#ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #ethiopian #ሙሉ ዝግጅቱ ተለቋል ‪@GEBEYANU‬

ความคิดเห็น • 4

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 3 หลายเดือนก่อน

    መሪዎች በኢትዮጵያ ላይ ቁማር ይጫወታሉ

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 3 หลายเดือนก่อน

    ትውልድ ተጨረሰ አዛውንት መጦሬያ አጡ 10 ሚሌየን አልቆ 110 ሚሌየን ሰላም ይኑር የሚል የጠ/ሚ ማህበራዊ አማካሬ በሀይማኖት ዳቆን ሰይጣን ነው ማውገዝ ካለብን እስኪ ፈጣሬን እንፍራ ከእውነት እንጋፈጥ።

  • @ZebnayMesrt-tg8vq
    @ZebnayMesrt-tg8vq 3 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ከዚጋ ላይመሳ ል ይችላል የቤት ክራይ ግን በስንት ቤት ተገዝ ቶ ወይ ሰቤ ት ተሰርቶ ነው ክራይ ተወደደ የምትሉት 1700000 ቤትተገዝቶ 30000ውድ መሆኑ ነዉ

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish 3 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄህ ራሱ ጠብጫሪ ነው ይህ ኣባባል በደል ኣፈና ለማድበስበስ የሚጠቅም የኣደርባይነትህ ጥግ ነው።
    ይልቁንስ እንዴት ትጥቕ ላስነሳ ቦታ የሌለው ህብረተሰብ እንዲኖረን ምን ምን ሲሟላ ነው ?ብለህ ብትጠይቅ ኖሮ ሃቀኛና ሚዛናዊ ርእስና ጥያቄም በሆነ።