በ ቴሌ ብር ገብቼ ልዩ ቁጥሬን ማስላክ ብሞክር የምዝገባ ቁጥርዎ ኣልተገኘም ይለኛል በ ዌብሳይቱ ብገባም data submission received within the last 24 hours please be patient while we process your request እያለ ኣስቸግሮኛል መፍትሄ ካላቹ please
Dear customer, If you have lost access to your FIN or Fayda unique number on your phone, please dial *9779# to retrieve it. For further assistance, we recommend referring to the instructional video provided below. th-cam.com/video/ewAinCqTo3M/w-d-xo.html
My Fayda registered phone number is lost, and I cannot recover it. Can I use my email instead to retrieve my Fayda number and update my phone number to the current one I have? Or is there another way to do this?
A person can update their demographic data (Full Name, Phone number, Current Address etc..) at any time with supporting proof online or in person. However, this service will be made available after some time. Data updates will be available soon.
Dear valued customer, please submit your inquiry to our website id.et/help. Additionally, you have the option to independently retrieve your Fayda Digital ID unique number by visiting our website at id.et/help and completing the accompanying questionnaires. For further assistance, we recommend referring to the instructional video provided below. th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
የሥም ፊደል ግድፈት ለማሥቸካከል እንዴት ማድረግ ይገባኛል?
በ ቴሌ ብር ገብቼ ልዩ ቁጥሬን ማስላክ ብሞክር የምዝገባ ቁጥርዎ ኣልተገኘም ይለኛል በ ዌብሳይቱ ብገባም data submission received within the last 24 hours please be patient while we process your request እያለ ኣስቸግሮኛል መፍትሄ ካላቹ please
ውድ ደንበኛችን፤ፓኬትዎ የማኑዋል እና ሌሎች ማረጋገጫዎች ሂደትን እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
የተመዘገብኩበት ስልኬ ጠፍብኝ እና ስልኩ በሠው ስም ስለሆነ ማውጣት አልቻልኩም እና ምን ማድረግ ነው ያለብኝ እንደገና መመዝገብ ይቻላላል
Se@@IDethiopia
@@IDethiopia ከተመዘገብኩኝ ቆየሁኝ አልደረስኝም
ID ካርዳችንን እንዴት በፖስታ ቤት ማስላክ እንችላለን
የአያት ስም በእንግልዝኛዉ በትክክል እልተፃፈም።ሌላዉ ብፎርሙ ላይ እኔ የሞላሁት አድራሻ አልተሞላም።ይህ እንዴት ሊስተካከልልኝ ይችላል?
ውድ ደንበኛችን፤የተሳሳተ የስልክ ቁጥር፣የስም፣የዜግነት፣ የልደት ቀን ፣የአድራሻ እና የኢሜል መረጃዎን በፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና 4 ኪሎ አንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያችን በአካል ህጋዊ መረጃ በማቅረብ ማስተካከል ይችላሉ።
@@IDethiopiaክፍለ ሀገር ያለን ሰዎችስ
ውድ ደንበኛችን፤ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የእርማት አገልግሎቱን ማግኘት የሚችሉት በአዲስ አበባ ብቻ ነው። ሆኖም ግን ይህን አገልግሎት በክልል ከተሞች በቅርቡ ስለምንጀምር በትዕግስት እንዲጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።
ከተመዘገብኩ 2 ሣምንት ሆነኝ ግን ልዩ ቁጥሬ አልተላከልኝም
ከዚህ በፊት ተመዝግቤ ነበር እና አሁን ላይ የ register ና የsms ቁጥር ጠፋብኝ እና ሌላ ማውጣት የምችልበት ሁኔታ ካለ ብትነግሩኝ
ውድ ደንበኛችን፤ በተለያየ ምክንያት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎ ከስልክዎ ላይ ከጠፋቦት ያለ ምንም ኢንተርኔት ወደ *9779# በመደወል በቀላሉ የፋይዳ ልዩ ቁጥርዎን ወዲያውኑ መልሰው ማግኘት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/ewAinCqTo3M/w-d-xo.html
ቴክስት ይገባል ተብዬ ስጠብቅ 3 ቀን ሆነ አልመጣም ቴክስት እባካችሁን ለፍርድ ቤት አስቸኳይ ስለምፈልገው የመጠየቂያ ቁጥር ላኩልኝ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ስልክ ቁጥሮን እና የምዝገባ ቁጥሮን ይላኩ።
አንዴ ተመዝግቤ ሚሴጁ አልገባ ብሎ ሲዘገይ በድጋሜ ተመዘገብኩ አሁን ምን ማድረግ አለብ በአቅራቢያው ወደ ሚገኝ ያነጋግሩ የሚል ሚሴጅ ደረሰኝ
ውድ ደንበኛችን፤ የመጀመሪያ የምዝገባ ፓኬትዎ የማኑዋል እና ሌሎች ማረጋገጫዎች ሂደትን እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
የኔም እንደዛ ሆኖ እስካሁን አልገባም
ኦርጅናሉ እዴት ማግኘት እችላለሁ በቴሌብር አወጣሁት ግን ዲጂታል ኮፒ ነው ሚለው
ውድ ደንበኛችን፤ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎ ታትሞ እንዲደርስዎ እባክዎን በድረገፃችን id.et/cardprint በመግባት ብቻ የተቀመጠውን ቅደም ተከተል በመከተል ፣ ካርድ ህትመት በመጠየቅ ፣ ክፍያዎን አጠናቅቀው ካርድዎን ማግኘት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን በነፃ ስልክ ጥሪ 9779 ይደውሉ ።
የኔ ጥያቄ ? እኔ ፓርትንረ ነኝ ሰልክ ቁጥሬ መረቻት አያዲ የዞታል ድጂታሉ ሰሞላ አልግሩኝም ሚዛን ቅረንጫፈ አሁን ምን ላረግ 9779 ደዉል አሉኝ ማያሰራ ቁጥረ ሰልክ ቁጥሩን ልቅያረ ሰላችዉ አንዴ ተመዘገባል አሉኝ
ካርድ ኦርደር አድርጌ ክፍያውን አጠናቅቄ ደረሰኙን ነበር ነገር ግን succeed የሚለውን ሳያመጣልኝ በኔትወርክ ችግር ወደኋላ መልሰብኝ ደረሰኙን ከcbe birr አውርጃለው ክፍያውን አጠናቅቂያለው ብዬ ካርዱን ልጠብቅ ወይስ እንዴት ላድርግ?
እባክዎን ከህትመት ጋር የተገናኘ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።
ለ ID ህትመት በ M-Pesa Account አማካኝነት ክፍያ ፈፅሜ ነበር።ይሁን ኢንጂ በ ኔቶርክ ምክንያት ዌብሳይቱ Verify አላደረገኝም ግን ህሳቡ ከ M-Pesa አካውንቴ ተቀንሷል።እና ኔትወርኩም ከተስተካከለ በኋላ እንደ አድስ ነዉ እየጠየቀኝ ያለዉ ምን ላድርግ? የ transaction ማረጋገጫ አለኝ
እባክዎን ከህትመት ጋር የተገናኘ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።
እኔም በቴሌ ብር ከፍዬ ነበር
ውድ ደንበኛችን፤ከህትመት ጋር የተገናኘ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እባክዎን ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።
በዌብሳይቱም ሞክሬ ሚሴጁ አልደረሰኝም
ውድ ደንበኛችን፤ የምዝገባ ፓኬትዎ ማለፍ ያለበትን ሂደቶች እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
Order print lemadreg Fin Could not be found yilegnal. Post office hejem liyastekakilulign alchalem, endet new print madreg yemichilew?
ውድ ደንበኛችን፤እባክዎን ሙሉ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና FAN በውስጥ መስመር ይላኩ።
step by step ሁሉንም ጨርሼው ነበር ነገር ግን ባለፉት 24ሰአታት ውስጥ መረጃዎትን አስገብትዋል በትእግስት ጠብቁት ብሎሆኝ ነበር ግን 24ሰአታት 😢አልፎታል
ውድ ደንበኛችን፤ የምዝገባ ፓኬትዎ ማለፍ ያለበትን ሂደቶች እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
ምላይ ገብቸ ነዉ አማስልከዉ በድጋሚ ተመዝግቤ ነበር ቴክስት አልደረሰኝም
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከላይ ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
National id register አድርጌ ክፍያከፍዬ id እስኪመጣ እየጠበኩ ነው.
jimma ነው ያለሁት.
ጥያቄዬ : adress ላይ ስህተት አለው በ telebirr idውን ሳየው woreda: ginjo ነው የሚለው ነገር ግን woreda : jimma, kebele: ginjo ነበር መሆን የነበረበት እንዴት ማስተካከል እችላለሁ?
ውድ ደንበኛችን፤የተሳሳተ የስልክ ቁጥር፣የስም፣የዜግነት፣ የልደት ቀን ፣የአድራሻ እና የኢሜል መረጃዎን በፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና 4 ኪሎ አንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያችን በአካል ህጋዊ መረጃ በማቅረብ ማስተካከል ይችላሉ።
I have problem i lost my fyda code and even the screenshots of my NATIONAL ID. can i get it again or i loose it forever 😢
Dear customer, If you have lost access to your FIN or Fayda unique number on your phone, please dial *9779# to retrieve it. For further assistance, we recommend referring to the instructional video provided below. th-cam.com/video/ewAinCqTo3M/w-d-xo.html
@IDethiopia thanks I got it
በድጋሚ ተመዝግቦ ነበር ምን ይሻላል መልስ ሰጡኝ
ውድ ደንበኛችን፤ የምዝገባ ፓኬትዎ ማለፍ ያለበትን ሂደቶች እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
@@IDethiopia አሺ አጠብቅ አለዉ
ስመዘገብ ስልክ ቁጥር ተሳሳትኩኝ እና በድጋሚ ተመዝግቤም ነበር አልመጣልኝም ሚሴጁ የመጀመርያው ይስተካከላል ወይስ እንዴት ነው እባካቹ አሳውቁኝ !!!
ውድ ደንበኛችን፤የመጀመሪያ የምዝገባ ፓኬትዎ አንዳንድ ማለፍ ያለበትን ሂደቶች እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
ልዩ ቁጥር ያልመጣላቸው ደበኞች በጣም እያሰቸገሩን ነው ለምን ታዘገያላችሁ አረ እባካችሁ መፍትሄ ስጡን በጣም ተቸግረናል ቴክሰት ስንልክ ቶሎ ምላሽ ብሰጡን እና መፍትሄ መፍትሄ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከላይ ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
ኪዳኔ ሃይለስላሴ ገብረመድህን
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
Ye spelling chgr endet mastekakel ychalal?
ኣዎ በዚ ጥያቄ መሰረት እንደዚህ ኣድርጌ ተመዝግቤ ነበር ግንእስከ ኣሁን ኣልመጣልኝም
ውድ ደንበኛችን፤ፓኬትዎ የማኑዋል እና ሌሎች ማረጋገጫዎች ሂደትን እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
yene demo yaderegut mizgeba betedegagam mizgeba mknyat alitesakam yemil txt nw yemetalign ene gn le digital metawekiya 1 gize bicha nbr yetemezegebkugn eza hege siteykachewu entrance gize ashara silesetek nw yilalu demo ante indalikewum sareg txt ayimetalignim pls mn mebite alehu
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ስልክ ቁጥሮን እና የምዝገባ ቁጥሮን ይላኩ።
ከተመዘገብኩ በሗላ id ቁጥር አልተላከልኝም
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከላይ ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
በ email አይልክም ዎይ ፋይዳ ቁጥር
OTP verification ላይ sessional expired! Please reload again from telebirr ይለኛል። ደጋግሜ ብሞክርም እምቢ አለኝ Please ምንድነው መፍትሄው ?
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን የስልክ መተግበሪያዎን በመቀየር ዳግም ይሞክሩ።
ያስመዘገብኩት ስልክ ቁጥር ቴሌብር ኤጀንት ነው idዬን ለማውረድ ተቸግርያለው ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ወይ ፋይዳን ቴሌብር ፋርትነሩ ላይ ጫኑልን
ውድ ደንበኛችን፤ የዲጂታል ኮፒዎን ከቴሌቢር ሱፐር አፕ“ብሔራዊ መታወቂያ(ፋይዳ)” ሚኒአፕ መተግበሪያ በተጨማሪ በሲቢኢ ብር የስልክ መተግበሪያ ማግኘት ይችላሉ።
ምሰጂ ከቆየ ምን ሜዲራጊ አለቢን?
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
Akaamiti yojatama
FIN ከተለካልኝ በኅለ Birth Date ማቃየር እችላለሁ?
ውድ ደንበኛችን፤የተሳሳተ የስልክ ቁጥር፣የስም፣የዜግነት፣ የልደት ቀን ፣የአድራሻ እና የኢሜል መረጃዎን በፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና 4 ኪሎ አንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያችን በአካል ህጋዊ መረጃ በማቅረብ ማስተካከል ይችላሉ።
እኔ የተመዘገብኩት 6 ወር ሆነኝ ልዩ ሚስጥር ቁጥር አልገባልኝ የተመዘኩበት ቦታ ሄጄ ስጠይቃቸው ጠብቅ እያሉኝ ይኸዉ 6 ወር አለፍ ሌላ መፉትሔ ካለ ጠቁሙኝ pls🙏
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
Adis lememezgeb Linkun lakulgn
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን በአቅራቢያዎ የሚገኙ የኢትዮ-ቴሌኮም የምዝገባ ጣቢያዎችን ለማየት በቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ በሚገኘው "National ID Locator" ሚኒአፕ በመግባት እንዲሁም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የተመረጡ የባንክ ቅርንጫፎች ፣ ፖስታ ቤት እና የመንግስት የገቢዎች ቢሮዎች በድረገጻችን id.gov.et/locations በመጎብኘት መመዝገብ ይችላሉ።
@@IDethiopia id.gov.et laym report አድርጋለሁ የገባልኝ ነገር የለም አናም መጀመሪያ የተመዘኩበት ቦታም ሄድኩ 6 ወር አለፈኝ ስላቸዉ ጠብቅ ይገባል ነዉ እንጂ መረጃ የላቸዉም።
ውድ ደንበኛችን፤ፓኬትዎ የማኑዋል እና ሌሎች ማረጋገጫዎች ሂደትን እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
I gave my entrance marks and it refused to register for national id so what can I do
Dear valued customer, please inform us about the specific problems you are facing so that we can assist you accordingly.
Messagu altelekelignem website lay sesgabew sms delivery is failure new yemelegne eko men largew please lakulegn
Ya enenm eyalgne new
ውድ ደንበኛችን፤ፓኬትዎ የማኑዋል እና ሌሎች ማረጋገጫዎች ሂደትን እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
ውድ ደንበኛችን፤ፓኬትዎ የማኑዋል እና ሌሎች ማረጋገጫዎች ሂደትን እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
My Fayda registered phone number is lost, and I cannot recover it. Can I use my email instead to retrieve my Fayda number and update my phone number to the current one I have? Or is there another way to do this?
A person can update their demographic data (Full Name, Phone number, Current Address etc..) at any time with supporting proof online or in person. However, this service will be made available after some time. Data updates will be available soon.
@@IDethiopia Thank you for the information! I'll keep an eye out for the update.
የተመዘገብኩበት ስልኬ ጠፍብኝ እና ስልኩ በሠው ስም ስለሆነ ማውጣት አልቻልኩም እና ምን ማድረግ ነው ያለብኝ እንደገና መመዝገብ ይቻላላል
Ayseram sms delivery failure yilal
ውድ ደንበኛችን፤ፓኬትዎ የማኑዋል እና ሌሎች ማረጋገጫዎች ሂደትን እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
አረ ዌብሳይቱ ላይ ስሞክር በተሳካ ሁኔታ ተልኳል የሚል መልክት አይመጣልኝም ምን ላርግ
ውድ ደንበኛችን፤ፓኬትዎ የማኑዋል እና ሌሎች ማረጋገጫዎች ሂደትን እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል። እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
@@IDethiopiano yene betsaka huneta new yetmzgbkut negr gn eskahun aldersgnem website lay bemokerm ''sms delivery failure '' new milgne pls help
ውድ ደንበኛችን፤ፓኬትዎ የማኑዋል እና ሌሎች ማረጋገጫዎች ሂደትን እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
Order print arigawali date Wednesday/ jun /2024 gin screenshot alrakwum kifaya ye fatsamku bate dersage lazii please 🙏 mafte ka alee
እባክዎን ከህትመት ጋር የተገናኘ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።
ክፍያ በቴሌ ብር ከፍያለሁ ደረሰኝ አልተላከልኝም
ውድ ደንበኛችን፤ከሂሳብዎ ላይ ብር ተቀናሽ ተደርጎ ከሆነ ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ህትመት ትዛዝዎ ተሳክቷል ማለት ነው። ካርድዎ ታትሞ መቼ እንደሚደርስ ዝርዝር መረጃ ለማወቅ እባክዎን ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።
Balay Horo
እየላከ አይደለም ምን ላድርግ ???
ቁጥር ጠፍቶብኝ ነው
ቁጥርለማወቅ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
be 24 seat weste yedersotal ylal gen 5ken honew sms lela amarag amarach ke ale
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ስልክ ቁጥሮን እና የምዝገባ ቁጥሮን ወደ ኢሜል አድራሻችን info@id.et ላይ ይላኩ።
Message talekolegnal kezas men ladereg
የሰልክቁጥሬንለማቀቅ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
PLEASE TRANSLATE IN ENGLISH INODER TO UNDERSTAN IT
Temezgibe iskahun text altelakelignim min ladirg,..2 wer honegn ketemezwgebku
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከላይ ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
Kifya chershalew ye ketero kenim tesetogna gin eskahun alderesegnim 8536 dewulku gin ayseram enatemi sindewul atanesum min yishalenal
ውድ ደንበኛችን፤ከአገልግሎት መብዛት ምክንያት ጥሪ ማዕከላችን ሊጨናነቅ ይችላል። ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እባክዎን በትዕግስት ዳግም ይሞክሩ።በተጨማሪም ከህትመት ጋር የተገናኘ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እባክዎን ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።
Fayida simezegeb begna na beferenjoch nebere tikiklegna yelidet kenen yemolawet fayida ID cardun betelebirr simeleketew gin yeFerenjochu altemezegebem mindnew chigru??
ውድ ደንበኛችን፤አንድ ሰው ዴሞግራፊክ መረጃውን (ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር፣ አድራሻ፣ ወዘተ...)በማንኛውም ጊዜ በኦንላይን ላይ እና በአካል ማስረጃዎችን በማቅረብ ማስተካክል ይችላል። ይህ አገልግሎት ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የሚጀምር ሲሆን በአሁኑ ጊዜ መረጃ ማደስ አይቻልም።
ሜሴጅ አልደረሰኝም እኮ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከላይ ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
EBA KASHUN MINM ALI DERESEM
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
Eshi mn laderg
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
መሀመድዘይንሰይድአህመድ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከላይ ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
0:12 0:13 0:14
Messege talekolegnal kazas men ladereg
Kidane Heylesse G/medhn
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
Adis lememezgeb Linkun lakulgn
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን በአቅራቢያዎ የሚገኙ የኢትዮ-ቴሌኮም የምዝገባ ጣቢያዎችን ለማየት በቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ በሚገኘው "National ID Locator" ሚኒአፕ በመግባት እንዲሁም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የተመረጡ የባንክ ቅርንጫፎች ፣ ፖስታ ቤት እና የመንግስት የገቢዎች ቢሮዎች በድረገጻችን id.gov.et/locations በመጎብኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ውድ ደንበኛችን፤ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ለማካሄድ የሚያስፈልጉ ሰነዶችን ለማወቅ እባክዎን ድረገጻችን id.gov.et/proof ይጎበኙ።
hi
Guyyaan galmee turee jira garuu ergaan naaf hin fhufne
Gaaffii keessan unka asitti id.et/help jedhuun nuuf galchaa.
ideti magingtichlalo
ashara kasaxhu qoyewu
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
Belela silk kuter nbr yetetekemkut ya kuter teftognal lela addis kuter metekem alchelim
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና 4 ኪሎ አንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያችን አሁን የሚጠቀሙበትን ስልክ ቁጥር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉት ቀናቶች በስራ ሰዓት በአካል ይዘው በመቅረብ ስልክ ቁጥርዎን ማስተካከል ይችላሉ።
My name Negesu Alemu Etisaa no I'd code and security number register above 2 month.
Dear valued customer, please submit your inquiry to our website id.et/help. Additionally, you have the option to independently retrieve your Fayda Digital ID unique number by visiting our website at id.et/help and completing the accompanying questionnaires. For further assistance, we recommend referring to the instructional video provided below. th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
id ly serial number yetugar nw magnget minchlew please
10018300210386320240723123918 የምዝገባ ቁጥር ነዉ ቴክስት አልገባ ብሎኛል ምን ይሻላል?????
ውድ ደንበኛችን፤ የምዝገባ ፓኬትዎ ማለፍ ያለበትን ሂደቶች እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
ለቲነበር ነዉ የፈለኩት በቻላቹሁት አፍጥኑልኝ
Message talekolegnal kezas men ladereg
Message talekolegnal kezas men ladereg