የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምንነት፣ ጠቀሜታ እንዲሁም የሌሎች ሃገራት ተሞክሮ ምን ይመስላል ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @temesgentadesse5358
    @temesgentadesse5358 2 หลายเดือนก่อน

    I ordered to get ID stamped on Jul 10/2024 but till now I have not received any message from the post office, what can I do?
    When I accidentally lost my phone, how can I find the message again?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  2 หลายเดือนก่อน

      Dear valued customer, for comprehensive information concerning your card printing details, we recommend reaching out to Ethiopost either by phone at 8536 or via email at support@ethio.post.

  • @AzraelBlackfire
    @AzraelBlackfire 3 หลายเดือนก่อน

    I tried paying for my national ID but the application doesn't work and the website it doesn't work too when will the app/ website go back to working again when I open the app or the website it says it's under maintenance and it's been 3 days

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      Dear valued customer, we are actively engaged in resolving the matter at hand and kindly request your patience and understanding.

  • @Tool-zp1vx
    @Tool-zp1vx 3 หลายเดือนก่อน

    National id register አድርጌ ክፍያከፍዬ id እስኪመጣ እየጠበኩ ነው.
    jimma ነው ያለሁት.
    ጥያቄዬ : adress ላይ ስህተት አለው በ telebirr idውን ሳየው woreda: ginjo ነው የሚለው ነገር ግን woreda : jimma, kebele: ginjo ነበር መሆን የነበረበት እንዴት ማስተካከል እችላለሁ?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      ውድ ደንበኛችን፤የተሳሳተ የስልክ ቁጥር፣የስም፣የዜግነት፣ የልደት ቀን ፣የአድራሻ እና የኢሜል መረጃዎን በፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና 4 ኪሎ አንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያችን በአካል ህጋዊ መረጃ በማቅረብ ማስተካከል ይችላሉ።

  • @LankamoLadda
    @LankamoLadda 3 หลายเดือนก่อน +1

    please national ID bexam asfelagi mehonun inakalen gin le bizu sew multiple registr iyale iyaschegerenew lenem indezaw multiple registr belo aschegirogn benegerachin lay minim ayinet hulet gize salimezegeb maletnew please mefteh feligu

    • @khalidibnalislam
      @khalidibnalislam 3 หลายเดือนก่อน +1

      Same case , any help please ?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      Dear valued customer, please send your phone number and registration number.

  • @khalidibnalislam
    @khalidibnalislam 3 หลายเดือนก่อน +1

    Please reply ... waiting eagerly
    I registered early but i get a message that say - its not successful because of multiple registration.
    I registered for the second time & i get a message send ur fayda number to your phone ... any help please.

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      Dear valued customer, please send your phone number and registration number.

  • @gediman5036
    @gediman5036 3 หลายเดือนก่อน +1

    Kefye eskahun alderesegnm kene alfual shed demo eskidewel tebk ylugnal ere tewu atchawetubn stun wey brachnn melsu

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      ውድ ደንበኛችን፤ከህትመት ጋር የተገናኘ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እባክዎን ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።

  • @minyahilbuna
    @minyahilbuna 3 หลายเดือนก่อน

    በ 25/05/24 ተመዝግቤ እስካሁን በስልኬ Message አልገባልኝም ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ???

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html

  • @MagnificoMagnificent
    @MagnificoMagnificent 3 หลายเดือนก่อน

    National id አዝዤ ነበር እና መረከቢያ ቀኑ ከሐምሌ 10-24 ይላል እና ዛሬ ሐምሌ 10 ነዉ እና ሒጄ መቀበል እችላለሁ እንዴ please clear me..weys text ylkalu e

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      ውድ ደንበኛችን፤ከህትመት ጋር የተገናኘ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እባክዎን ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።

  • @Habeshacrypto1
    @Habeshacrypto1 2 หลายเดือนก่อน

    Ethio post ቀልድ ነው የያዙት ID Print ኣድርገው ለመስጠት ከተባለው ቀን 2 ወር ኣልፎም አይሰጡም አልደረሰም ነው የሚሉት። ክፍያ የፈፀምነው በናንተ ሳይት ነው ለምን ስራቸወን በአግባቡ እንዲሰሩ ኣታረጉም. . . ወይስ ምንም ኣታመጡም ነው ነገርየው ስለ ጥራት ነው የምትለፈልፉት ግን ብር ከመሰብሰብ ዉጭ ምንም እየተሰራ ኣይደለም

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  2 หลายเดือนก่อน

      ውድ ደንበኛችን፤ከህትመት ጋር የተገናኘ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እባክዎን ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።

    • @Habeshacrypto1
      @Habeshacrypto1 2 หลายเดือนก่อน

      @@IDethiopia ይህን እኮ ነው ቀልድ ነው የያዛቹት ምንለው። ስልክ ኣያነሱም email ኣይመልሱም ...ሲቀጥል 3 ወር ያለፈው ID ዉላ ኣይሰጡም

  • @user-abiillaaa
    @user-abiillaaa 3 หลายเดือนก่อน

    ለፓስፓርት አገልግሎት ይሆናል/ይውላል?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      ውድ ደንበኛችን፤አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ካርድ የያዙ ተመዝጋቢዎች መታወቂያ ካርዱን በመጠቀም በተለያዩ ተቋማት አገልግሎቶችን እያገኙ ይገኛሉ። ነገር ግን በአንዳንድ ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚስችል የቴክኖሎጂ ትሥሥር የሚያስፈልግ በመሆኑ የቴክኖሎጂ ሲስተሞችን ከዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰር ስራ በሰፊው እየሰራ ነው።ይህ የማስተሳሰር ስራ ሲጠናቀቅ፣ የዲጂታል መታወቂያን በሁሉም ተቋማት ውስጥ መገልገል የሚቻል በመሆኑ ይህ ስራ እስከሚጠናቀቅ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን ለመግለፅ እንወዳለን።

  • @mike_jr5292
    @mike_jr5292 3 หลายเดือนก่อน

    Can i get driving license by national id?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      Dear valued customer, In the current situation, residents who have a Fayda ID are accessing services at various institutions using the Fayda ID card. However, in order to access the services provided by some institutions, system integration is needed, so the work of connecting technology systems in various institutions with the Fayda ID system is being done widely. Once this system integration is completed, Fayda ID will be available in all institutions, so we request you to wait patiently until this work is completed.

  • @jaferali8303
    @jaferali8303 3 หลายเดือนก่อน

    በግል on line Mizgeba qomoal ende?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  3 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ደንበኛችን፤የቅድመ ምዝገባ ስርዓታችን በአሁኑ ጊዜ በሲስተም መሻሻል ሒደት ላይ ነው። እስከዚያ ድረስ እባክዎን በአቅራቢያዎ የሚገኙ የኢትዮ-ቴሌኮም የምዝገባ ጣቢያዎችን ለማየት በቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ በሚገኘው "National ID Locator" ሚኒአፕ በመግባት እንዲሁም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የተመረጡ የባንክ ቅርንጫፎች ፣ ፖስታ ቤት እና የመንግስት የገቢዎች ቢሮዎች በድረገጻችን id.et/locations በመጎብኘት መመዝገብ ይችላሉ።

  • @HanichoHanicho-x4m
    @HanichoHanicho-x4m 3 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ የምስጥር ቁጥር ጠፋብኝ እንደት ላርግ

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  2 หลายเดือนก่อน

      ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html

  • @TedlaRobelTedla
    @TedlaRobelTedla 3 หลายเดือนก่อน

    Multiple register eyalegn nw eskhun meftha alagegnenm yebzu sew xeyake nw lmndnw maymlseln

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      ውድ ደንበኛችን፤ለ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወቅት የእጅዎን አሻራ ሰተው ነበር?

    • @TedlaRobelTedla
      @TedlaRobelTedla 3 หลายเดือนก่อน

      @@IDethiopia lesu bayhonm be Lela meknyate ashara sexchalew gn kesu gar mnm ayegnagnm.eko

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      ውድ ደንበኛችን፤እባክዎን ስልክ ቁጥሮን እና የምዝገባ ቁጥሮን ይላኩ።

  • @YosefBrehanu-o8f
    @YosefBrehanu-o8f 3 วันที่ผ่านมา

    Id et

  • @MagnificoMagnificent
    @MagnificoMagnificent 3 หลายเดือนก่อน

    Ere melsulgny

  • @Tool-zp1vx
    @Tool-zp1vx 3 หลายเดือนก่อน

    National id register አድርጌ ክፍያከፍዬ id እስኪመጣ እየጠበኩ ነው.
    jimma ነው ያለሁት.
    ጥያቄዬ : adress ላይ ስህተት አለው በ telebirr idውን ሳየው woreda: ginjo ነው የሚለው ነገር ግን woreda : jimma, kebele: ginjo ነበር መሆን የነበረበት እንዴት ማስተካከል እችላለሁ?

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      ውድ ደንበኛችን፤የተሳሳተ የስልክ ቁጥር፣የስም፣የዜግነት፣ የልደት ቀን ፣የአድራሻ እና የኢሜል መረጃዎን በፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና 4 ኪሎ አንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያችን በአካል ህጋዊ መረጃ በማቅረብ ማስተካከል ይችላሉ።

    • @HanichoHanicho-x4m
      @HanichoHanicho-x4m 3 หลายเดือนก่อน

      ሀይ

    • @HanichoHanicho-x4m
      @HanichoHanicho-x4m 3 หลายเดือนก่อน

      እባካችሁ የምስጥር ቁጥር ጠፋብኝ እን