Wow, i am also Arat kilo born and raised around the same area accross "ብርሃንና፣ ሰላም፣ማተሚያ፣ቤት። and went to menlik elementary and high school. From 1st grade to 12th grade. I Went to the Addus Ababa science university at arat killio. Now, I am in USA. የሰፈሬ፣ ልጅ፣ ነህ።
I love his courage, if you put ur mind into anything 100% you can achieve it, he is the testimony! We as diaspora ethiopian we can learn from your life experience! Thank you for sharing your story.
always they way you doing appropriate you because you fight for justice I was heard you pulses sacrificed it really you are courage for your personal behavior please don't give up.
I am relly proud of this Genteman ,My Home person for his Succeful Accomplishment in Life .He inspired me a lot ! He can be the best rollmodel for most of us who are looking for Success in Our Life ! God bless Him, his Family and the Show Host too !!!!
ውድ የገበያኑ ቤተሰብ፡
አዳዲስ እና የተመረጡ ተመልካቾችን የሚያሳትፉ ይዘቶችንም በቅርቡ እንጀምራለን፡፡ ዝግጅቱን እስከመጨረሻው ተከታትላችሁ የምትሰጡን ማንኛውም አስተያየት ይጠቅመናል፡፡ ላይክ እና ሼርም እንዳትረሱ፡፡ ሰብስክራይብ ካደረጋችሁ ደግሞ ቤተሰብ እንሆናለን፡፡ መልካም ውሎ!
@@GEBEYANU በእግዝያብሄር ይህንን ሰው አገናኘኝ:: እንዲረዳኝ እፈልጋለሁ:: ለኤድመንተን አዲስ ነኝ:: ለነፍስህ ይሆንሀል ተስፋ የቆረጥኩ ሰው ነኝ በድንግል ማርያም🙏ቤት ለመከራየት ዋስ አጣሁ Full time ስራ ጀምሬያለሁ ነገር ግን አከራዮች ብዙ ጣጣ አበዙብኝ መሀከለኛ እድሜ የምገኝ የልጆች እናት ነኝ ወጣት አይደለሁም ምናልባት ሌላ ነገር እንዳይመስልብኝ አሁን ግን በቃ ተስፋ ቆርጫለሁ አንድ ነፍስ አድን አትርፍ!!! የምፈልገው አንድ መኝታ ቤት ያለው ኮንዶ ነው ራሴን ችዬ እከፍላለሁ
ሙሌ የሰፈሬ ልጅ ስላየሁ የአራት ኪሎ ስላሴ የተመሰገነ ይሁን ለዚ ወጤት እንድትደረስ ያደረጉህ እናት አና አባትህ ጋሽ ተስፋዬ ክብር ይገባቸዋል አንተም የእናት አባቶችህን መልካም ነገር ተከትለህ ለዚ ስለበቃህ እግዛብሔር ይመስገን ቢኔን ታናሽ አህቶንም ያንተን አራያ ተከትለው ጎበዞች ስለሆኑ ክብር ይገባሃል መልካም የሠራ ግዜ ባሕሩ ነኝ ከአራት ኪሎ 12ሁለት ቀበሌ
ምን አይነት ጀግና ነው ከብዙ ቻሌንጅ በኋላ ህይወትን አሸንፎ ባለድል የሆነ የሚያስቀና ሰው ነው! የኔ አባት እባክህ ታሪክህን በመጽሐፍ መልክ አሳትምልን!
ኢትዮጵያ በየቦታዉ ስሟን የሚያስጠሩ ጀግና የጀግና ልጆች አሏት በጣም ደስ ይላል ❤
ሶሎሞን መጀመሪያ አንተን አመሰግናለሁ ካንተ ቀጥዬ ይሄን ጀግና ኢትዮጵያዊ ማድነቅ እፈልጋለሁ ! የመጨረሻ ግብህ ይሳካልህ ! በተረፈ ረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ !
ትልቅ ሰው ነህ ወይ መታደል መረጋጋት እኮ ትልቅ ቦታ ያደርሳል እላማን ላነገበ።በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ ህይወት የገባው ነው ።ታኮራለህ ወደፊት የካናዳ የከተማው እስተዳዳሪ ትሆናለህ።ጀግና የሰፈራችን ልጅ ነህ ።የትም ተወለድ አራት ኪሎ እደግ ።❤
Owe my god! so proud of you Mulugeta
በጭራሽ መጀመሪያ አንተ አልመሰልከኝም የድሮ ፎቶህን ሳይ ነው ያወኩህ። ከምር ደስ ብሎኛል እንዲህ ነው አንገትህን ደፍተህ እንደመብረቅ ቦግ ብሎ መታየት። You make my day!
መጽሐፍ የሚወጣው ታሪክ ነው:: አንድ ምኞቴን ብቻ ልግለጽ:: ጥሩ ደራሲ ቀርቦት እና ቃለ ምልልስ አድርጎት የእኛ ሰው በካናዳ የሚል መጽሐፍ በአማርኛ ተጽፎ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢሸጥ ብዙ ሰው የሚማርበትና የሚያኮራ ታሪክ ያለው ሰው ነው:: የካልጋሪ ነዋሪ ነኝ:: አንድ ቀን አግቼው thank you for your service ብዬ እንዴት እንደኮራሁበት ብነግረው ደስታውን አልችለውም ነበር:: ትንሿ አሪት ኪሎ የሚገርም አገላለጽ ነው:: ትህትናው ልብ ይነካል::
ይሄ ሰው ለኢትዮጵያኖች ኩራት ነው ወኔው ብቻ ይበቃል ሰለሞን ግን ምን ያህል ገቢ እንዳለው ባታስገድደው ጥሩ ነው እሱም መናገር ካልፈለገ በቃ ሚሊኒየር ነው ከተባለ በቂ ነው ማሳወቅም ማወቅም ግዴታ የለብህም እንደ ጠያቂ ኮንፍዴንሻል ነገር ላይ አለፍ ብትል ብስለት ነው ። አከብርሃለሁ እናመሰግናለን ሰላሳወከን። እግዚአብሔር ይጠብቀው ገና ብዙ የሚሰራ ሰው ነው። I am proud of him.
ዋው በጣም ኮራሁበት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ደግሞ አገርህ ላይ ህዝብህብ እንድታገለግል ተባረክ
ሰለሞን ሃቀኛ ነህ ሚዲያን እከከታተላለሁ በጣም ድንቅ ሰው ለሃቅ የቆምክ ሰው ስለሆን እናከብርሃለን ወንድማችን የሃቅ አምላክ ይጠብቅህ
ሙሉጌታ ተስፋይ ዘመደይ ኮርተንባል ጅግና 🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍❤
እግዚአብሔር ይባርክልህ እድመ እና ጠና ይስጥህ በርታ
የሰፈሬ ልጅ በጣም የማውቀው እዚህ ደረጃ ደርሰህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ከተናገርከው ውስጥ ያኮራኝ እውነትህ ነው ይኸውም የማይሰደድ ህዝብ ተሰዷልና ተከቀበሉት ያሉት የካቶሊኩ ፖፕ አባባልን መግለፅህ በጣም እንዳከብርህ አድርጎኛል አመሰግንሃለሁ ።
እግዚአብሔር እድሜውን ሰጥቶህ ሐገርህንም ደጋግመህ ለማየት ያብቃህ ::
ትዕግሰትህና ልበ ሙሉነትህ ከፍ አድርጎሐልና :: ለአዲሱ ትውልድ ብዙ እንዲማሩበት ተስፋ እናደርጋለን ::
ኑርልን🇪🇹
Wow, amazing personality! I can imagine how he can boost but quite disciplined military man. Proud of you as Ethiopian immigrants.
Congratulations Mulie on your journey so far! Wish you more success!
ዋዉ! በዉጪ አገር እድልህን ከተጠቀምክበት መሆን የማትችለዉ ነገር የለም ብቻ የአላማ ፅናት ይኑርህ!!!
ልክ ወንድማችን እንዳለዉ የመጣህበት አገር ሲስተም ዉስጥ መግባት አለብህ የምትፈልገዉን ነገር ለማድረግ
ይሄንን ደግሞ ወንድማችን ሰርቶ አሳይቶናል በጣም ኮራንብህ !!!
ሁለታችሁም ተደናቂ ስኬታማ እንግዶች ናችሁ፣ እኮራባችኋለሁ በአካል ላያችሁ እጓጓለሁ መልካም ትውውቅ ወንድሞች❤
በጣም ምርጥ እና አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ነበር። በተለይ እንግዳህ ሲናገር እንግሊዝኛ ላለመቀላቀል እየተጠነቀቀ ነበር የሚያወራው ።ትልቅ ክብርና ምስግና ይገባዋል ።
It is really good to see a successful person being humble at the same time. Thank you for the lesson
ደጋግመህ የሀብቱን መጠን መጠየቀህን አልወደድኩትም እኛ ኢትዮጵያውያን . ሀብቱን እንዴት ማግኘት እንዳለብን ሳይሆን ስንት ብር እንዳለን የማወቅ ጉጉታችን የላቀ በሽታ ስለሆነ ብንታረም መልካም ይመስለኛል
@@mekonnengebre7361 የበለጠ አስተማሪ ይሆን የነበረው እንዴት ሀብቱን እንዳፈራው ቢያብራራ ነበር::
እሱ ስለጠየቀው ነው እንዴ ያመመህ? ባይጠይቀውም ሰውየው ራሱ እኮ ሚሊየነር ሆኛለሁ ብሏል::
እግዚዓብሔር ከዚህ የበለጠ ሀብት ይስጥህ ወንድማቺን አንተ ለብዙ ኢትዮጵያዊኖች ወገኖቻቺን ታላቅ ምሳሌ ነህና ስላሴዎች ኑሮህን ስራህን .......ወዘተ የተሳካ ያድርጉልህ ጀግናቺን !! ::
የስፈራችን ልጅ የመቅደላ ግሮስሪ family እዚህ ቶሮንቶ ነው ያለነው ቀበሌ 12 አለን ቶሮንቶ እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ቦታ ላይ ስላየንህ🙏🏻👍
ቀበሌ 12...እኔም አለሁ ጀርመን
የግርማ ረጋሳ ቤተሰብ ናችሁ?
😂😂😂😂😂
በመላው ዓለም ያላችው ኢትዩጽያውያንና ባላችውበት ጌታ ይከተላችው ከቡዳ ይጠብቃቸው መንገዱ ሁሉ ይቅናላችው ሞገሱን ይስጣችው በብዙ ምርኮ በብዙ በረከት ለውዳ አገራችው ያብቃችው ካገር ቤት የሚከተላችው የዘር ማንዘር እርግማን በየሱስ ስም ይመታ
አገርህን በጥሩ አሰጠርተህ የተቀበለችህን አገረ ከናዳ አኩርተህ ለዚህ ለደረሰኸህ ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰዉ ወድ ወድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ጥሩ ትምረናል ከአተ
He’s so strong he did a lot of things waw long live for you and your family keep up god beles you
I heard about ""Canadians "" they are so nice the best people in the world 🌎 ❤️ ♥️ 💙 😍 💕 🌎
Am Eriteran guy inspiring me as habesha i follow u thanks for inviting him thanks bro good job next i am waiting u🎉
@@merhawiberhe4476 poor Eritrean thanks to dictator essays no rich Eritrean in Eritrea
@@merhawiberhe4476 We are no longer Eritrean friends
ቅን ተባረክ
የሚደነቅ ጀግና ነው ለሁላችንም ትምህርት ነው
ሠሌ እንኳን ደህና አየንህ we missed you. እንግዳህ የሚገርም ጠንካራ ሰው ነው ከሱ ብዙ መማር ይቻላል:: በጣም ያዘንኩት እዛ ጣሊያን ዘመድ ናቸው እሳቸውጋ ሂድ ብለውት እነሱም ፈቃድ የለህምና አናስተናግድህም ብለው የመለሱት homeless ሆኖ የተንገላታው፥ ዛሬ ላይ የከፍታ ማማ ላይ ደርሶ ሲያዩ እንደው ይፀፅታቸው ይሆን??
Proud of you Mulie! Keep shining!
What a great accomplishment and highly intelligent person and proud of being Ethiopia. Long Live brother.
Proud of you my Cousin Captain Mulugeta Tesfay!
ካናዳ እኩ እንደዜ ናት ከስራህ ከተማርክ ሁሎንም ማደረግ ትችላለህ ጉበዘ ይሄን ነው ካናዳ የምትፋልገው ስውች ስታመጣ ቁጨ ብሎ እርዳታ መጠበቀ አደለመ። ግን እቶ ሙሎጌታ ነጨ ስው ብቻ ስራ በመስጠትህ ቅር ብሎናል ካናዳ ሀሎም የራሱን ህዝብ የስራ እድል የሚስጥው ለውደፋቱ ድበለቀ እደረግው ድሙ የቤት ባልቤት ቤት አያክራይም ሱፓር (manager) የሚባል ብትቀጥር ላንትም ከእንዳንዳ አላስፋላጌ ክሱች እራስህን ትጠብቃለህ ብይ እስባለሁ viva 🇨🇦
Fascinating story! He is so humble, May God continue to bless you and your family! This is a true Canadian success story for sure! 👏 👏 👏
First time to see your channel. Thank you for sharing a great successful man. Keep up the good job. God bless.
ሙሉ በሙሉ የተማላ ሰው በራስ መተማመን 100%ትልቅ መታደል ነው። ጥረቱ ነው እዚህ ያደረሰው።ነጮች አንተ በራስ መተማመን ካለህ ያከብሩሀል
የሀገሬ ባለሀብቶች ከእዚህ ሰው በጣም ብዙ የሚማሩት ነገር አለ ሀገሪቱን እያስተዳደርን ነው የሚሉትም።
የኛ ሓገሪዎች መሪዎች በራሳቸዉ የማይተማመኑ ከፍራታቸዉ የተነሳ በማስፈራራት ................... ነዉ የሚመሩት
Personality of an excellence!!!
Proved himself in every venue and continue to grow…
You are amazing!
ትክክል የሚያከብርህን አክብሮ የወደደህን ወደህ በቅንነት አገልግለህ ሀገሩን መልመድና መዋሀድ ያስፈልጋል
በጣም ደስ የሚል የህይወት ታሪክ ነዉ
በጣም ትልቅ ልምድ ነዉ ያካፈላችሁን። ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ።
Mulugeta is a highly intelligent man! I am proud of him 👏
ካናዳ ውስጥ የሚኖረው ሃበሻ በግምት ግማሽ ሚሊዮን ሊሆን ስለሚችል ለወደፊታችን አስበን ለኢትዮጵያዊያን አዛውንቶች አብረው ሊኖሩበት የሚችሉበትን ቦታ በግዜ ለመያዝ ወንድማችን ሌላውን ሀበሻውች በያሰተባብርልን ጥሩ ይመስለኛል
Legend!
Wow, i am also Arat kilo born and raised around the same area accross "ብርሃንና፣ ሰላም፣ማተሚያ፣ቤት። and went to menlik elementary and high school. From 1st grade to 12th grade. I Went to the Addus Ababa science university at arat killio. Now, I am in USA. የሰፈሬ፣ ልጅ፣ ነህ።
ሶል እንኳን ደህና መጣህ በጣም ይገርማል በሰው ሃገር እንዲህ ስንከበር የሃገሬ ወታደሮች መቼ ነው እንደዚህ በክብር የሚሸለሙት?
የአሁን የሓገራችን ወታደሮች የአገራቸዉን ልጆች ወንማቸዉን ነዉ የሚገሉት የሚገዳደሉት የዉጭ ጠላት አይደለም
የአሁን የሓገራችን ወታደሮች የአገራቸዉን ልጆች ወንማቸዉን ነዉ የሚገሉት የሚገዳደሉት የዉጭ ጠላት አይደለም
የስፈሬ ልጅ ያንተ ስኬት በጥሩ ፀሐፊ ተፅፎ ለትምህርት library መቀመጥ አለበት🙏🏽
የገረመኝ ነገር ቢኖር ሰውየው የህይወት ልምዳቸውን እያካፈሉን ነው ምስጋና ይገባቸዋል፥፥ ግን ባክ ግራውንድ ሙዚቃው አልገባኝም፥፥ ሰውየው እያወሩ እንጂ እየዘፈኑ አይደለም፥፥ The music is nerving.
የኔም ምልከታ ነው ወንድሜ ሙዚቃው ቢቀርስ
በጆሮ ማዳመጫ ሙዚቃው ሲሰማ'ማ ደም ያፈላል።
This is the bast program has All wase your bast ethiopan canadian Hero we Love you
I love his courage, if you put ur mind into anything 100% you can achieve it, he is the testimony! We as diaspora ethiopian we can learn from your life experience! Thank you for sharing your story.
Am proud of you and your the fully lucky person
Bless you more great job
Yene wed agot kortenebehal keepit up 💝💝💝
always they way you doing appropriate you because you fight for justice I was heard you pulses sacrificed it really you are courage for your personal behavior please don't give up.
I'm proud of u brother -Calgary❤
Please enterbw like this strong person l really appreciate for the journalist he is kind and patient waw he born Ethiopia
እግዝአብሔር አምላክ
ዕድሜህን ያርዝምልን
እንዳተ ያሉትን ያብዛልን ትውልድህ
ይባረክ ለኔም ምኞቴ ነው እንዳንተ ያክብረኝና መቸር በጣም ደስ ይላል ተባረክልን🙏
ምርጥ የአራት ኪሎ ልጅ የነ ቴዲ ነብሱን ይማረው ጓደኛች ን ነበር ጀግና ነህ ጨምሮ ይስጥ
በጣም ጥሩ ዝግጅት በጣም መልካም ሰው ነው ደስ የሚል ፕሮግራም
Wow, I'm very proud of you Sir. Amazing success and great personality. Big example for millions
የእናት የአባት ምርቃት ተጨምሮበት እንጂ መልፋትማ ሁላችንም እንደ አህያ ነው እምንለፋው። ለዚህሽያበቃህን ፈጣሪህን አመስግን። ክብሩን እሱ ይውሰድ የአገሬ ልጆች እዚህ ደርሰው ሳይ ፈጣሪን ስለእነሱ አመሰግናለሁ።
Welcome Muller and Thank you Solomon waiting on you come on time. 🙏🙏
I am proud of you. Keep it up.
እንኳን ደህና መጣህ ውድ ሰሎሞን በጣም ድንቅ ታረክ ያላቸው የውል ስለጋበዝከን እናመሰግናለን💚💛❤💕😍❤🙏❤🙏❤🙏
Thanks for sharing his success and amazing story
Thank you for your service
በጣም ደስ ይላል፣በጣም ጎበዝ ታታሪ ሰው፣
አሁንም ጨምር ይስጥህ መድሀኒያለም ብርቱ ስው ነው🙏
ሰሌ የምታነሳቸው ኢሹ ዎች በጣም ጥሩ ናቸው
He is a kind man ,egziabher edme ystih.
Hello I'm very happy hear the story about Ato Mula Godd bless him.
* TRULY, I AM SO APPRECIATE YOU FOR ALL THINGS !!!
Mula my man long life ❤
I am proud of you. Keep it up bro.
Thank God about you.... !
I wish long live brother!
Ato Mulugeta ye Ethiopia kurat neh.ende Haile G/selasse.enameseginalen tihitinah degimo Libn yenekal.❤🎉
Eaw waw this True Voice of the Voice less we love you 😍 I🎉
በጣም ነው የመሰጡኝ።🙏🙏🙏 ሼርም አደርገዋለሁኝ። 🙏🙏🙏
ሶል በራሱ ሚተማመን ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታ
We are proud of you, may God bless you!
ሙሌ እዚህ ያለንበት ከተማ ኤድመንተን ሁሉም ዜጋ የየራሱን ሰው እየቀጠረ ስራ ለማግኘት ተቸግረናል አንተም ሐበሻ በመቅጠር የኛን ጭንቀት ቀንስልን እባክህን አመሰግናለሁ።
I don't think it's good idea our people is full of jealousy
@yodwako9291 yes, I know. but we have to help each other. እሺ ምን ትመክሪኛለሽ(ኛለህ) ስራ ጋር መገናኘት አልቻልኩም።
@@mlieteweldegebreal2126 send me your email address
ብዙ እና ተባዙ ምድርንም ሙሉአት የተባለው ያን ጊዜ ለኢትዮጵያዊያን ነበር ።
Kudos to Mule, proud of you brother.
Awesome,Sol!
I am relly proud of this Genteman ,My Home person for his Succeful Accomplishment in Life .He inspired me a lot ! He can be the best rollmodel for most of us who are looking for Success in Our Life ! God bless Him, his Family and the Show Host too !!!!
I love the story, but is the background music necessary?
* I STRONGLY SALUT YOU FOREVER AND THANK YOU FOREVER, AMEN !!!
* I AM SO HAPPY FOR YOU FOR EVERYTHINGS !!!
* ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!
It is so interesting interview. He is humble and inspiring person. But Please no background music its annoying With all respect❤.
Wow what an inspirational man.
እንኩዋን ደህና መጣክ ። ለማንኛውም አስተሳሰብክን በጣም አደንቅልካለሁኝ
100 the best guy and storage
ከበስተጀርባ የሚሰማውን አጉል የሆነ ድምፅ ብታጠፋው እንዴት ጥሩ ነበር። በጣም ይረብሻል።
Very interesting.
ገበያነህና ቤቲ ታፈሰ አነጋገራቸው በጣም ይመሳሰልብኛል 😅
ሙዚቃው በዛ መስማት ተቸገርን
በጣም አሪፍ ሰው ነው, ተባርክ,
አብዝቶ የሚሰራ የሚያነብና የሚያዉቅ ሰዉ በራስ የመተማመን ቸግር አይገጥመዉም ።
ለመግባባትም አይቼገርም ።
''ሥላሴዎች ይመሥገኑ አልክ'' አሁንም ይከተሉህ
I am proud of you Man. ገበያኑ ግን I don’t think the background music is important. I think it’s old fashioned to disturb audiences by music.
ደስ የሚል የተረጋጋ ሰው thanks ሶል 👍🏽👍🏽
መንታ ጀግንነት!!