።
    ከቅርብ ግዜ ወደዚ ደግሞ እንዲሁ ዩትዩብ ላይ ዞር ዞር ስል አንተን አገኘሁህ ትምህርቶችህ እጅግ ጤናማ ናቸው ወንጌልን አረዳድህ በጣም ይመቸኛል የሶስታችሁንም ቪድዮዎች አይቼዋለሁ በዚህ ጉዳይ ላይ ግን በያሬድና በአንተ አረዳድ በጣም እስማማለሁ ሁለታችሁ ትክክል ናችሁ እኔም የምረዳው እንደእናንተ ነው በመጨረሻም በዚህ ሁሉ ውስጥ ጌታ ስሙ ይባረክ ደስ ብሎኛል እናንተን በማወቄ ።
    ተባረክ ወንድሜ ጎበዝ ነህ በርታ ጌታ ከዚህም በላይ ሚስጥሩን ይግለጥልህ በርካታ የሚሰሙ ጆሮዎችን አሳልፎ ይስጥህ ሶስታችሁም ተባረኩ ጌታ በነገር ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን

    • @ChuchuAlula
      @ChuchuAlula 3 วันที่ผ่านมา +1

      ልክልኩን ነገርከው የሚባል የሰፈር አነጋገርህ ታረም፡፡ ወንጌልን ስትረዳ ሰውን ከማክበር ይጀምራል፡፡

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 3 วันที่ผ่านมา

      ማንነትህን እራስህ ስለገለጽክልን እናመሰግናለን🙏

  • @bebebi09876
    @bebebi09876 3 วันที่ผ่านมา +1

    I have also commented on the guys video... Pastor Yared's teaching is correct in my opinion, and I don't think its that complicated to understand.

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 2 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው ክርስቶስ መስቀል ላይ ያልሆነው ነገር የለም አዳም(አሮጌው ሰው)ከክርስቶስ ጋር ተስቅሎአል ክርስቶስ ሃጢያት ሆነ ሃጢያታችንን ተሸክሞ በመሞት አሮጌውን አዳም በመስቀል ገድሎ (የሃጢያትን ባህሪ)በሞቱ ሽሮ የሃጢያት ደሞዝ ሞት ነው ተብሎ እንደተጻፈ ክርስቶስ በሞቱ የሃጢያታችንን ዋጋ ከፈለ ስለዚህ ያሬድ የቀራኒዮ ክርስቶስ በማለቱ ነገሩ እውነት ይመስላል ምክንያቱም ክርስቶስ የመጀመሪያውን ሰው ባህሪ ካልወሰደ መሞት አይችልም ስለዚህ ነው የቀራኒዮው ክርስቶስ ሃጢያት የሆነውና የሞተው አሮጌውንም ሰው ያስወገደው አዲሱን ሰው የከሰተው በሞቱና በትንሳኤው ነው

  • @YedeMak-c4z
    @YedeMak-c4z 3 วันที่ผ่านมา

    Yoni tebarek

  • @jerryjerry9371
    @jerryjerry9371 3 วันที่ผ่านมา +2

    Wow Selante Gta Kbrun Yewsd tebarek Mesaf Kedusn Betlket Manebeb Endalbgn Kante Temrayalw Ewntem Yesga Wengal Amagn

    • @GutaTerefe
      @GutaTerefe 3 วันที่ผ่านมา

      Yes!

  • @Jesus-c5d9g
    @Jesus-c5d9g 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አየኢየሱስ ማንነት ከመሞቱም በፊት ከሞተም በኅላ ያው ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትነም ዛሬም እስከ ዘላለም ያው ነው የሆነውን ሁሉ የሆነዉ ለእኛ ብሎ ነው አድስ የሆንኩት እኔ እንጅ ጌታ አይደለም ማንም በክርስቶስ ቢሆን አድስ ፍጥረት ነው ለመፍረድ አንቸኩል ሁላችንም አውቀን አልጨረስንም ገና ወደፊት የሚገቡን ነገሮች አሉ ጳውሎስ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን ገና ምን እንደምንሆን አናውቅም ብሏል በደረስንበት እየተመላለስን በእውቀት ሙለ ሰው ወደመሆን ማደግ ይጠበቅብናል ባልገባን ነገር ላይ የስህተት ትምህርት መለት የለብንም ወንድሞችና እህቶች ጌታ ይባርካችሀ

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw 4 วันที่ผ่านมา

    tebarek wedme

  • @getachewabebe3968
    @getachewabebe3968 3 วันที่ผ่านมา +4

    ስህተቱ ጌታ ከመስቀል ወዲህና ወዲያ ብሎ መክፈልነዉ ።ሰዉ ነዉ ደግሞም አምላክ ነዉ ።ነገር ግን በአነተ ና በወ/ያረድ የቀረበዉ ትንታነ እስከ መስቀል አዳም ከዚያ በሀላ አምልክ የሚለዉን የያዘ ነዉ ይህ ደግሞ ከባድ ስህተት ነዉ።መታረምም አለበት ። ገና ሳይሞትም ህይወት ሰጪ ነዉ።

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 3 วันที่ผ่านมา

      hምን ኢየሱስ ሰዉ ሆነ? ሰዉ ሆኖ ሳይሞት ለምን አላዳነንም?

  • @FikruTiruneh
    @FikruTiruneh 3 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ

  • @elsakiros6509
    @elsakiros6509 วันที่ผ่านมา

    1 Corinthians 15 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
    40: ደግሞ ሰማያዊ አካል አለ፥ ምድራዊም አካል አለ፤ ነገር ግን የሰማያዊ አካል ክብር ልዩ ነው፥ የምድራዊም አካል ክብር ልዩ ነው።
    42: የሙታን ትንሣኤ ደግሞ እንዲሁ ነው። በመበስበስ ይዘራል፥ ባለመበስበስ ይነሣል፤
    43: በውርደት ይዘራል፥ በክብር ይነሣል፤ በድካም ይዘራል፥ በኃይል ይነሣል፤
    44: ፍጥረታዊ አካል ይዘራል፥ መንፈሳዊ አካል ይነሣል። ፍጥረታዊ አካል ካለ መንፈሳዊ አካል ደግሞ አለ።
    45: እንዲሁ ደግሞ፦ “ፊተኛው ሰው አዳም ሕያው ነፍስ ሆነ፡” ተብሎ ተጽፎአል፤ ኋለኛው አዳም ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ።

  • @birhan3282
    @birhan3282 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ምለው። ወንድማችን ብሎ ካለ ዩቲዩብ ላይ ከመንጠልጠል በፊት ወ/ዊ ያሬድን አይጠይቅም ነበር ካልገባው።

  • @messya7125
    @messya7125 3 วันที่ผ่านมา +2

    አታወዛግቡን፡ ቀስ በቀስ ፡ተረት ነዉ ሳትሉን አይቀርም እኔ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ወንጌላዊ ያሬድ ስህተት ያለ ቃል የገለጰ አይመስለኝም ።

  • @emanuel1021
    @emanuel1021 3 วันที่ผ่านมา +1

    የያሬድን ማንነት ስትፀልይ ብቻ ነው የምታውቀው

    • @wehaveabiggod5673
      @wehaveabiggod5673 3 วันที่ผ่านมา +1

      እንዴት ማለት?

    • @ag7541
      @ag7541 2 วันที่ผ่านมา

      Endet?

  • @faresanteneh8520
    @faresanteneh8520 3 วันที่ผ่านมา +1

    erasu yared bemlesw tnew tru mihonew yastemarew yadre yemetmlsew ante yhe telk cegr new mekniyatum temhrtun yazegagew yared rasu selhone antem yestehew tenetane ketmheru gar abro alhdelgem wondme kcalk rasun traw ena teykew God bless u

    • @mesfinh1505
      @mesfinh1505 2 วันที่ผ่านมา

      ቻ=cha not c😊

  • @asebini7642
    @asebini7642 2 วันที่ผ่านมา +1

    ካልገባህ ወንድም ያሬድን መጠየቅ ሲገባህ ሀሳቡን ሳትረዳው ዩ ትዩብ ላይ የስህተት መምህር ነው ለማለት ባትቸኩል ጥሩ ነው ።ወንድሜ ምን ማለትህ ነው ብሎ መጠየቅ

  • @ElishaTesema
    @ElishaTesema 3 วันที่ผ่านมา +1

    በሰውና በሰዉ መገረዝ ለይቶናል የሚለው ስህተት ነው ። መገረዝ የሀይማኖት ስርአት ነው ይህ ስርዓት አሁንም ከአንተ ጋር በእምነት ስርዓት ልዩነት ይቀይላል በህግ ስርዓት ውስጥ ባሪያዎቻቸውን እየገረዙ የመገረዝ ስርዓት ውስጥ ይገቡ ነበር።

  • @haileslaseabebe1073
    @haileslaseabebe1073 2 วันที่ผ่านมา

    ተው ሳምሶን ትክክል ነው

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 2 วันที่ผ่านมา

    ኣዎ ጥሩ ኣድርገህ ገልጠሀዋል ግን ሁለት ዘር ኣለ ማለትስ ምን ማለት ነው

  • @zebenay4788
    @zebenay4788 3 วันที่ผ่านมา

    Tebarek wondeme tsgam yebzaleh❤

  • @TESHALEBERIHUN
    @TESHALEBERIHUN 3 วันที่ผ่านมา

    በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
    ወይም ወንድምህን። ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።
    አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።mathew 7:3

  • @yosephayele9626
    @yosephayele9626 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ዮናስ የመጸሀፍ ቅዱስ ቃል እውቀትህ የሚያሳየው ለእግዚአብኤር ቃል የሰጠሀውን ጊዜ ምን ያህል እንደሆን ነው። ለዚህ እግዚአብሔር ይባርክህ!
    ነገር ግን ይህ ጥያቄ በቅንነት ያልተነሳ ጥያቄ ነው እና ከተነሳ ደግሞ ጥያቄው ለወንጌላዊ ያሬድ ነው፣ እሱ ያልመለሰበት በቂ ምክንያት አለው ብዬ አምናለሁ። እናም ዮናስ! በዚህ ጥያቄ ላይ በዚህ መንገድ መልስ መስጠትህ ልክ አደለም(በዚህ መንገድ የሚለው ይሰመርበት)። ምክንያቱም ጥያቄው አንደኛ በወንጌላዊያን እምነት እና አስተምሮ ላይ የተነሳ አይደለም፣ ሁለተኛ ላንተ በቀጥታ የቀረበ አይደለም። መልስ ካለህ አካሄዱ ጥያቄውን ላነሳው ሰው ለራሱ በግሉ ብትነግረው ፣ ሁለተኛ ደግሞ የጥያቄውን Video ሳትለቅ ብታስተምር ኖሮ አካሄድ ልክ ሊሆን ይችላል... እላለሁ ይህን ትንሽ ወቀሳ እንዳለበት ምክር ስማው
    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ማስተዋልን ይስጥ

  • @abrahamwoldegiorgisgodbles4504
    @abrahamwoldegiorgisgodbles4504 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለዚህ ወንድም መልስ ለመስጠት video መሰራት አልነበረበትም ::
    ምከንያቱም ሶስታችሁም የጠቀሳችሁት ጥቅስ እንጂ ትምህርት አይደለም::
    ጥቅስ የስህተት ትምህርት ሆኖ አያዉቅምና::
    ጥቅሱ ደግሞ የኢየሱስ ክርስቶስ ሰዉ መሆንም ሆነ አምላክ መሆን ያጎላል እንጂ አያደበዝዝም::
    ይልቁንም አንዳንዶች ለመናገር የፈጠኑ ለመሰማት የዘገዪ ,ለማስተማር የተጣደፉ ለጥፋት የሚሮጡ ይመስላሉ:: ደቀመዛሙርትን በማያፈራ ትምህርታቸዉም እራሳቸዉን ይገልጣሉ እንጂ ጌታን አይደለም:: ይህ የመጀመሬያ ትምህርት :ጥያቄ ሊሆን እንኳ አይገባዉም:: ያሬድም silent የሆነዉ በዚህ ምክንያት ነዉ:: ወንድማችን ግን
    ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል እንደሚባለዉ video ሰራበት ::😅

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i 3 วันที่ผ่านมา +2

    Brother Jesus &Adam are different. Yard &your intention is not good. Ask excuses.

  • @sarasolomon-y4r
    @sarasolomon-y4r 3 วันที่ผ่านมา

    Bleesed

  • @TESHALEBERIHUN
    @TESHALEBERIHUN 3 วันที่ผ่านมา

    በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
    ወይም ወንድምህን። ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።
    አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።mathew 7:3

    • @meralenaaida2316
      @meralenaaida2316 3 วันที่ผ่านมา

      አርስቱን ብቻ አይተህ ይመስላል የምትምልሰው :: እሱ አላለም ሌላሰው የስህተት አስተማሪ ነው ያሬድ ያለውን መልስ ነው የሰጠው