- 76
- 543 119
National ID Ethiopia
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 7 เม.ย. 2022
วีดีโอ
Transforming Digital Identity in Ethiopia with MOSIP
มุมมอง 271หลายเดือนก่อน
Listen Eyob Alemu, Director of Technology in the National ID Program speaking about the Digital ID transformation in Ethiopia with MOSIP.
ፋይዳን ለተማሪዎች
มุมมอง 364หลายเดือนก่อน
ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እና ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ባለቤት እንዲሆኑ እያስቻለ ነው። ተማሪዎች "ስለ ፋይዳ ምን ይላሉ?" የሚለውን ከዚህ በታች በቀረበው ዘገባ ይመልከቱ። #ፋይዳምዝገባ #studentID #CRRSA #telecom ቪዲዮ፡ Fana Broadcasting Corporate S.C.
የፋይዳ ጥቅም ከህዳሴ ግድቡ የማይተናነሰው በምንድነው?
มุมมอง 315หลายเดือนก่อน
ሌሎች ሀገራት ዲጂታል መታወቂያን ተግባራዊ በማድረጋቸው ኢኮኖሚያቸው ላይ ያመጡት ለውጥ ምን እንደሚመስል ከቴክኖሎጂ ባለሞያ ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳ አና ከብሔራዊ መታወቂያ ከፍተኛ አማካሪ ኦላና አበበ ጋር የተደረገ ቆይታ
በፋይዳ መታወቂያ የግል መረጃ ለውጥ ረቂቅ መምሪያ ዙሪያ ያተኮረ መድረክ
มุมมอง 566หลายเดือนก่อน
በፋይዳ መታወቂያ የግል መረጃ ለውጥ ረቂቅ መምሪያ ዙሪያ ያተኮረ መድረክ
ስልክዎ ጠፍቶ ወይም በተለያየ ምክንያት የፋይዳ ልዩ ቁጥርዎ ከስልክዎ ላይ ጠፍቶብዎታል?
มุมมอง 600หลายเดือนก่อน
ስልክዎ ጠፍቶ ወይም በተለያየ ምክንያት የፋይዳ ልዩ ቁጥርዎ ከስልክዎ ላይ ጠፍቶብዎታል? እንግዲያውስ ያለ ምንም ኢንተርኔት ወደ *9779# በመደወል በቀላሉ የፋይዳ ልዩ ቁጥርዎን ወዲያውኑ መልሰው የሚያገኙበትን አማራጭ ይጠቀሙ። እንዴት? ከዚህ በታች የቀረበውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ከሌሎች የመታወቂያ አይነቶች ጋር ያለው ልዩነት ምንድነው?
มุมมอง 455หลายเดือนก่อน
የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የባለድርቫ አካላት ሐላፊ ከአዲስ ዋልታ ጋር ያደረጉት ቆይታ
ሀገር አቀፍ የፋይዳ ምዝገባ ንቅናቄ
มุมมอง 292หลายเดือนก่อน
በሀገር አቀፍ የፋይዳ ምዝገባ ንቅናቄ ዙሪያ በብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አመራሮች የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ። ምስል ፡ ከኢቲቪ የተወሰደ
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ለመመዝገብ የዕድሜ መነሻ አለው?
มุมมอง 5432 หลายเดือนก่อน
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ለመመዝገብ የዕድሜ መነሻ አለው? የፋይዳ ቁጥሬ ካልደረሰኝ ወይም ከጠፋብኝ ምን ማድረግ እችላለሁ? የእነዚህን ጥያቄዎች ምላሽ ለማግኝት ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ። #ፋይዳ #CRRS #DigitalID
በፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ያለካርድ አገልግሎት አንደሚሰጥ ያውቃሉ?
มุมมอง 1.1K2 หลายเดือนก่อน
ፋይዳ መታወቂያ የምንለው ምንድን ነው? ለበለጠ መረጃ ከዚህ በታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡ #ፋይዳ #DigitalID #ፋይዳመታወቂያ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ስለ ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ከተናገሩት
มุมมอง 7382 หลายเดือนก่อน
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ስለ ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ከተናገሩት
ኢትዮጲያም መስከረም 6 የሚከበረውን የማንነት ቀን አስባ ትውላለች።
มุมมอง 1.1K3 หลายเดือนก่อน
ኢትዮጲያም መስከረም 6 የሚከበረውን የማንነት ቀን አስባ ትውላለች።
በካርድ መልክ ታትሞ የያዙት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ትክክለኛነት ያለ ኢንተርኔት(Offline)እንዴት ማረጋገጥ እንደሚችሉ ያውቃሉ?
มุมมอง 8K4 หลายเดือนก่อน
በካርድ መልክ ታትሞ የያዙት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ትክክለኛነት ያለ ኢንተርኔት(Offline)እንዴት ማረጋገጥ እንደሚችሉ ያውቃሉ?
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምንነት፣ ጠቀሜታ እንዲሁም የሌሎች ሃገራት ተሞክሮ ምን ይመስላል ?
มุมมอง 1.8K5 หลายเดือนก่อน
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምንነት፣ ጠቀሜታ እንዲሁም የሌሎች ሃገራት ተሞክሮ ምን ይመስላል ?
የፋይዳ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ወደ ስልክዎ ለመላክ ይህን ቅደም ተከተል ይከተሉ።
มุมมอง 16K6 หลายเดือนก่อน
የፋይዳ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ወደ ስልክዎ ለመላክ ይህን ቅደም ተከተል ይከተሉ።
Addis Ababa will host the next #ID4Africa2025 Annual General Meeting.
มุมมอง 5437 หลายเดือนก่อน
Addis Ababa will host the next #ID4Africa2025 Annual General Meeting.
Fayda Digital ID - Enabler for Digital Ethiopia
มุมมอง 1.8K7 หลายเดือนก่อน
Fayda Digital ID - Enabler for Digital Ethiopia
ስለ ፋይዳ ዲጂታል መታውቂያ የነዋሪዎች እይታ እና የፕሮግራሙ ባለሞያዎች አስተያየት
มุมมอง 1.1K8 หลายเดือนก่อน
ስለ ፋይዳ ዲጂታል መታውቂያ የነዋሪዎች እይታ እና የፕሮግራሙ ባለሞያዎች አስተያየት
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ፋይዳን ኢንተርኔት ሳይጠቀሙ (Offline) የማረጋገጥ አገልግሎት ቅደም ተከተል
มุมมอง 4.1K8 หลายเดือนก่อน
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ፋይዳን ኢንተርኔት ሳይጠቀሙ (Offline) የማረጋገጥ አገልግሎት ቅደም ተከተል
የደንበኛዎን የፋይዳ መታወቂያ ትክክለኛነት የማረጋገጥ ሒደት ቅደም ተከተል
มุมมอง 6K8 หลายเดือนก่อน
የደንበኛዎን የፋይዳ መታወቂያ ትክክለኛነት የማረጋገጥ ሒደት ቅደም ተከተል
የደንበኛዎን የፋይዳ መታወቂያ ትክክለኛነት የማረጋገጥ ሒደት ቅደም ተከተል
มุมมอง 1.1K8 หลายเดือนก่อน
የደንበኛዎን የፋይዳ መታወቂያ ትክክለኛነት የማረጋገጥ ሒደት ቅደም ተከተል
H.E. Abiy Ahmed (Dr.) speech at the Digital Ethiopia Conference
มุมมอง 1.2K8 หลายเดือนก่อน
H.E. Abiy Ahmed (Dr.) speech at the Digital Ethiopia Conference
A Step-by-Step Video for Fayda Digital ID Card Printing and Delivery Service
มุมมอง 175K8 หลายเดือนก่อน
A Step-by-Step Video for Fayda Digital ID Card Printing and Delivery Service
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት
มุมมอง 1.7K10 หลายเดือนก่อน
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የሚጠቅመዉ ለማን ነዉ? ለመንግስት ወይስ ለማህበረተሰቡ?
มุมมอง 5K10 หลายเดือนก่อน
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የሚጠቅመዉ ለማን ነዉ? ለመንግስት ወይስ ለማህበረተሰቡ?
Fayda Podcast Episode 10 / ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 10
มุมมอง 1.5K11 หลายเดือนก่อน
Fayda Podcast Episode 10 / ፋይዳ ፖድካስት ክፍል 10
የሥም ፊደል ግድፈት ለማሥቸካከል እንዴት ማድረግ ይገባኛል?
Akaamiti yojatama
ስም ላይ ያለውን ችግር እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
የፋይዳ መታወቅያዬን ከእጄ ላይ ጠፍቶብኛል:: እናም እንዴት ነው መልሼ መታወቅያዬን ማግኘት የምችለው?
የፋይዳ መታወቅያዬን ከእጄ ላይ ጠፍቶብኛል:: እናም እንዴት ነው መልሼ መታወቅያዬን ማግኘት የምችለው?
ቴክስት ይገባል ተብዬ ስጠብቅ 3 ቀን ሆነ አልመጣም ቴክስት እባካችሁን ለፍርድ ቤት አስቸኳይ ስለምፈልገው የመጠየቂያ ቁጥር ላኩልኝ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ስልክ ቁጥሮን እና የምዝገባ ቁጥሮን ይላኩ።
የአባቴ ስም በእንግሊዘኛ ሲፅፈው አንድ spelling ተሳስቷል print ክፍያ ከከፈልኩ በኋላ ነው ያየሁት ምን መፍትሔ አለው?
ውድ ደንበኛችን፤ የስነ ሕዝብ መረጃዎን በድረገጻችን id.gov.et/update ላይ ማደስ እንደሚችሉ በትህትና እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፦ በድረገጻችን ላይ ማስተካከል የሚችሉት መረጃዎን በምዝገባ ስምምነት ቅጽ ላይ በትክክል ሞልተው የምዝገባ ባለሙያ ሲመዘግብ ከተሳሳተቦት "የስነ ሕዝብ መረጃ እርማት" የሚለውን አማራጭ በመጫን ሙሉ መረጃዎን ማስትካከል ይችላሉ። ነገር ግን በምዝገባ ስምምነት ቅጽ ከሞሉት መረጃ ውጪ መለወጥ ከፈለጉ "የስነ ሕዝብ መረጃ ማስተካከያ" የሚለውን አማራጭ በመጫን አሁን ላይ አድራሻ እና ኢሜል መረጃዎን ብቻ አጋዥ ህጋዊ ሰነድ በማያያዝ መለወጥ ይችላሉ።
@@IDethiopiaየፋይዳ መታወቅያዬን ከእጄ ላይ ጠፍቶብኛል:: እናም እንዴት ነው መልሼ መታወቅያዬን ማግኘት የምችለው?
PLEASE TRANSLATE IN ENGLISH INODER TO UNDERSTAN IT
I ordered national ID card print October 19.2024 but still I didn't get ID card please support me I need for critical cases please please support me 🙏🙏
Dear customer, please send your full name, phone number, FAN and the date you placed your card print order.
ine chrome lay masagab kut birun kafal ku gin almaxam laminew
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ሙሉ ስምዎን፣ስልክ ቁጥርዎን፣ FAN እና ካርድዎን መቼ እንዳዘዙ ይላኩልን።
@@IDethiopiaየፋይዳ መታወቅያዬን ከእጄ ላይ ጠፍቶብኛል:: እናም እንዴት ነው መልሼ መታወቅያዬን ማግኘት የምችለው?
በድጋሚ ሙራድ ሸሪፍ ሚክሣ ደርሶለታል ወይ ክፍያውን እኔ በቴሌ ብር ከፍዬለት siystemu 4killo posta bet ቱሪስት ብሎኝ አስገብቼ ነበር ደርሷል ወይ ልምጣ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ሙሉ ስምዎን፣ስልክ ቁጥርዎን፣ FAN እና ካርድዎን መቼ እንዳዘዙ ይላኩልን።
Yes I am respects ideas for ever things !!!!!
እኔ ተመዝግቤ ጨርሼ በtelebirr በ5 ቀን አዘዝኩ ህዳር 22 በደብረ ዘይት ፓስታ ቤት የሚል message ገባልኝ እስካሁን ግን አልደረሰኝም?
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ሙሉ ስምዎን፣ስልክ ቁጥርዎን፣ FAN እና ካርድዎን መቼ እንዳዘዙ ይላኩልን።
ስድስት ወራት ተቆጠረ አልመጣም
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.gov.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተለዋጭ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
የፎቶ እና የእድሜ ስህተት ነበረው እንዴት ነው ማስተካከል የምችለው
ውድ ደንበኛችን፤አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ፎቶ ማደስ አይቻልም። ነገርግን የስነ ሕዝብ መረጃዎን በድረገጻችን id.gov.et/update ላይ ማደስ እንደሚችሉ በትህትና እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፦ በድረገጻችን ላይ ማስተካከል የሚችሉት መረጃዎን በምዝገባ ስምምነት ቅጽ ላይ በትክክል ሞልተው የምዝገባ ባለሙያ ሲመዘግብ ከተሳሳተቦት "የስነ ሕዝብ መረጃ እርማት" የሚለውን አማራጭ በመጫን ሙሉ መረጃዎን ማስትካከል ይችላሉ። ነገር ግን በምዝገባ ስምምነት ቅጽ ከሞሉት መረጃ ውጪ መለወጥ ከፈለጉ "የስነ ሕዝብ መረጃ ማስተካከያ" የሚለውን አማራጭ በመጫን አሁን ላይ አድራሻ እና ኢሜል መረጃዎን ብቻ አጋዥ ህጋዊ ሰነድ በማያያዝ መለወጥ ይችላሉ።
የፎቶ እና የእድሜ ስህተት ነበረው እንዴት ነው ማስተካከል የምችለው
ውድ ደንበኛችን፤አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ፎቶ ማደስ አይቻልም። ነገርግን የስነ ሕዝብ መረጃዎን በድረገጻችን id.gov.et/update ላይ ማደስ እንደሚችሉ በትህትና እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፦ በድረገጻችን ላይ ማስተካከል የሚችሉት መረጃዎን በምዝገባ ስምምነት ቅጽ ላይ በትክክል ሞልተው የምዝገባ ባለሙያ ሲመዘግብ ከተሳሳተቦት "የስነ ሕዝብ መረጃ እርማት" የሚለውን አማራጭ በመጫን ሙሉ መረጃዎን ማስትካከል ይችላሉ። ነገር ግን በምዝገባ ስምምነት ቅጽ ከሞሉት መረጃ ውጪ መለወጥ ከፈለጉ "የስነ ሕዝብ መረጃ ማስተካከያ" የሚለውን አማራጭ በመጫን አሁን ላይ አድራሻ እና ኢሜል መረጃዎን ብቻ አጋዥ ህጋዊ ሰነድ በማያያዝ መለወጥ ይችላሉ።
@@IDethiopiaየፋይዳ መታወቅያዬን ከእጄ ላይ ጠፍቶብኛል:: እናም እንዴት ነው መልሼ መታወቅያዬን ማግኘት የምችለው?
የፋይዳ መታወቅያዬን ከእጄ ላይ ጠፍቶብኛል:: እናም እንዴት ነው መልሼ መታወቅያዬን ማግኘት የምችለው?
Awo.
የቁጥር ስህተት ኖሮ አሻራ የሰጠንበት እዴት ነው መመለስ እምንችለው ኦፕሬተሮች ስልክ አይመልሱም
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
@IDethiopia አመሰግናለሁ ስሙም አሻራውም ፎቶውም የኔ ሆኖ የስልክ ቁጥር ላይ ስንሞላ ስህተት አለው እና በስህተት የተሞላው ስልክ በሌላ ሰው እጅ ነው ላስተካክል ስጠይቅ የግድ ኦብሬተሮቹ ጋር በመደውል ብቻ ነው እሚስተካከለው አሉኝ እነሱ ደግሞ አያስተናግዱም አዲስም ማውጣት አልቻል ወንጀልስ ቢሰራበት በስህተት በሞላው ቁጥር ስጋት አለኝ ፕሊስ ተባበሩኝ ቁጥሩን ብታስተካክሉልኝ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና 4 ኪሎ አንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያችን አሁን የሚጠቀሙበትን ስልክ ቁጥር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉት ቀናቶች በስራ ሰዓት በአካል ይዘው በመቅረብ ስልክ ቁጥርዎን ማስተካከል ይችላሉ።
ህትመት አዝዤ ነበር እስካሁን ግን አልተላከም ክፍያም ከፍያለሁ ምን ይሻላል ?
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ሙሉ ስምዎን፣ስልክ ቁጥርዎን፣ FAN እና ካርድዎን መቼ እንዳዘዙ ይላኩልን።
የጠፈበት ሰዉ እንዴት ነው መግኘት ሚችለው?
ውድ ደንበኛችን፤ የጠፋቦት የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎ ነው ወይስ ያሳተሙት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ካርድዎን ነው? እባክዎን በዝርዝር ያስረዱን።
Adualmigosh Siba 1:37 1:38 1:26
National id Edit Lemadreg Yichala Ende Be Photos Lay Ye Fit Photos Lay Wede Lay Eyaywut Naw Simezegab Photo Lela Photos Feligenaw Chilalew ende
ውድ ደንበኛችን፤ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ፎቶ ማደስ አይቻልም። አገልግሎቱን ሰንጀምር የምናሳውቅ ይሆናል። እባክዎን በትዕግስት እንዲጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።
National Id የእድሜ ስህተት ነበረው እንዴት ነው ማስተካከል የምችለው?
ውድ ደንበኛችን፤ የስነ ሕዝብ መረጃዎን በድረገጻችን id.gov.et/update ላይ ማደስ እንደሚችሉ በትህትና እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፦ በድረገጻችን ላይ ማስተካከል የሚችሉት መረጃዎን በምዝገባ ስምምነት ቅጽ ላይ በትክክል ሞልተው የምዝገባ ባለሙያ ሲመዘግብ ከተሳሳተቦት "የስነ ሕዝብ መረጃ እርማት" የሚለውን አማራጭ በመጫን ሙሉ መረጃዎን ማስትካከል ይችላሉ። ነገር ግን በምዝገባ ስምምነት ቅጽ ከሞሉት መረጃ ውጪ መለወጥ ከፈለጉ "የስነ ሕዝብ መረጃ ማስተካከያ" የሚለውን አማራጭ በመጫን አሁን ላይ አድራሻ እና ኢሜል መረጃዎን ብቻ አጋዥ ህጋዊ ሰነድ በማያያዝ መለወጥ ይችላሉ።
Tamazibe nabara message alimaxlignim
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.gov.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተለዋጭ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
Kidane Heylesse G/medhn
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
Mels stun eski ahun lay be kuam new mihon ena endet begadim madreg ychalak
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
Ok
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንዴ ፕሪንት ከተደረገና ከወሰድን በኃላ በሶፍት ኮፒ ለመያዝ አይቻልም? "Its already printed " አለኝ
ውድ ደንበኛችን፤የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን ካገኙ በኋላ እንዴት ፋይዳን ቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ ማግኘት እንደሚችሉ ከዚህ በታች በቀረበው ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/nmXWlU8N3wA/w-d-xo.html
Yes❤❤❤❤
be 24 seat weste yedersotal ylal gen 5ken honew sms lela amarag amarach ke ale
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ስልክ ቁጥሮን እና የምዝገባ ቁጥሮን ወደ ኢሜል አድራሻችን info@id.et ላይ ይላኩ።
Many of you don't like Abiy. I know very well why you don't like Abiy. You are the problem. Abiy is the government that Ethiopia needs the most. It is very necessary for Ethiopia.❤🇪🇹🙏
In many parts of the world, Donald Trump was not liked, not voted for, not elected. Why they didn't like him is their problem. Why is their problem? It's not what they want. There is something called tradition. I love tradition very much. I swear to God I love Donald Trump I love Trump because of new generation beautiful whole DC plane I love him Donald Trump this is my mom❤

👍👍👍
Another thing that surprised me the most is that I am an Ethiopian, I am a Gonder watcheru who says that there is no one more Ethiopian than me. If you know, where is the Gonder people from? The Gonder people are working with Shabia and Somalis. The Gonder people are working with Ethiopia. Who was the enemy when I said that Gonder was Shabia? Please take care of my Goverment take care
Please, don't believe Isaias Shabia, he is a world government that is trying to destroy us with Somalia, to destroy the world, to destroy Africa. If you are still believing him, the work I am doing now is not good.
There is something that you do not understand, my government, people of Tigray, people of Israel so good for you maybe you don't like to cry people to cry people number one by the way🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭🇪🇹🙏
There is something that you do not understand, my government, people of Tigray, people of Israel so good for you maybe you don't like to cry people to cry people number one by the way🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭🇪🇹🙏
Love you my Goverment please take care your beautiful country Ethiopia🇪🇹
Who is helping them? The community called Gondar, the Amhara, the Amhara, the Ethiopia, the Gondar, they are working together with Isaias to destroy us because there are so many things.
taker What I want to say Ahmed is that Eritreans are divided into two, the one who is called a traitor means a terrorist, the one who works with Somalis, you should expel them from Addis Ababa.
Now, who is somaliano somali with now? According to Saitai Asmalet, he is an Eritrean. Who is he with now? They are called Gedef, they are Somali terrorists. They are very dangerous for the world, for us, for the Americans and Canadians. They are very worried about Ethiopia. These kinds of people are in Ethiopia.
Let me tell you something, Ethiopians, in Addis Ababa, there are very Ethiopians who are very Ethiopians. Let me tell you the truth. There are two other types of Eritreans who have separated Eritrea from Eritrea. They are also supporters of Isaias. Supporters of Isaias mean the Amhara in Gondar. When we say Gondar, it means the enemy of Ethiopia, Gondar, which is also with Isaias, and they themselves are called Eritreans.
Many of you Ethiopians love Ethiopia, you all are liars. It is well known what percentage you are. You who say you love Ethiopia are enemies of Ethiopia. You are the only ones who do not like us. You are the only ones who say I am Ethiopia. You are the ones who weaken this country. You have one nation. And with which nations do you have anything to do with it? What is Shabia?
What I don't understand is why you Ethiopians hate this government. You think I'm the one who's upset right now. You Ethiopians are not all like that. How can I tell you that you don't want to create new jobs that you don't like with your families? God bless you.😢
የተሳሳተ ስም እንዲታረም ለመጠየቅ የሞከርኩት ሙከራ አልተሳካም። ስልክ አትመልሱም፣ ዌብሳይታችሁ ለተጠቃሚዎች ቀላልና የሚሠራ ቢሆን ችግራችንን ማስረዳት እንችል ነበር ።
ውድ ደንበኛችን፤ የስነ ሕዝብ መረጃዎን በድረገጻችን id.et/update ላይ ማደስ እንደሚችሉ በትህትና እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፦ በድረገጻችን ላይ ማስተካከል የሚችሉት መረጃዎን በምዝገባ ስምምነት ቅጽ ላይ በትክክል ሞልተው የምዝገባ ባለሙያ ሲመዘግብ ከተሳሳተቦት "የስነ ሕዝብ መረጃ እርማት" የሚለውን አማራጭ በመጫን ሙሉ መረጃዎን ማስትካከል ይችላሉ። ነገር ግን በምዝገባ ስምምነት ቅጽ ከሞሉት መረጃ ውጪ መለወጥ ከፈለጉ "የስነ ሕዝብ መረጃ ማስተካከያ" የሚለውን አማራጭ በመጫን አሁን ላይ አድራሻ እና ኢሜል መረጃዎን ብቻ አጋዥ ህጋዊ ሰነድ በማያያዝ መለወጥ ይችላሉ።
Very Nice Neat
Faeda eyetsegbe bt silky quter mikeyer yichalal wey
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና 4 ኪሎ አንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያችን አሁን የሚጠቀሙበትን ስልክ ቁጥር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉት ቀናቶች በስራ ሰዓት በአካል ይዘው በመቅረብ ስልክ ቁጥርዎን ማስተካከል ይችላሉ።
ከተመዘገብኩ ቡሃላ ሜሴጂ ስልኬ ላይ አልደረሰኝም ለስንት ቀን ልጠብቅ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html