ፍራፍሬዎችን በእርግዝና ወቅት መመገብ የሚሰጣችሁ የጤና ጥቅሞች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 15

  • @yamekail
    @yamekail หลายเดือนก่อน

    ምን ይሻለኛል ባሌ ነብሠ ጡር ሆኜ ጥሎኝ ጠፋ 8ወሬ ነው ደሞ እሡ መጥፎ ሡሥ አለበት እግዚአብሔር እንኳንም ገላገለኝ 😢😢 በመሃል ይሄ ነገር ተፈጠረ ምን ላርግ የራሤ የሆነ ገቢ የለኝም ከኩዌት ከመጣው አንድ አመት ሆነኝ ያውም ድል ባለ ሠርግ ነበር የተጋባነው እሥኪ ምከሩኝ በማርያም 😢

  • @Argobwa
    @Argobwa หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ ❤ 6ወሬ ጨረስኩ የሆድ ድርቀት አላጋጠመኝም በቀን ሰላጣ እና 1ቱፍህ እመገባለው

    • @Jamal-r1i
      @Jamal-r1i หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @ወለተማረያም-አ5ጀ
    @ወለተማረያም-አ5ጀ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ እናመሰግናለን ዶክተር እባክህ ጥያቂ አለኝ ሆዴ በጣም ይጪሀል ይጎጎል እረፍት የለዉም ሁለት ወረ ሆነኝ ይህ ነገረ የተከሰተብኝ ሴክሰ ካረኩ ቀን ጀምሮ ነዉ ህመም አይሰማኝም እና እረግዝና እንዳይከሰት ይከለክላል

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  หลายเดือนก่อน

      ህክምና አላደረግሽም ?
      እርግዝናን አይከለክልም

    • @ወለተማረያም-አ5ጀ
      @ወለተማረያም-አ5ጀ หลายเดือนก่อน

      @dr.amanuel- አላደረኩም ህመም አይሰማኝም

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @Jamal-r1i
    @Jamal-r1i หลายเดือนก่อน

    በጣም እመሰግናለሁ አሁን❤ የ8 ወር ነኝ ግን ቀኝ ጎኔን ያመኛን የጨንቀኛን

    • @Argobwa
      @Argobwa หลายเดือนก่อน

      @@Jamal-r1i አይዞን ጉን ያማል 6ወሬ አትጨናነቂ ያለ ነው ልጁ እያደገ ሲሄድ ጉን ወገብ ያማል እኔይም እንዳቺ ነኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  หลายเดือนก่อน

      የግራ ጎን ህመም አልፍ አልፎ የሚከሰት ከሆነ ወይንም ደግሞ የከፋ ካልሆነ አስጊ አይደለም። ነገር ግን የባሰ ከሆነ ለሀኪምሽ አሳውቂ በቼክአፕ ጊዜ

    • @Jamal-r1i
      @Jamal-r1i หลายเดือนก่อน

      @@dr.amanuel- በጣም የሚሰማኝ ቀኝ ጎኔን ነዉ

  • @giygu4868
    @giygu4868 หลายเดือนก่อน

    የካቲት 25 የወር አበባ አየሁ ከባሌጋ መጋቢት 5 ተገናኝ በ6 ወደ ስራ ሄድኩ አሁን ስት ወሬ ነዉ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  หลายเดือนก่อน +1

      አሁን ኮ 41 ሳምንትሽ ነው። 10 ወር ጨርሰሻል ኮ መውለድ ያለብሽ ሳምንት ላይ ነሽ። እርግዝና እስከ 42 ሳመንት ነው ምንጠብቀው

  • @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
    @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ይችን ጥያቄ መልስልኝ ላስቸግርህ ፔሬደ ሳይዛባ በየ ወሩ ይመጣ ነበር አሁን ካገባሁ በህዋላ ቀረ ከቀረም ሁለት ወር ሆነው አርግዥ ይሆን? ይቅለሸልሸኛል ጡቴንም ያመኛል ቲንሽ ስራ ከሰራሁ በም ይደክመኛል

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  หลายเดือนก่อน

      አዎ ሊሆን ይችላል። እስካሁን ለምን ምርመራ አላደረክሽም ?