ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናመሠግናለን dr ከአንተ ብዙ ትምህርቶችን ተምሬያለሁ ቅርንፉድ ከእሩዝ ውሀጋ ቀላቅለን ፀጉራችንን ብንቀባው ጠቀሜታው ለማብዛት ነው ወይሰ ለርዝመት ከቻልክ መልሰልኘ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
selami dokiteri inameseginaleni t’ek’amī mikirochi
Thanks for sharing Dr
Yewer abeban yametal4:44
ደክተርየ ላስቸግርህ እኔ ትምህትትህን እከታተላለሁ እና እኔ 7/ባትወር እርጉዝነኝ እና የመጀመርያየነው ከመጀመርያ ጀምሬ እከታተልሀለሁ እና አሁን እግሬን በጣም ያመኛል መተኛት አልቻልኩም ይቀጨቅጨኛል ሀኪቤት አልህድኩም አራት ወር ላይ የህድኩነኝ የምን ችግር ይሆን መልስልኝ እባክህ❤❤❤❤❤
Pcos ያለብን በምን ማስተካከል ይቻላል D/r አትለፈኝ
እናመሰግናለን❤ግን ለምን አይታይለትም ሽር እያርግን እህቶችዬ
እናመሰግናለን እኔ ከቁርስ በፊት EUthyrox እወስዳለሁ በቋሚነት የቁርፉድ ዉሀ ከምሳ በፊት እጠጣለሁ አንዳዴ 2 ፍሬ አፌ ዉስጥ አድረጋለሁ
ዶ/ር እባክህን ሀሞት ጠጠር በኦፕራስዮን እድርጌሃለው መጠጣት እችላልሁ
እናመሰግናለን ዶክተር ተመልካች የለም እሳ
አዎ የለም። ሼር ስለማታደርጉት ነው ። ሼር አድርጉ ይህ ትምርህት ነው ትጠቀሙበታላችሁ
❤❤❤❤
እናመሰግናለን 🙏
🙏
Doctor le erguz set yhonal
ጎጂ አይደለም። ሆኖሞ ማብዛት የለባትም
lerguz yihonal?
አዎ ግን ማብዛት የለባቸውም።
እናመሠግናለን dr ከአንተ ብዙ ትምህርቶችን ተምሬያለሁ ቅርንፉድ ከእሩዝ ውሀጋ ቀላቅለን ፀጉራችንን ብንቀባው ጠቀሜታው ለማብዛት ነው ወይሰ ለርዝመት ከቻልክ መልሰልኘ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
selami dokiteri inameseginaleni t’ek’amī mikirochi
Thanks for sharing Dr
Yewer abeban yametal
4:44
ደክተርየ ላስቸግርህ እኔ ትምህትትህን እከታተላለሁ እና እኔ 7/ባትወር እርጉዝነኝ እና የመጀመርያየነው ከመጀመርያ ጀምሬ እከታተልሀለሁ እና አሁን እግሬን በጣም ያመኛል መተኛት አልቻልኩም ይቀጨቅጨኛል ሀኪቤት አልህድኩም አራት ወር ላይ የህድኩነኝ የምን ችግር ይሆን መልስልኝ እባክህ❤❤❤❤❤
Pcos ያለብን በምን ማስተካከል ይቻላል D/r አትለፈኝ
እናመሰግናለን❤
ግን ለምን አይታይለትም ሽር እያርግን እህቶችዬ