ወር ሙሉ ድረገፃቹላይ ሙሉ መረጃ አሰገብቼ ልዩ ቁጥሪን በራሴለማስላክ ብሞክር እንደዚ ነው የሚለኝ Data submission received within the last 24 hours. Please be patient while we process your request.ነው የሚለኝ ቴሌብር ላይም ስሞክር የምዝገባ ቁጥሮ አልተገኘም ነው የሚለኝ ወይ እንደገና ልመዝገብ እንዴ?
Dear valued customer, please submit your inquiry to our website id.et/help. Additionally, you have the option to independently retrieve your Fayda Digital ID unique number by visiting our website at id.et/help and completing the accompanying questionnaires. For further assistance, we recommend referring to the instructional video provided below. th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
Betam Arif new ketlubet. Gn national id wede leloch kllcho betebalew ken eyederesu aydelem na betebalew ken lemadres btmokruln Arif new.
Betam Arif newna message yetaffa sawoch men maderg albeng
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
እኔ ከተመዘገብኩ 6 ወር ሆነኝ የጥሪ መአከላችሁንም ደውየ ተናገርኩ እስካሁን ሚሴጅ አልመጣልኝም
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
የት የት አግልግሎት ይሰጣል?
በምዝገባ ወቅት የነበረ የስም ስህተት መቼ ነው ማስተካከል የምትጀምሩት ?
ውድ ደንበኛችን፤አንድ ሰው ዴሞግራፊክ መረጃውን (ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር፣ አድራሻ፣ ወዘተ...)በማንኛውም ጊዜ በኦንላይን ላይ እና በአካል ማስረጃዎችን በማቅረብ ማስተካክል ይችላል። ይህ አገልግሎት ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የሚጀምር ሲሆን በአሁኑ ጊዜ መረጃ ማደስ አይቻልም።
National id ላይ ስቀመጥ name, birthday ወዘተ በብጫ ቀለም የተቀመጡ በመሆኑ ስታተሙ አይታዩም። በተቻለ መጠን ቀለም መቀየር ወይም front size ማሳደግ አለባችሁ
9779 አይሰራም
ጥያቄ በምንድነው ምታስተናግዱት
ውድ ደንበኛችን፤ከአገልግሎት መብዛት ምክንያት ጥሪ ማዕከላችን ሊጨናነቅ ይችላል። ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እባክዎን በትዕግስት ዳግም ይሞክሩ።
@@IDethiopia አንድ Video ሰርታችሁ ብትመልሱልን እነዚህን ጥያቄዎች
1. FIN በሚስጥር መያዝ ካለበት ለምን የመታወቂያችን ጀርባ ላይ ታተመ?
2. የመታወቂያችንን PDF አውርደን print አድርገን መጠቀም እንችላለን ? ተቀባይ ማይሆንባቸው ቦታዎች አል?
አመሰግናለሁ!
እረ ኤዲት እንዴት ነዉ ማድረግ የሚቻለዉ? ስህተት አጋጠመኝ የስም
ውድ ደንበኛችን፤የተሳሳተ የስልክ ቁጥር፣የስም፣የዜግነት፣ የልደት ቀን ፣የአድራሻ እና የኢሜል መረጃዎን በፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና 4 ኪሎ አንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያችን በአካል ህጋዊ መረጃ በማቅረብ ማስተካከል ይችላሉ።
እኔ ከአንዴም ሁለቴ አሻራ ሰጠው መለያ ቁጥር ሊመጣልኝ አልቻለም ለምን?
ውድ ደንበኛችን፤እባክዎን ስልክ ቁጥሮን እና የምዝገባ ቁጥሮን ወደ ኢሜል አድራሻችን info@id.et ላይ ይላኩ።
ወር ሙሉ ድረገፃቹላይ ሙሉ መረጃ አሰገብቼ ልዩ ቁጥሪን በራሴለማስላክ ብሞክር እንደዚ ነው የሚለኝ Data submission received within the last 24
hours. Please be patient while we process your request.ነው የሚለኝ ቴሌብር ላይም ስሞክር የምዝገባ ቁጥሮ አልተገኘም ነው የሚለኝ ወይ እንደገና ልመዝገብ እንዴ?
ውድ ደንበኛችን፤ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ከአንድ ጊዜ በላይ መመዝገብ አያስፈልግዎትም።ፓኬትዎ የማኑዋል እና ሌሎች ማረጋገጫዎች ሂደትን እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
ከተመዘገብ 15ቀን አለፈኝ ግን እስካሁን አልደረሰኝም
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
Ye tesesetw sim indet enastekekilalen?
ውድ ደንበኛችን፤አንድ ሰው ዴሞግራፊክ መረጃውን (ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር፣ አድራሻ፣ ወዘተ...)በማንኛውም ጊዜ በኦንላይን ላይ እና በአካል ማስረጃዎችን በማቅረብ ማስተካክል ይችላል። ይህ አገልግሎት ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የሚጀምር ሲሆን በአሁኑ ጊዜ መረጃ ማደስ አይቻልም።
በጣም ይዘገያል አንድ ወር ሊሞላው ነው ግን በ15 ይደርሳል ነው የምትሉት
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
National id register አድርጌ ክፍያከፍዬ id እስኪመጣ እየጠበኩ ነው.
jimma ነው ያለሁት.
ጥያቄዬ : adress ላይ ስህተት አለው በ telebirr idውን ሳየው woreda: ginjo ነው የሚለው ነገር ግን woreda : jimma, kebele: ginjo ነበር መሆን የነበረበት እንዴት ማስተካከል እችላለሁ?
ውድ ደንበኛችን፤የተሳሳተ የስልክ ቁጥር፣የስም፣የዜግነት፣ የልደት ቀን ፣የአድራሻ እና የኢሜል መረጃዎን በፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና 4 ኪሎ አንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያችን በአካል ህጋዊ መረጃ በማቅረብ ማስተካከል ይችላሉ።
I had registered before 3 month ,but up to now nothing sent to me.Why it was late?
Dear valued customer, please submit your inquiry to our website id.et/help. Additionally, you have the option to independently retrieve your Fayda Digital ID unique number by visiting our website at id.et/help and completing the accompanying questionnaires. For further assistance, we recommend referring to the instructional video provided below. th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
ምንም ሌላ መረጃ የሌለው ሰው የፋይዳ መታወቂያ እንዴት ማግኘት ይችላል?
ውድ ደንበኛችን፤ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ለማካሄድ የሚያስፈልጉ ሰነዶችን ለማወቅ እባክዎን ድረገጻችን id.gov.et/proof ይጎበኙ።
ኦሪጅናል የፋይዳ መታወቂያ ክፍያው ን ከከፈልኩኝ 1ወር ሞልቶኛል የከፈልኩበትም ደረሰኝም አለኝ ነገርግን ከፖስታ ቤት ምንም አይነት ቴክስት አልደረሰኝም።
አሁን ምን ማድረግ ነው ያለብኝ?
ውድ ደንበኛችን፤ከህትመት ጋር የተገናኘ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እባክዎን ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።
Thanks 🙏🙏🙏
ፋይዳ ቁጥር መልክት አልደረሰኝም
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
sirri Ta'uu isaa Amanne Jirra Harargee Lixaa Magaalaa Machara Nuf Jalqaba
Gard endiseralign be online kefiye kehersku and wore molaw eskahun gin almtaligim
ውድ ደንበኛችን፤ከህትመት ጋር የተገናኘ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እባክዎን ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።
National id solution
Turu new
እባካችሁ ቁጥሩን ብተልኩልኝ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
ፋይዳ እናግኝ?

Seidmohammed nigatu
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
Ere bayanis silk sin dewul ansuln sile htmet lemawek 8536 sin dewul ayseram ye ketero kenim alfal mindnew meftew
ውድ ደንበኛችን፤ከአገልግሎት መብዛት ምክንያት ጥሪ ማዕከላችን ሊጨናነቅ ይችላል። ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እባክዎን በትዕግስት ዳግም ይሞክሩ።በተጨማሪም ከህትመት ጋር የተገናኘ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እባክዎን ወደ ኢትዮ ፖስታ በነፃ የስልክ መስመር 8536 ላይ ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻቸው support@ethio.post ላይ ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።
አንድ አመት ሞላኝ ወሬ ብቻ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
Social security number ግዴታ ነው:: ከልደት እስከ ሞት የሚያገለግል ነው:: እያንዳንዱ ሰው ይህ ቁጥር ሊኖረው ይገባል::
ይህ ብኖር ለህዝብ ቆጠራ ተብሎ የሚወጣ ባጀት ቀርቶ 97% በላይ ትክክለኛ ዳታ ማግኘት ይቻል ነበር:: ምን ያህል ወንድ ሴት ... ምን ያህል ሞተ ተወለደ ...ምን ያህል ተሰደደ ...ምን ያህል ሙስሊም ክሪስትያን አለ ... ምን ያህል ተፋታ .... ይህን ሁሉ ስራ በssn ቢመዘገብ መንግስት ትክክለኛ መረጃ የሚያገኘው ከዚህ ብቻ ነው:: የንግድ ታሪክ ሳይኖረው ፎቅ የሰራው ይታወቅ ነበር:: ንብረት ማስመለስ አዋጅ አያስፈልግም ነበር:: ጠንክራችሁ ስሩ ...በርቱ ትልቅ ስራ ጀምራችኃል::
ከተመዘገብ 15ቀን አለፈኝ ግን እስካሁን አልደረሰኝም
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
ከተመዘገብ 15ቀን አለፈኝ ግን እስካሁን አልደረሰኝም
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
@@IDethiopia ሁሉንም ሞክሬ ነገር ግን የፁሁፍ መልዕክቶ አልተሳካም አለኝ
ውድ ደንበኛችን፤ፓኬትዎ የማኑዋል እና ሌሎች ማረጋገጫዎች ሂደትን እንደጨረሰ ልዩ ቁጥርዎን ከ "ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ" የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ የሚደርሶ ይሆናል።እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።