#ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024
  • #gebeyanu #የማያግባቡን ምክንያቶች ‪@GEBEYANU‬
    #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #ገበያኑ #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #solomonshumiye #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #israel #iran #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #raya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
    Thanks for subscribing / @gebeyanu
    ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

ความคิดเห็น • 42

  • @GEBEYANU
    @GEBEYANU  4 หลายเดือนก่อน +2

    ውዶቻችን ዝግጅቱን ከወደዳችሁት ላይክ አድርጋችሁ ለሌሎችም ብታጋሩ እናመሠግናለን! አገራችን ሰላም እንድትሆን የሁላችንም ተሳትፎ እና ቀና ፍላጎት ወሳኝ ነው፡፡ ለሰላም እንትጋ!

    • @DreamWorkerl
      @DreamWorkerl 4 หลายเดือนก่อน +1

      ውይይቱ መልካም ነበር። ግን ስልጣን ልልይ ያለው ሃይል ንግግርና ውይይትን ሌሎችን እንደማምምኛ የሚጠቀም ምፕሆኑና ትልቁ ወሳኝንፕትም በእጅ እንደመገኘቱ በዚህ አስተሳሰቡ ለውጥ ማምጣት ይቸግራል። ኦነጎችን ዳሬ ሰላም ወስዶ ሲወያይ ከዋና ሃሳባቸው ይልቅ ስልጣንና ገንዘብ ለተደራዳሪዎች በመስጠት ሊያልፍ ፈለገው።

    • @meweds8media
      @meweds8media 4 หลายเดือนก่อน

      #የተከበሩ አቶ ገበየሁ ብዙ ጊዜ ይህን አይነት ዝግጅት ሲያዘወትሩ እሠማለሁ አያለሁም ነገር ግን አላማዎ ግልፅ አይደለም ስለዚህ ለቀጣይ ዝግጅትዎን በሙሉ ለመከታተል አልያም ለመራቅ ትንሽ ጥያቄ ልጠይቅዎት ግልፅ ምላሽ እንደሚሰጡኝ ተስፋ አደርጋለሁ።ጥያቄዎችን እንደሚከተለው አቀርባለሁ፦
      1. ዝግጅቱን የሚያዘጋጁት ውጭ ሁነው ነው ወይስ ውስጥ ነዎት?
      2. ውስጥ ከሆኑ የመንግስት አካል ነዎት?
      3. እየተረበሽን ያለው በህዝብ ሳይሆን በታጠቁ አካላት ናቸው ህዝቡ ተው ቢላቸው እንኳን አይተውም ህዝቡን እያመሡት ነው አሉን የታጠቁት አካላት ከሰማይ ነው የመጡት ማለትዎት ነው? እኔ በራሴ የወጣሁት የአባቴ በደል ቆርቁሮኛል ብዬ ከሆነ አባቴን ለምን እረብሸዋለሁ ለምንስ ተው ሲለኝ አልሠማውም? ነው ወይስ የመንግስት ሚዲያዎች ህዝቡ ጠልቷቸዋል የምትሏን አልቧልታ ነው መንደርደሪያ አድርገው የተነሱት እንደዛ ከሆነ በጣም ስህተት ነዎት ትልቅ ዝግጅት ሲዘጋጅ መጀመሪያ ገለልተኛ መሆን ያስፈልጋል እኔ ዳንግላ ተወልጄ ያደግሁ አገው ነኝ እና በአለሁበት አካባቢ የመንግሥት አካላት ስለሚያስገድዱ እንጅ ህዝቡ ፋኖን ቢነካበት አይፈልግም ክላስ ለማስተማር ገብተው የፋኖን ደካማ ጎን ቢያወሩ ነገ ዳግመኛ አይገቡም ወደዛ ክላስ ግፋ ሲል መቀጠል አይችሉም የህብረተሠቡ ለፋኖ ያለው አስተሳሰብ ከምልዎት በላይ ነው ያውም እኔ የማየው የፋኖ ተቃዋሚ ነው እየተባለ በሚወራለት አገው ምድር ያለውን ነው ሌላው ንፁሁ አማራም ከዚህ የበለጠ እንጅ ያነሰ sense እንደማይኖረው ግልፅ ነው
      ነገር ግን እርስዎ ያሉት ድምዳሜ ትክክል አይመሥለኝም"፤ እንደዚህ ከሆነ ይሄ ሀገርን ለማዳን የሚደረግ ውይይት ሳይሆን የመንግስት ትእቢት ለማስፈፀም የሚደረግ ስእልታዊ የብልፅግና ትግል ነው መስሎ የታየኝ
      4.ስለ ውይይት የምታነሡት ነገር አንባ ገነን መንግስት ባለበት ሀገር እናንተ የምን አቅም አላችሁ እስኪ እስካሁን ጠቅላዩ ይሁን ብሎ ሌላ የመንግስት አካል አይሆንም ብሎ ያስቀየሠው አንድ አጀንዳ ይንገሩኝ ጠቅላዩ እንዋጋ ሲል ስለ ጦርነት ጠቀሜታ የሚያብራራ ጠቅላዩ በቃን ሲል ስለ ሰላም የሚሰብክ የመንግሥት አካል ባለበት ማን ዋስትና አድርጋችሁ ነው ይህንን የምታወሩን? ለእርስዎተ መናገር አይጠበቅብኝም ያውቁታል እንጅ ለመደራደር እንኳን ተወክለው ሂደው እኮ ከተቃዋሚዎች ቆንጠጥ ያለ ጥያቄ ሲነሳ ሀገርን በሚጠቅም መልኩእና ዘላቂ ሰላምን በሚያመጣ መልኩ ያላቸውን እውቀት ተጠቅመው ከመስጠት ይልቅ በየደቂቃው ወደ ጠቅላዩ እየደወሉ ምን እናድርግ እንዲህ አሉን እያሉ የሚጠይቁ የመንግስት ሀላፊዎች ናቸው ያሉ ስለዚህ በዚህ መካከል ሁነህ የእናንተ ሀሳብ መተግበር ዋስትናው ምንድን ነው?
      5.ከተቃዋሚዎች ጎራ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠትስ መንግስት ዝግጁ ነው?ተደራዳሪችን ወስዶ እየተደራደረ ደመሰስናቸው እያለ ዜና የሚሰራ መንግስት ምን ያክል ከልቡ አምኖበት ይሆን የሚደራደረው? የተቃዋሚዎች ጥያቄ በሽግግር መንግስት ላይ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም ተገቢም ነው እንጅ ዳግም ብልፅግና ሀገር ተረክቦ ይመራል የሚል ተስፋ ኑሯቸው ጥያቄዎች ይመለሡ የሚል አይሆንም ለዚህስ ምን ያህል ዝግጁ ነው መንግስት?
      6.ለአንደኛው ጓደኛዎት አንተ በሰላማዊ መንገድ እየታገልክ ነው ሲሉ ሰማሁዎት እውን ታጋይ ነው?በሀገራችን ሰላማዊ ትግል አለ ማለትዎት ነው? እንደ እውነቱ ከሆነ በሰላማዊ መንገድ እየታገሉ ያሉት ታስረዋል ተሰደዋል ተገድለዋል አልያም ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ አሸባሪ የሚል ታርጋ ተለጥፎባቸዋል ምናልባት ሰላማዊ ታጋይ አለ ከተባለ ከህዝብ ጋር እንጅ ከመንግሥት ጋር አይሆንም።
      ከዚህ በተረፈ እንደ የምክክር ኮሚሽን የሚሉት የመንግስት ምክክር አይነት አላማ ከሆነ የእናንተም እቅድ ምላሽም አልፈልግም አመሠግናለሁ።ምክንያቱም የምክክር ኮሚሽን ማለት የተለያዩ ቦታ ላይ ያሉ የብልፅግና አካላትን ማወያየት ነው እንዴ በጣም የሚያሳዝን መስሎ ስለታየኝ ነው ከአጠፋሁ እታረማለሁ። #ዶክተር ደምስ እባላለሁ ከእንጅባራ ዩንበርሲቲ የphysics lecture

  • @abebelegassu7542
    @abebelegassu7542 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለሞን ሹምዬ አድናቂህ ነኝ። እውነትን ለመናገር ወደኋላ የማትል።

  • @abebelegassu7542
    @abebelegassu7542 4 หลายเดือนก่อน +1

    መነጋገርን የመሰለ መላ የለም። በተለይም በ 21ኛው ክፍለ ዘመን።

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ ችግሮቻችን
    1ኛ ,መናናቅ
    2ኛ,መጠላላት
    3ኛ,አለመተማመን
    ይህ ችግር ይፈታል ብዬ አላምንም በቅርብ ምን አልባት 100 አመት ይፈጅብናል እዛም የምንደርሰው አሁን መንግስት የጀመረውን የምክክር መድረክን በአግባቡ መጠቀም ከቻልን ነው አለዚ ግን መለያየታችን ግልጽ ምልክቶች እያየሁ ነው so sad !!❤❤❤❤

  • @AbabulguAbabor
    @AbabulguAbabor 4 หลายเดือนก่อน

    ከአለም ሀገራት በማዳፈን ሀገራችን ኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ነች ከዚህ በሽታ መቼም የሚትላቀቅ አይመስልም!

  • @wendmagenmusia6133
    @wendmagenmusia6133 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋና ዋናዎቹ
    1- መናናቅ
    2- ጠቅላይ ገዢነት
    3- በሀገር ደረጃ አለማሰብ
    4- ሀቀኛ አለመሆን
    5- አሸርጋጅነት
    6- እኛና እነሱ
    7- የውሸት ትርክት
    8- አሽሙር
    9- nicknames
    10- ርህራሄ ማጣት

  • @TewodrosEngeda
    @TewodrosEngeda 4 หลายเดือนก่อน

    መነጋገር ህመም ሊኖረው ቢችልም ካለመነጋገር ጋር ግን እድሉ ካለ በጭራሽ አይወዳደርም ወንድሞቼ እህቶቼ እናቶቼና አባቶቼ ግድ የላችሁም እንዳይቆጨን ለመነጋገር ያለንን እድል ሁሉ አሙአጠን እንጠቀም:: እወዳችሁ አለሁ አከብራችሁ አለሁ!!

  • @wechecha
    @wechecha 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ያልኩት ካልሆነ የሚል መንፈስ ነው መጀመሪያ ማስወገድ ያለብን:: ሁለት ሰው በአንድ ፓርቲ ስር በሐሳብ ቢጋጩ በራሳቸው መንገድ መሄድን አማራጭ ያርጋሉ:: አስታራቂ የተባለው አካል ሁለቱም ለማሸነፍ ሲሞክሩ እንኩዋን ሊያስታርቅ ከሁለቱም ጋር አልሰራም በሚል ሶስተኛ አካል ይሆናል::

  • @tsegayebalcha9585
    @tsegayebalcha9585 4 หลายเดือนก่อน

    ለጋራ አንድነት ከተፈለገ የማይነሳ ቅሬታ መኖር የለበትም ትንሿም ትልቁም እኩል መለያየትን ሊያመጣ ስለሚችል ብሎም ወደ ነፍጥ ለማንሳት ስለሚዳርግ ሆሉንም ነጥቦች በማንሳት ሰቶ በመቀበል መርህ እንዲሁም በይቅር ባይነት መንፈስ መፍቴዎችን በመስጠት ለሚቀጥለው ትውልድ እኩልነት የሰፈነባትን አገር ለማስረከብ ዋንኛው መፍትሄ ግልፅ ውይይት ነው : :

  • @yibeltalabraham603
    @yibeltalabraham603 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን ሽምዪ;
    ጊዜ የማይሰጠው ነገሮች አሉ።
    ከተወያዩች ወይም ከተሳታፊዎች የምንሰማው ነገር ግን አንደ ሀገር ከችግሩቻ እንዴት እንደምትወጣ ነው የሚተነትኑት !
    ስለሞን ;እንደሀገር አሁን ባለንበት ሁኔታ በተለይ በሁለቱ ክልሎች ያለው የጦርነት ጉዳዩ መቆም አለበት ።

  • @abebelegassu7542
    @abebelegassu7542 4 หลายเดือนก่อน +1

    To overcome these barriers, it’s important to establish clear goals, encourage active listening, foster an inclusive environment, and use digital tools effectively to facilitate communication. Additionally, addressing power dynamics and promoting a culture of open communication can help mitigate these challenges. This are Lack of Clear Goals, Dominant Personalities, Hierarchical Structures, Groupthink, Time Zone Challenges and Unresolved Conflict are the main barriers.

  • @berrez4985
    @berrez4985 4 หลายเดือนก่อน

    SELSMON YOU SUMMON AND SHOUT SO NOTHING COMES FROM YOU.DON'T CONDEMN THE HEROS.KEEP ON SHOUTING.

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765 4 หลายเดือนก่อน

    ለምን እንደዚህ አናደርግም እኔ ይሄ ይሄ ችግር አለብኝ ፍቱልኝ ብዬ ብመጣ እና እናንተም እንዲሁ ከዛ ደግሞ አብረን ስንሰራ ያላየነውን ችግር እያየንና እየፈታን መሄድ

  • @AssayehgenFeleke
    @AssayehgenFeleke 4 หลายเดือนก่อน

    ይድረስ ለአቶ ሰለሞን ፡ ዝግጅትህን በአብዛኛው ተመልክቻለሁ ። እስካሁን የውይይቱ መቼት effects ቱን ነው ዝግጅትህ ። causeዙን ወይም ችግራችንን አስቲ እንለይ ። መድረኩ ስላለህ እስቲ ምራው ። ብዙ ጠቀሜታ ይኖረዋል ።

  • @asfawnigussie1255
    @asfawnigussie1255 4 หลายเดือนก่อน +2

    Denqoro menekuse limuti bandira lebso min abbatu yiseral wuyiyyitu layi? Tsinfenya malet endezih yalle newu.

  • @chaneberhe7387
    @chaneberhe7387 4 หลายเดือนก่อน

    ዐምሓራ የእራሱን ሀገር መመስረት አለበ ኢትዮጵያ ከምትባል የጨካኞች ስብስብ ቡድን ዐምሓራ መለየት አለበት።

  • @Abby-o8n3n
    @Abby-o8n3n 4 หลายเดือนก่อน

    መነጋገር እንደ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር አልው ብይ አላምንም: ጉልበተኞች እንዲነጋገሩ ምን እናድርግ ቢሆን እና እኛስ እንደ ህዝብ ምን እንሁንላቸው? ምን እንዲሆኑ እንምከራቸው? ምገሰፅስ እንችላለን ወይ? አንተ የዚህ ክልልነህ እዚህ አትኖርም ስንባል ምን እንበል?

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ በንጉሳችን በ ዶ/ር አብይ አቢቹ መልካም ፍቃድ የተጀመረው ንግግር ያገራችንን ዋና ዋና ችግሮች ይፈታል አለዚያ ግን መለያየት እንዳይመጣ ያስፈራል ሰለሞንም ፕሮግራምክን ማቆም እና መሳተፍ አለብክ ይህን ማታረግ ከሆነ ምን እየፈለክ እንዳለ አይገባኝም መንግስት ሁሉንም ጠርቷል ሁሉንም አለዚያ ምን ሊከተል እንደሚችል እወቅ 😂😂😂😂😂😂

  • @markoshaile2246
    @markoshaile2246 4 หลายเดือนก่อน

    ኢ ዲሞክራሲ አመራር የተወብን።ሰው በተፈጥሮ በነፃነት ማሰብ መቻሉን አለመቀበል።የዓለምን ሥርዐት የተቀበልንበት መንገድ የሀሳብ መለያያት መብት መሆኑ ቀረቶ ተቃዎሚና ደጋፊ መፈጠር።ህጋዊ ውይይት መድረኮችና የብዙኃን መገናኛ ዘዴዎች ሀሳቦችን በበቂና ፍታዊነት መጓደል።

  • @tsegayebalcha9585
    @tsegayebalcha9585 4 หลายเดือนก่อน

    መነጋገር አሁን ነው ነገ ወይ ተነገ ወዲያ አይደለም ያም ማለት ነፍጥ ይዘው ጫካ ነገብት የእኛው የሕዝብ ልጆች ናቸው ስለዚህ በውይይነ የሕዝብ ጥያቄ በይፋ ምላሽ ሲያገኝ ታጣቂዎችም ወደ እየቤታቸው ይመለሳሉ ነፍጣቸውን አስቀምጠው ማለት ነው ዋናው የሕዝብን ጥያቄ በቅንነት ምላሽ መስጠት ነው : :

  • @Abby-o8n3n
    @Abby-o8n3n 4 หลายเดือนก่อน

    ከ0 የምንጀምር ግዴታ ላይ የደርስን አይመስለኝም:: ጥሩ የነበሩንን ነገሮችን ለይቶ ማውጣት ማን ወሰደብን እንዴት ተውሰደብን ምንስ ስላደረግን አጣናቸው? እንዴትስ እናምጣቸው? የሚሉትን ጥያቄዎች መልሰን ነው ለመነጋገር የምንችለው::ጉልበተኞች ከለሉን አብረን ተከለልን: አንተ ይህ ይኖርህ አንች ይህ አይኖርሽም ተባልን ተቀበልን: እውነታን በግልፅ መንጋገርን ይጠይቃል!!!

  • @HuzeifaKedir
    @HuzeifaKedir 4 หลายเดือนก่อน

    ለመነጋገር ነው ነው ።

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 4 หลายเดือนก่อน

    All humans are equal. It makes different what's his or her behavior. That's who I chose. Language, religion, color, or gender. That isn't makes me think that way.

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 4 หลายเดือนก่อน

    በሀገር ውስጥ ያላችሁ ፓርቲዎች አሁንም ከመንግስት ጋር ተስማምታችሁ በጋራ እየሰራችሁ ስለሆን የሚያስፈልጋችሁ መመካከር ነው ፣መነጋገርና መመካከርን አታልደባልቁት ከጋሞ ፓርቲ የመጣው ግለሰብ ነገሮች ተደበላልቀውበታል

    • @keberemengesha3947
      @keberemengesha3947 4 หลายเดือนก่อน

      አቶ ሰለሞን ፕሮግራምህን እከታተላለሁ ነገር ግን አሁን እየተነጋገራችሁ ያላችሁት የጀመራችሁትም ከመጨረሻው የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ሁኔታ ነው ።የኦሮሞ ነጻ አውጪ ጫካ የገባበትን ሁኔታ በግልጽ ባልረዳም ፣በአማራ ክልል ለተፈጠረው ግን መረዳት አለኝ
      አማራ አዲስ አበባ እንዳይገባ መከልከሉ፣ አማራ በመሆኑ ብቻ ሰው ውድ እስር ቤት መወርወሩ፣ በሌሎች ክልሎች ያሉ ልዩ ሀይሎች ሳይፈርሱ በአማራ ክልል ያለ ልዩ ሀይል መፍረሱ ፣በአዲስ አበበ ዙሪያ በተለይ በሸገር የአማራ ተወላጆችን ቤት መርጦ ማፍረሱ፣በወጋ ዙሪያ የአማራ ህዝብ መታረዱ መሰደድ ይህ ሁሉ ብሶት የአማራን ህዝብ ጫካ እንዲገባ አስገድዶታል ። እነኝህን በመሳሰሉት ነጥቦች ስትነጋገሩ አላየሁም

  • @MarthaYami-q9h
    @MarthaYami-q9h 4 หลายเดือนก่อน

    Be a true thinker , and don't accept everything you hear as truth. Be critical and evaluate what you believe in- Aristotle

  • @eliyassrew6313
    @eliyassrew6313 4 หลายเดือนก่อน

    Bzu sew edalatew aychalew gn 5 arif sew beki new

  • @Doka-c3n
    @Doka-c3n 4 หลายเดือนก่อน

    Secularism.....

  • @yusufmohammed4958
    @yusufmohammed4958 4 หลายเดือนก่อน

    ወይዘሮ ሰላማዊት የከርሳሙ ብርሀኑ ነጋ ፓርቲ አንቺና እሱ ብቻ የቀራችሁበት ፓርቲ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ፓርቲያችሁ ምን እየሰራ ነዉ?

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 4 หลายเดือนก่อน

      Yusuf sereat yaze. Professor yehene azekete yeweredewene temeherete litadege kene kelete eyelefa new. Chegerehe lemene ke gov. Gare sera new? Yehe asetesasebe degemo betame sehetete new!

    • @yusufmohammed4958
      @yusufmohammed4958 4 หลายเดือนก่อน

      @@MarthaYami-q9h ምን ለማለት እንደፈለግሽ አልገባኝም ወይ በእንግሊዘኛ ፃፊ ካልሆነ ከርሳሙ ይፃፍልሽ አሁን የያዘዉን ቦታ ለመያዝ ነበር ኤርትራ በርሀ የኘበረዉ? ለከርሱ ነበር ማለት ነዉ እንደገባን ግን እሱን አምኖና ተከትሎ የሞተዉን ወጣት ሳስብ እናደዳለሁ ለማንኛዉም የምታገኚዉ ከሆነ ንገሪልኝ ከርስህ የሚተነፍስበት ቀን ቅርብ ነዉ በይልኝ።

    • @yusufmohammed4958
      @yusufmohammed4958 4 หลายเดือนก่อน

      @@MarthaYami-q9h ቀን ከሌት እየለፋ ነዉ ድንቄም ለፋ እባካችሁ አትሸወዱ እንዲህ ለመስራት ከነበረ ፍላጎቱ መለስ ዜናዊም አይከለክለዉም ነበር?

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 4 หลายเดือนก่อน

      @@yusufmohammed4958 ì am not sure if you can understand English

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 4 หลายเดือนก่อน

      @@yusufmohammed4958 wasting someone's time is the highest form of disrespect . Don't waste my time!

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765 4 หลายเดือนก่อน

    ጅሎች ስለሆንን ነው😂😂የማወራው ስለ አብዛኛው ሰው ነው ጅልነት በብዙ መልክ ይገለፃል
    1. ለምሳሌ ባንዲራ ላይ ሙጥኝ ቆይ አሁን የኢትዮጵያ ባንዲራ ሙሉ ሰማያዊ ቢሆን ምን ችግር አለው ኡኡኡኡኡ ነው ምትሉት
    ግን ችግራችንን ይሄን ያህል ከተረዳነው ይሄ ሁሉ ተንታኝ እያለ እንዴት መቀየር አቃተን 😂😂

  • @meweds8media
    @meweds8media 4 หลายเดือนก่อน

    የጠየኩህን አጥፍተከው ነው ጋሽ ሰውዬው?

  • @solomontamiru9313
    @solomontamiru9313 4 หลายเดือนก่อน

    Lack of knowledge, shy to share ideas or frustrations, carelessness & selfishness, hiding .....hate or misunderstanding, txs

  • @viva8589
    @viva8589 4 หลายเดือนก่อน

    የበርጫ ወሬ

  • @asfawnigussie1255
    @asfawnigussie1255 4 หลายเดือนก่อน

    Denqoro menekuse limuti bandira lebso min abbatu yiseral wuyiyyitu layi? Tsinfenya malet endezih yalle newu.