ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ክፍል ሶስት ኦሪት፡ ዘሌዋውያን፡፡/Part three Leviticus

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 มิ.ย. 2024
  • ይህ ቪዲዮ የሚያጠነጥነው በኦሪት ዘሌዋውያን መጽሐፍ ዙሪያ ሲሆን በውስጡም በጥንታዊ እስራኤል ስለነበሩት የአምልኮ ደንቦችና ስለ ሃይማታዊ ሥርዓቶች እንዲሁም እነዚህን ሥርዓቶች በተግባር የመቶርጎም ኃላፊነት ስለነበራቸው ካህናት ይገልጻል፡፡
    የቪዲዮውም ዋና ሀሳብ ሰዎች በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ በቅድስና እንዲኖሩ እንዲሁም ቅዱስ የሆነውን እግዚአብሔርን በቅድስና እንዲያመልኩ ከእርሱም ጋር ያላቸው ግንኙነት መልካም እንዲሆን ማድረግ እንዳለባቸው ነው፡፡

ความคิดเห็น •