በጤናማ እርግዝና እና ከማህፀን ውጪ እርግዝና መካከል ያለው መሰረታዊ ልዩነቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @ወለተማረያም-አ5ጀ
    @ወለተማረያም-አ5ጀ 17 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ሰለምሰጠን ትምህረትህ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Saramt8wc
    @Saramt8wc 16 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር እኳን ደህና መጣህ ሌላኛው ቪዶህ ላይ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር ስለቀረፋ ጥቅም የለቀከው ቪዶ ላይ በዚህ ከቻልክ መልስልኝ ምርመራ አድርጌ እንደዚህ አለውኝ ምንማለት ነው 👉 Endomertial polyps

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  16 วันที่ผ่านมา

      እሺ edometrial polyp ማለት በማህፀን ውስጥ የሚፈጠር እባጭ ማለት ። እባጩ የተለያየ መጠን አለው። ካንሰር አይደለም።
      የከፋ ከሆነ እርግዝናን ይከላከላል።

    • @Saramt8wc
      @Saramt8wc 15 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ዶክተር ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 🙏እሺ ዶክተሯ ያለችኝ ይወጣል ብላኛለች የማርገዝ ቻስ ይኖረኛል ግን ?? አሁንም የሄድኩት ብዙ ግዜ ለማርገዝ አልሳካ ሲለኝ ነው ቼክ የተደረኩት ደሞ ያለሁት ውጭ ሀገር ነኝ 😭

  • @ametulahAmetulah
    @ametulahAmetulah 17 วันที่ผ่านมา

    ዶኮታር እናመሰግነለን ጥየቄ ነበራኝ መለትም ከመሀፀን አንደንዴ ደምፆ የሚወጠው ለምንድነው አንደንዶ ሆድ እንደሚጮ ነገር ብቻ ፈስ አደለም ለምንድነው

  • @DanaitBlkew
    @DanaitBlkew 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ዶክተር የ 4 ወር መንታ እርጉዝ ነኝ እናም ከ 3 ወር ጀምሮ ከባድ ደም አየፈሰሰኝ ነው ዶክተር ጋ ስሄድ sub chorionic hematoma የሚባል የተጠራቀመ ደም ነው ብል duphaston 10 mg እና የ ማህፀን ማጠንከሪያ መርፌ ብቻ ነበር የታዘዘልኝ ሆኖም ግን hematomaw በፍጥነት ጨመረ ከ 6cm-8cm-10-12 cm እያለ በፍጥነት እየጨመረ ነዉ ደሙም አልፎ አልፎ ይቆምና በተከታታይ ደግሞ ይፈሰኛል አልትራሳውንድ ላይ ፅንሱ እያደጉ እና ጤናማ እንደሆኑ ያሳያል , የሆነ ነገር በለኝ ጭንቀት ውስጥ ነኝ 😥

  • @mulumusgun5351
    @mulumusgun5351 17 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶ/ርየ እንኳን ደህና መጣህ መረጃህ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
    እኔም የጊሊ ጥያቄ አለኝ
    እኔ የወር አበባየ ተዛብቶ ከዛም የማህፀን ዉሃ የቋጠረ አለሽ ተብየ መከላከያ እየወሰድኩኝ ነው ግን ኣሁን የወር አበባዬ ከመጣ ወር ህነኝ ነገር ግን በማሀል ትኑሽየ ንጥብጣብ ኣይቸ ነበር በጣም ትኑሽ ደማቅ ደም ነው ከዛ ደሞ በጣም ያቅለሸልሸኛል ጡቶቸ ከወትሮ የተለየ ለስላሳ ሁኖል ስይዞዉም ያመኛል ትኑሽ ዉሃ ነገር ኣወጣበታለሁ አታቸኛው ወገቤ ያቃጥለኛል ምን ይሆን?? እርግዝና ይሆናል ብየ በ ሽንት መምርመርያው ሳየው የለም ግን በደንብ ኣላወቅኩበትም መሰለኝ
    ምን ትመክረኛለህ?

  • @Amenadav
    @Amenadav 17 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ከልባችን ስለምትሰጠን ምክር እና ትምህርት
    ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ የወር አበባዬ ከቀረ ሶስት ወር አለፈው ነገር ግን እርግዝና የለኝም ምርመራ ሳደርግ ምንድነው ምክንያቱ ? ምንስ ላድርግ ?

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  17 วันที่ผ่านมา

      ያለ እርግዝና የወር አበባ የጤና ችግር ሳይኖር ይህን ያህል ጊዜ አይቀርም። ህክምና አድርጊ