#ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 193

  • @habtamunigatu8812
    @habtamunigatu8812 8 หลายเดือนก่อน +10

    ሶል በጣም ነው የማደንቅህ እኔ ግን ኢትዮጵያ አሁን ላይ መንግስት አልባ ነች እና ፋኖን አግዘን አሁን ያለዉን በስልጣን የሰከር ቡድን ማስወገድ እና ቀጣይ ሀገራችንን ብንሰራ ብዬ ነው የማስበው 👌🏼👌🏼👌🏼

  • @Kya-vu3iz
    @Kya-vu3iz 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yes

  • @girmagossay7127
    @girmagossay7127 8 หลายเดือนก่อน +6

    አሪፍ ውይይት ነው በተለይ ሰሌ የቋጨህበት መንገድ ደስ ያሰኛል
    የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ነው

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ ወታደር ነኝ አብይ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ ቁስለኛ እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት

  • @endaleketefo6699
    @endaleketefo6699 4 หลายเดือนก่อน

    ማጠቃለያህን እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ። እግዜር ይስጥህ ሰለሞን!

  • @gizachewmahilet5333
    @gizachewmahilet5333 7 หลายเดือนก่อน

    Solomon shumye, realy you are a great man! Government and people should follow his proposal so as to bring peace and solidarity.

  • @tadessedegu1660
    @tadessedegu1660 8 หลายเดือนก่อน +2

    thank you Solomon. Stay safe and blessed.

  • @alemayehuhailemariam6859
    @alemayehuhailemariam6859 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚከብሔር ይባርክ ሰሎሞን ጋዜጠኝነት ሙያህን ተወጥተሃል

  • @argewtod
    @argewtod 8 หลายเดือนก่อน +5

    መሬት ላይ ያለዉ ህዝብም ቢሆን እወቁልኝ አድንቁኝ አላለም ስራ ሰርቼ የፈጠርኳቸዉን ፍጡሮች ላብላ ላጠጣ፤ ተንደላቅቄ ባልኖርም መሰረታዊ የሆኑ ጉዳዮቼ ተሟልተዉ ልኑር ነዉ እያለ ያለዉ።

  • @eshetutekele8381
    @eshetutekele8381 7 หลายเดือนก่อน

    Bravo! Such independent position helps one to come up with such outstanding solutions!

  • @zemenuawoke4190
    @zemenuawoke4190 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing

  • @sarayideg1035
    @sarayideg1035 7 หลายเดือนก่อน

    ስልየ ነብሴ በጣም ነው የምወደህ እንደ እንትን ያሉትን ይብዛልን ጀግና

  • @AbigAbiy-yr3qg
    @AbigAbiy-yr3qg 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @ጀሙሊይ
    @ጀሙሊይ 8 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ሀግራችንን ሰላም ያድርግልን ሶልም አላህ ይጠብቅህ አይዞህ ድካምህ ፍሬ ማፍራቱ አይቀርም

  • @mamsis3790
    @mamsis3790 7 หลายเดือนก่อน

    ሶል የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ ከክፉም ይጠብቅህ

  • @spac-tellztruth2577
    @spac-tellztruth2577 8 หลายเดือนก่อน +6

    ተዋጊ ኃይሎች ከማን ጋ ይነጋገሩ? ሰሎሞን ግን ወለጋ፣ ወሎ፣ ጎጃም፣ ሰሜን ሸዋ፣ ትግራይና ጎንደር ሄደህ ብታይ ሰለ መወያዬት ፕሮግራም አትሰራም። ነገሮች አምልጠዋል አባቴ! yes it's ideal

  • @solomonweldeyohanes710
    @solomonweldeyohanes710 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሁለተኛ። እስር ላይ። ያሉ ይፈቱ 38:52

  • @seidali5590
    @seidali5590 7 หลายเดือนก่อน

    Sole really you understood the real practical situation in the country

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 8 หลายเดือนก่อน +2

    ብልፅግና እጅግ ደካማ አንባገነን እኔ ካልኳችሁ ውጭ አልቀበልም የሚል ጥያቄ የጠየቁትን እያሰረ እየገደለ ሌላው ቀርቶ የህዝብ ተወካዮችን ሳይቀር ያለመከሰስ መብት ሳያነሳ በማን አለብኝነት በዲክታተርሺኘነት እየጨፈለቀ ለመኖር የሚአስብ ደካማ መንግሰት ልዩነትን በጠመንጃ ለመጨፍለቅ እየሄደ ያለበት መንገድ አገራችንን ዋጋ እያስከፈለ ነው ጠ ሚኒስትሩ በወታደራዊ አስተሳሰብ ፍለጠው ቁረጠው እያለ ማጫረሱ ከወያኔም ከደርግም አለመማር ነው
    ፋኖ ለአብይ ስልጣን ሞቷል አገር ከመከፋፈል አድኗል ይህ የማይታበል ሀቅ ነው ጠ ሚኒሰትሩ በግድ ገፍቶ ፋኖን ለጦርነት የገፋ በማን አለብኝነት የሄደበት መንገድ አገሪቷን አሁን ላለችበት አብቅቷታል ጠ ሚኒስትሩ ወለጋ ሄዶ የተናገረውና ባህርዳር ሄዶ የተናገረው እጅግ የወረደ መሆኑን ቁልጭ አርጎ የሚአሳይ የታናሽነት መንፈስ የተጫነው ለሀገር ሳይሆን ለስልጣኑ ብቻ የሚአስብ መሪ ህዝብን ከማጫረስ ውጪ ፋይዳ ያለው ነገር ሰለማያመጣ ሰውዬው እንደሰው የሚአስብ ከሆነ የሚጫረሱትን ወንድማማቾች ስልጣኑን ሊለቅ ይገባል

  • @AlemMr
    @AlemMr 8 หลายเดือนก่อน +4

    ታሪክ የሚፃፈው በነበረው እውነት
    ነው እንጅ ላሁን ይጠቅመናል
    በሚል አይደለም አቶ ሰሎሞን ሹሙዬ።

    • @KarakoreJapan
      @KarakoreJapan 8 หลายเดือนก่อน

      ማለትዎ ምን ማለትዎ ነው? ለመግባባት ይቻል ዘንድ ሁለት ምሳሌዎች ቢጠቀሱ ጥሩ ይሆናል።

    • @deg9052
      @deg9052 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@KarakoreJapan ታሪክን ለአሁን ፖለቲካ መጠቀም ነው ትልቁ ስህተት

    • @KarakoreJapan
      @KarakoreJapan 7 หลายเดือนก่อน

      @@deg9052 ካለፈው ስህተት ለመማር እስከሆነ ድረስ መጠቀሙ ባይከፋም እንደተባለው ለራስ ዓላማ ማሳኪያ ሲውል ስህተት ይሆናል፤ እስማማለሁ።

  • @leulayele4347
    @leulayele4347 8 หลายเดือนก่อน +1

    Bezawit your idea is perfect.

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 7 หลายเดือนก่อน

    አሁን ብዙ ሰዎች አስተያየት የሚሰጡት የፋኖን መጠንከር አይተውና ነገን ለመኖር ብለው የሚሳዩት አድር ባይ ፀባይ ነው

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 8 หลายเดือนก่อน

    for Solomon speech 👍👍👍

  • @solomonweldeyohanes710
    @solomonweldeyohanes710 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስራች ን። እንዲናገር እንጂ እኛ እንዲህ አድርገን። 😢አንበል

  • @nejibal-ashtal2263
    @nejibal-ashtal2263 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mamotadios
    @mamotadios 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሌ ❤

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 8 หลายเดือนก่อน

    I LIKE you Clear discuss. You have a good brain appreciate you

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 8 หลายเดือนก่อน

    Exactly first Stop.
    War

  • @AxiyaZulali
    @AxiyaZulali 8 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ውይይት ሶል የዘጋበት ሀሳብ ማኛ ነው

  • @JonBuruzi
    @JonBuruzi 8 หลายเดือนก่อน

    እውነትህን ነወ። ብዙ ሰአትን በመናገር ትእግስትን እያስተማርካቸው ነው። በርታ ግን አልልህም።

  • @amlkeamlke3850
    @amlkeamlke3850 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለሁሉም ጠላት መንግስት ነዉ

  • @halimahalima152
    @halimahalima152 8 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @Kaku871
    @Kaku871 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችሁም ትገርማላችሁ።
    1.ለኢትዮጵያ ሕዝብ በመጀመሪያ ነፃነት ያስፈልጋል ። ከማንኛውም ጭቆና።
    2.ነፃ ሕዝብ ብቻ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ይመሠርታል ።
    3.ዴሞክራሲ ሥርዓት ሠላምን ያሰፍናል ።
    4.ሠላም ደግሞ ዜጎች ሠርተዉ እንዲለወጡ ያደርጋል ።
    ከዘህ ቅደም ተከተል ዉጪ የሚታስቡ ሁሉ ተሳስታችኋል። ሠለም ለናንተም ለኢትዮጵያም አይገባም ። ጦርነት ግን ከነፃነት ይቀድማል ።

  • @Aiavilan
    @Aiavilan 8 หลายเดือนก่อน +5

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።💚💛❤️

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 8 หลายเดือนก่อน +1

    የታመነ የሚታመን መንግስት ሲኖር ነው ሰላም የሚመጣው

  • @ኢሩት
    @ኢሩት 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ወታደር ነኝ አብይ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ ቁስለኛ እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት

  • @debeshmoke9032
    @debeshmoke9032 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በሰለሞን ሃሳብ እስማማለሁ። ይኼ ልዩነት ይከበር የሚለው ያረጀ የጃጀ የአክራሪዎች ፖለቲካ ከላያችን ላይ አሽቀንጥረን ካልጣልነው ልዩነትን ማጥበብ አንችልም። ልዩነታችን እኮ ለዘመናት አብሮን የኖረ ነው። ያጣነው በልዩነት ስር ተከባብረን አብሮ መኖርን ነው።

  • @Mashquke
    @Mashquke 8 หลายเดือนก่อน

    Moderator ሩ የተናገረው ግሩም ነው ።ጎበዝ።

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 8 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ እውነትን መቀበል ያስፈልጋል። በደረቁ ዕርቅና ድርድር የሚባል ነገር አይሰራም። "ፍትህ" እጅግ መከበር አለበት!!!! ... ተሰብሳቢዎቹ ጥሩ ተናግረውታል... ግፍ የፈፀሙ ባለስልጣናት ለፍርድ መቅረብ አለባቸው... የፋኖ ትግል ደግሞ ከሌሎች ትግሎች ሁሉ ይለያል

  • @yazewkalkidan387
    @yazewkalkidan387 8 หลายเดือนก่อน

    Gebeyehu GObezi nehi

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 8 หลายเดือนก่อน +1

    የአማራ ችግር በናንተ ሁኔታ መልስ አያገኝም እናውራ ካልሆነ በቀር አማራ በክንዱ ድልን ያመጣል ኢትዮጵያም ስላም ትሆናለች ስልጣን አርባ አመት ገለላችሁት አሁንም ስልጣን ልትነፍጉት አትችሉም አምራችሁ ታገሉ አልኩ ባይ ነህ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 7 หลายเดือนก่อน

    ውድ ሰለሞን በጣም ጥሩ ውይይት ነው ብንማርበት ግን ለምን ይሆን ይህንን የመሰለ ውይይት ሸር በማድረግ የማንሳተፈው💚💛❤😘

  • @Tjsjsjsj-iy2yz
    @Tjsjsjsj-iy2yz 8 หลายเดือนก่อน

    ልዩነት የፈለገ ይገጠል

  • @radicalmathestube
    @radicalmathestube 7 หลายเดือนก่อน

    አድስ አበባ ተቀምጠው በመወያየት ለዉጥ ይመጣል ብላችሁ ነዉ ?

  • @DagnachewMengistu-x2s
    @DagnachewMengistu-x2s 7 หลายเดือนก่อน

    sol great

  • @alganehwmariam5970
    @alganehwmariam5970 8 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነህ ገበያውን ; ሁሉም ፖለቲከኞች ለአገርና ህዝብ የማያስቡ ከሆነ የማበጀው ይኸው ሀሳብ ብቻ ነው ;እየተገዳደሉ ሰላም አይኖርም።

  • @abebe7532
    @abebe7532 8 หลายเดือนก่อน

    Da Nono ena Sherman stawedadir ‼️‼️‼️‼️

  • @mesfinhailye7644
    @mesfinhailye7644 6 หลายเดือนก่อน

    እንዳዳመጥኩህ ልታዳምጠኝ ይገባል!!

  • @Jegnawu-1919
    @Jegnawu-1919 8 หลายเดือนก่อน +2

    ከዚህ ሀገር በጣም የሚገርመኝ ነገር ሁሉም ሰው ለችግሩ ቅድሚያ ተጠያቂ ሰወችን ፊት ለፊት መጋፈጥ ልክ አደለክም ከማለት ይልቅ ዳር ዳር until when......
    ......ህዝብ በሚሊዮኖች እያለቀ ይህን እያደረገ ያለዉ መንግስት ቆይ እየሞተ , አትፈለግም ተብሎ ግፍ የሚደርስበት ዜጋ የናንተን ንግግር የሚቀበል ይመስላችኋል.....
    .....ሲጀመር መንግስት ልክ ካልሆነ የሚተቸው ሲወድቅ ብቻ ነው......
    ......መች ነው እውነቱን እውነት የምንለው
    ስንት ሚሊዮን አምሐራ ሲያልቅ ነው ለናንተ ግጭት ከሚለው ወታችሁ ዘር ጭፍጨፋ ተደረገ የምትሉት .... የምን ማደባበስ

  • @ethiopianconscious
    @ethiopianconscious 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፋኖን በአንድ ወቅት: መንግስት ሲያሞግሰው በጀሯችን ሰምተናል:: ጀግነታቸውንም ክልላቸው ላይ እራሳቸውን ሲከላከሉ አይተናል::
    ሽኔ እና ወያኔ የ40+ አመት ወንበዴን:: ከፋኖ ጋር ማስተየት አይከብድም? 💚💛❤🇪🇹

    • @ethiopianconscious
      @ethiopianconscious 8 หลายเดือนก่อน +3

      @Kidane2Haymanot2 ምን ፕሮግራም ትጠብቃለህ ጣርነት ውስጥ ተገዳ ለገባ ገበሬ? አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ግን መንግስት እና ህዝብ ያልጠበቀው ሀይል ይዘው: መንግስትን እያስጨነቁ ነው::

    • @meweds8media
      @meweds8media 8 หลายเดือนก่อน

      ​@Kidane2Haymanot2ምናባህ ነው የምትጮህ ና እና እናስረዳህ።

    • @ፍኖ
      @ፍኖ 6 หลายเดือนก่อน

      @@ethiopianconsciousልክነህ ፍኖ ደሞ በኣጭር ግዜ የአብይ እንኩቶ ወታደር ገሎ ይጨርሰዋል
      #ፍኖ ያሸንፍል
      💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @YALEMZER-pg6oe
    @YALEMZER-pg6oe 8 หลายเดือนก่อน

    ስማ ተቃዋሚ በሚገደልበት ለምን ነፍጥ እንዳነሱ ጠፋቶህ አይመስለኝም

  • @Kነኝየመዳምእጂነር
    @Kነኝየመዳምእጂነር 8 หลายเดือนก่อน

    ድል በየቀኑ ለሚገደለዉ ህዝብ 😢😢😢

  • @AmogneAyalew
    @AmogneAyalew 8 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን ፕርግራሙ ይቀጥል ተመችቶኛል!!

  • @ColeFire
    @ColeFire 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂 ሰለሞን ከእውነት ጋር እራስክን አስታርቅ ምክንያቱም የ ኢትዮጵያ ችግር ልዪነት እንዳለ አለማመን ነው ስለዚ ይህን ልዩነት የሚመጥን መግባቢያ ሰነድ ማዘጋጀት ያስፈልጋል ሌላው ሰለሞን ምኝ እና ዳካማ መሆንህን ደጋግመክ አሳይተከኛል ግን ያንተ ድብቅ ፍላጎት መቼም አይሳካም

  • @HabteTisasse-hq5my
    @HabteTisasse-hq5my 8 หลายเดือนก่อน +1

    Meseret atalay....zami tezegabih mesel

  • @Gettube-49
    @Gettube-49 8 หลายเดือนก่อน +2

    የትኜው መንግስት ይህ የሚያፍነው የሚገለውና የሚያፈናቅለው ህገወጥ ስብስብ ነው?

  • @zinashdemeke5123
    @zinashdemeke5123 8 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን አትድከም መጀመሪያ ባለስልጣኖቹ ከበታችነት ስሜት መዉጣት አለባቸዉ።ሰሌ መጀመሪያ ሰዉ ይሁኑ።

  • @lofysis
    @lofysis 8 หลายเดือนก่อน +1

    ልዩነት አለን እዉነቱን ነዉ በሃገር አስተሳሰብ ያደጉ ኢትዮጵያን ታላቋን ኢትዮጵያ አያቶቻቸዉን የሚያውቁ የሚያከብሩ ትዊልድ አለ ሰማኒያ ሶስት የተፈጠሩ በጥላቻ በመንደር አስተሳሰብ ያደጉ አሉ 😢

  • @EwnetuZegeye-l2c
    @EwnetuZegeye-l2c 6 หลายเดือนก่อน

    Some we are we kñow but we don't know

  • @felimingo52
    @felimingo52 8 หลายเดือนก่อน +1

    ህግ ፡ አራዊት።

  • @wagayebahiru86
    @wagayebahiru86 8 หลายเดือนก่อน

    To begin with, what does difference mean??

  • @hailemichaelsaketa5161
    @hailemichaelsaketa5161 8 หลายเดือนก่อน +2

    Ayi Solemon oneg blo mesaf aqitoh onato blech yesafki sawuye liyunet atakibdu tilaleh

    • @Leyou-Fact
      @Leyou-Fact 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ቪዲዮ ፖስት የሚያደርገው ሰለሞን አይደለም ኤዲተሩ ነው። ኮሜንቱ ግን ያስቃል😂😂

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 8 หลายเดือนก่อน

    አዎ ሰሌ አሁንም ጊዜን ያልዋዥ የጫካ አስተሳሰብ ይዘው. ሌላ ግጭት ሊያስነሳ የሚችል ሀሳብ ይዘው የሚመጡትን እንዲህ ባይገባቸውም በሚገባቸው ልክ ማስተማርህ ተገቢና ተገቢ ነው እናመሰግንሀለን

  • @StandwithTigraySWT
    @StandwithTigraySWT 8 หลายเดือนก่อน

    ሰሌ ልክ ነህ.... ልዩነት ያሉት ላይ... ነጭ ነኝ ባይና ጥቁር ነኝ ባይ ሆነው... ሰለሞን እንዴት ግራጫ ሆነን እንኑር ይላል... እነሱ ግግም ብለው... ልይነታችንን አክብርልኝ ይሉታል... ለመለያየት አዚህ ድረስ ምን አስመጣቸው... መፍትሄ l3መፈለግ ካልሆነ.

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 8 หลายเดือนก่อน

    Mr Solomon, your final thoughts are good, when?Mr Abey Ahmed removed from power. Near future Ethiopia citizens, keep up with ideas.

  • @abge5258
    @abge5258 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሌ እግዚአብሔር ይስጥህ እነዚህ እነሱ በሚሉት መፍሰስ አለብህ የሚሉ መነጋገር የማይፈልጉ በነጋገር አለብን ይሉሀል መነጋገር አይፈልጉም ያለፈ ስራት ይወቅሳሉ እነሱ የሰሩ በዚህ ዘመን አይሰሩም የሞተ ይወቅሳሉ ይህ ትውልድ በሌለበት በምን መነጋገር እንደሚቻል አይገባህም የሀገር ባለቤት ነን ግን ሲገፍ የኖሩ ናቸው ዬቱ ጋ ተይዘው ነው መነጋገር የሚቻለው ምንም ፖዘቲቭ ሀሳብ ዬላቸውም በነገቲቭ መነጋገ የሚያመጣው ለውጥ በጣም ትንሽ ነው ኢትዮጵያ ለማቆየት ሁላችን መንቃት አለብን

  • @ColeFire
    @ColeFire 7 หลายเดือนก่อน

    ማስረጃ ማስረጃ ትላለክ መቼም 50 አመት ኖረካል አንዳንድ ነገሮች ማስረጃ እንደሌላቸው እንዴት አታቅም ደካማ

  • @kassahuntebabal9038
    @kassahuntebabal9038 7 หลายเดือนก่อน

    ሶል ደካሚ ነህ! አየህ አገር እያፈረሱ አገር እየገነባን ነው የሚሉ ሰዎች ባሉበት እነዴት ሰላም፤እደገትና ልማት ይመጣል፡ ፡ የሀገር መሪ ነኝ የሚለውን ሰው ብትመለከት እኮ እያፈረሰ፤ሀገር እየበተነ፡እያራቆተ እና ህዝብ እያሰረሸነ አድንቁኝ፤ እኔ ልዩ ነኝ፤ ልማት እየሰራን ነው፤ ሀገር እያሳደኩ ነው እያለ ሰዎችን አድንቁኝ፤ አመስግኑኝ ባደባባይ ድጋፍ ውጡልኝ የሚል በድን ሰው ነው፡ ፡ እሱ እንግዲህ ዘፉ ነው ፡ ፡ ቅርኝጫፉ ምን ሊሆን እንደሚችል ደግሞ መገመት አይከብድም፡ ፡

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 8 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት ሰለሞን ጎበዝ ነህ :: እንደ መሠረት አይነት እንጪጪ ደደብ ካድሬ እየበጠበጠህ ነዉ !!

  • @kyamarindos
    @kyamarindos 8 หลายเดือนก่อน

    tekekel

  • @samsonaynalemmamo9085
    @samsonaynalemmamo9085 8 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን ሹምዬ ጠቅላይ ሚኒስቴር የመሆን እድሉ ቢኖርህ ደስተኛ ነኝ::

  • @FekaduAbi
    @FekaduAbi 8 หลายเดือนก่อน

    ቋንቋን ፈልገን እንጂ ተገደን መማርም ሆነ መናገር ነው ጭነት በግዲ እያለያሌዉ

  • @Mashquke
    @Mashquke 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃላት ነጥሎ አውጥቶ መንጨርጨር አላዋቂነትን ይጠቁማል ።ተጨባጭነት ባለው ነገር ላይ እንደmoderatorሩ ብትናገሩስ ምናለ? አንዱ ለምቦጩ ተንጠልጥሉዋል አንዳንዶቹ ጠጅ ቤት እንዳለ ሰው መሆናቸው አንዳንዶቹ እንደውም አምስተኛ ብርሌ ያነቁ ይመስላሉ ፣አያሳዝናል።አባባሌ ጨዋና ስ ስቱዲዬው ውስጥ ከልባቸው የተገኙትን positive ሰዎች ጨዋዎችን አይመለከትም።

  • @dereje8507
    @dereje8507 8 หลายเดือนก่อน

    Ameba

  • @EwnetuZegeye-l2c
    @EwnetuZegeye-l2c 6 หลายเดือนก่อน

    In this area ሙስት በ respected indivgual ርግህት አጽ ሁማን quncioce

  • @SmartTube-dp6mf
    @SmartTube-dp6mf 8 หลายเดือนก่อน

    That is why Colonel Gemechu Ayena stated as the country is led by not politicians profession rather "Qubattootaafi Dalaaltootaa" once on mainstreaming media.

  • @worqusima1598
    @worqusima1598 8 หลายเดือนก่อน

    shane mano

  • @jesusisLORD-bo7hv
    @jesusisLORD-bo7hv 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚሕ ያለ ባለጊ የፖለቲካ ሽርሙጥና ማለት ሌላ ቃለት የለውም ወይ ይሔንን አይነቱ ከራሱ ጋር ይታረቅ የብሔር ፖለቲካ እና በብሔር የተከለለ ክልል እያለ መቼም ሰላም አይመጣም በዘረኝነት ያበዱ እብዶች እያሉ እንዴት ሰላም ይመጣል

  • @ainitu3
    @ainitu3 8 หลายเดือนก่อน

    የምንስማማው መሳሪያ በመያዝ እኮ ስለሆነነው::

  • @Abdu-zz
    @Abdu-zz 7 หลายเดือนก่อน

    ደቂቃው በጣም ያንሳል

  • @ermiasbirru1065
    @ermiasbirru1065 7 หลายเดือนก่อน

    የመሬት ሰሪት አዋጅ መቀየር አለበት ካድሬው ሃይል ያጣል ግለሰባች የባታው የመሬቱ ባለቤት ቢሆኑ ጉበኝነት ይቀንሳል የሰዋችም መብት ይጠነቃል ማንም መቶ ተነስ አይልህም

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 8 หลายเดือนก่อน

    ልይነትም ሁልዉም ተቀብለዉ መብትህንም እስከመገንጣል ንም ህግዉተከትለዉ ብፕህግዉ በልይነትም ሁልዉ እየሄድውንም እየተዋግዉንም ነዉ ጥፋትም የሰራም ተዋጊም የመም ትክክልም ናቸዉ የራሳቸዉ ህዝብንም መብትም ሁልዉ መብትዉ በመቻቻልም እየሰራም ለራዉ መብትም እየሄደም ነዉ ህዝብዉንም ያለም ህግንም አቀፍንም ህግም አራዊትንም ህግንም ህዌሀትም ትፒንም ኢልኢፍንም ህዎሀትንም ምንገድንም ክልልዉ ይዝዎንም መብትዉም እስከመገንጣል ያከበረም በዘርዉም እየለየም እየሰራም ነዉ።እድከመገጠልም ዲሞክራሲም ተከታይም ሰላም ፈላጊም ነዉ ትግልዉ ንም ያለዉንም።

  • @wenduzeleke3252
    @wenduzeleke3252 8 หลายเดือนก่อน

    እነኚ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያሉት ግን

  • @HawaHussein-r5d
    @HawaHussein-r5d 8 หลายเดือนก่อน

    የዘርፖለቲካ፡መጥፋትአለበት

  • @maruatanaw1096
    @maruatanaw1096 8 หลายเดือนก่อน

    ብልፅግና እና ወያኔ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፆች ናቸው የምዕራብያኖች አጎብዳጅ ስልጣን እንጅ ለሀገር ግድ የላቸውም

  • @wagayebahiru86
    @wagayebahiru86 8 หลายเดือนก่อน

    We should not talk about something else without agreeing on something

  • @hailemichaelendeshaw6133
    @hailemichaelendeshaw6133 7 หลายเดือนก่อน

    ልዩነት ይከበር እያሉ ሲያላዝኑ የነበሩት ሰዎች ከፎቶ ፕሮግራሙ እንዴት እንደጠፉ ልብ ብላችሁታል?

  • @zelalembiru237
    @zelalembiru237 8 หลายเดือนก่อน

    የተነሱት ሀሳብ በሙሉ ለሃገራችን ችግር መፈተሂ ናቸው።

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 8 หลายเดือนก่อน

    አሁን ያለንበት ሁኔታ አያቶቻችን ቢያዩ እንዴት እንደሚያለቅሱ 😢😢😢😢 ለዚህ ትውልድ ነው ያ ሁሉ መስዋዕትነት የተከፈለው ከጣሊያን እንግሊዝ ቱርክ ግብፅ ሱዳን ሱማሌ ሌላም ሌላም አይይይይይይይ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 8 หลายเดือนก่อน

    ደህዴን ቅንጅት ግንቦት ሰባት ኢዜማ አሁን ብልፅግና
    ብርሃኑ ነጋ

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ይስፈን ጦርነት ይቁም ያሉ. አገር. ወዳድ የት እንዳሉ. አቅም. ወይ ?

  • @MarthaYami-q9h
    @MarthaYami-q9h 8 หลายเดือนก่อน

    Solomon betame yemadenekehe sewe eko nehe be shaye buna kemetahe gize jemero

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይኽን ፋይዳ ቢስ ፕሮግራም የሚያስወግድ ጠፋ?

    • @solomonbirhanu-rm1hy
      @solomonbirhanu-rm1hy 8 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አደረገህ በሀሳብ መወያየት ምን አደረገህ ነዉ አዘጋጁ ሰለሞንን ነዉ የጠላሀዉ

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 8 หลายเดือนก่อน

    ይመችሺ የተማረ ሰው ይምራ ደቆሮና ዘረኛ ይጥፋ መጀመሪያ ሰው መሆን ይቅደም

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 8 หลายเดือนก่อน

    Abiy ahemd eskale deres mecham selam anehonem selam endenhone abiy menesat alebte

  • @yafet2121
    @yafet2121 8 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ መሰረት ስለ ሕሊና ሲያወራ መስማት ያማል! ለመጣው ሥርዓት ሁሉ የሚያሽቃብጥ ሆድ አደር!

    • @ghionmeshesha6641
      @ghionmeshesha6641 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም ትክክል አሽቃባጭ በጭንቅላቱ ሳይሆን በሆዱ የሚያስብ !

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 8 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ታለ (አቶ አያሌው አስረስ)፥፥ እንዲያው ምንልታዘዝ የት ደረሰ??? One of the best kind

  • @Unfa372
    @Unfa372 8 หลายเดือนก่อน

    ሰሌ የሚባለውን ትተህ ለምን መሬት ላይ ስላለው ነገር አታወራም።

  • @mesfinhailye7644
    @mesfinhailye7644 6 หลายเดือนก่อน

    የምትቃወመውም የምደግፈውም ግራ ያጋባሀል እኔ ደግሜ ደጋግሜ አስቤ በምክክር ኮምሽን መፍትሄነት በጣም የጠበበ ነገር የሚታየኝ ሻይ ቡና ፕሮግራም ነው፡፡በዚህ ቪድዮ ሆስት ሰለሞን ያለው ነገር ለግል ፋላጎት ላልቆመ ሰው የሚገባ ለሁሉ ባይጠቅም ሁሉን እማይጎዳ ነው ምንም የማያከራክር ነገር አይታይም በተጨማሪም ስገምት ባብዛኛው የተማሩ በመሆናቸው ለመረዳት አይገዳቸውም የተባለውን ሆኖም ሲከራከሩ እያያኀቸው ነው፡፡ታዲያ ምክክሩ ላይ ምን ተስፋ አለን?

  • @GGU900
    @GGU900 8 หลายเดือนก่อน

    አቶ ሰለሞን እየያህ እየሰማህ ሰለሙ መንገድ ህይዎት አያሰጠህም ማለትህ የሰፍራል😥😥😥 አቶ በቴ ኡርጌሳ ሰለሙን መንገድ መርጦ ስተገል ነው እኮ በአረመኔዎች የተገደላው😥😥 ጀል መሮ ግን በጠመንጃ ትግሉ በህይዎት ቆይቷል☝️☝️☝️

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 8 หลายเดือนก่อน

    ሠለሞን አለህ እንዴ❓

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 8 หลายเดือนก่อน

      Solomon Addis Ababa hono be hasabe eyetagele new lezihe new yalayehewe