የተፈጥሮአዊ ውርጃ (ለፅንስ መጨናገፍ) አጋላጭ የሆኑ ሁኔታዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @BemrikDer
    @BemrikDer วันที่ผ่านมา +1

    ሰለምዶ/ር ለሚክርህ እናመሰግናለን ጥየቄናበረኝ እንደታልፈኝ 2ወርበርረሱግዜ ወርዶናበር እናአሁን ከወረደ3ወርሆኖታል በየወሩፔሬዴይመጣል ግንእስከሆን የእርግዝናምልክት አለየልብ ትርታውም ከውርጀውቦሀለ ግንኙናት አለደረኩም

  • @መሠረትመሠረት-ጠ1ኸ
    @መሠረትመሠረት-ጠ1ኸ 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ዶክተረ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነዉ

  • @ወለተማረያም-አ5ጀ
    @ወለተማረያም-አ5ጀ 6 วันที่ผ่านมา

    dokitere inameseginaleni

  • @SjgsufShveige
    @SjgsufShveige วันที่ผ่านมา

    አናመሰግናለን ደጉተር አና ልጠይቅህ ኣደራ መልስልኝ 1ወር ከ1ሳምንት ሆነብኝን ሃኪሜ ሄድኩና በፅንሱ ኣከባቢ ደም ኣለ መዳኒት ሶጡኝ ግን ችግሩ ኣለተዋቀም ምታውቀው ካለ እስኪ ንገረኝ ተጨኒቄላው ደሞ ከ7 ወር ቤፊት ኣጋጥሞኝ ነበር እርግዝናው በራሱ ሃክም ቤት እማላለስ ነበር ግን ምንም ኣልሰራልኝም

  • @هلتعي
    @هلتعي 7 วันที่ผ่านมา

    ደኩተርየ እናመሰግናለን ከ3ወር በፈት ተጨናግፈብኛ ነበር አሁንደሞ ቤሪደ ከ23 እስከ 26ባለው ኡደቴነው አሁንግ ታህሳስ1መጣ 10/12ግንኙነት አርኩ ፂስይፈጠርይሆን በጣምነው መውለድ የምፈልገው ያሳከልሽበሉኛ

  • @MebritLambebo
    @MebritLambebo 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክትረ የቲብ መዳንት እይውድኩ ነብር ልወልት ውረ በሬድአላይወም ተርግዞ ይሁን? /ምረግዝ ይቻላልን?

  • @NaimaAman-d5s
    @NaimaAman-d5s 7 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ዶክተር
    ይቅርታ ጥያቄ አበዛውሁብህ
    2ወር እርጉዝ ነኝ እና 5ቀን ቡኒ ፈሳሽ እየወረደኝ ነበር ዛሬ ደሞ ጠብታ ደም አየው😢 እባክህ ዶር
    መልስልኝ

    • @Zinab-co2ix
      @Zinab-co2ix 7 วันที่ผ่านมา +1

      ሀኪቤት ሂጂ

    • @NaimaAman-d5s
      @NaimaAman-d5s 7 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለው😢 ወርዶል መሰለኝ
      ማታ ሳልተኛነው ያደርኩት💔​@@Zinab-co2ix

    • @muradmu1301
      @muradmu1301 6 วันที่ผ่านมา

      ኧረ ተሰ ሀኪም ቤት ሂጂ

  • @hayatalain7557
    @hayatalain7557 7 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር አትለፈኚ እኔ ግንኙነት አርጌ ከዛ በሁለተኛ ቀኔ ቤሬደ መጣ
    መድሀኒትም አልወሰድኩ እና ይፈጠር ይሆናን።።።መልስልኚ😊😢

  • @rodas6053
    @rodas6053 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ,ጥያቄ ultrsound ስነሳ fetal age 5w 3d new ,lmp 7w 1d new ena yhe ልዪነት ችግር አለ ወይ ከ2 ሳምንት በኋላ ተመለሽ አለኝ እስኪ አብራራልኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  7 วันที่ผ่านมา +1

      ይህ ማለት የእርግዝናው እድሜ ነው። በአልትራሳውንድ 5 ሳምንት ከ 3 ቀን ነሽ።
      ሁለተኛው ደግሞ የወር አበባ ከቀረበት ሲቆጠር አሁን 7 ሳምንት ከ 1 ቀን ነሽ ማለት ነው።
      ልዩነቱ ሁለት ሳምንት ነው። አስተማማኙ እኛ የምንወስደው የአልትራሳውንዱን ቀን ነው።

    • @rodas6053
      @rodas6053 6 วันที่ผ่านมา

      @dr.amanuel- እሺ እኔ ደሞ silent miscarage tfetro yhon biye bzu asebku።ለመልካም ምላሽህ ክብረት ይስጥልኝ።

  • @ZeHaraZ-p3d
    @ZeHaraZ-p3d 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ደኮተር እባክህን መልስልኝ እና እኔ. ማርገዝ አልቻልኩም ሀኪም ቤት ሂጀ ነበር እና ከማህፀንሽ ኪስ አለ አሎኝ መዳኔት አዘዙልኝ ተጠቀምኩ እሱን ግን አልጠፋም ውጭ አገር ነው ያለሁት ኪስ መድነው አልገባኝም አስርዳኝ 😢😢😢😢እስኪ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  7 วันที่ผ่านมา

      ኪስ ሲባል ቃሉን አላውቀውም። የት ሀገር ነው ያለሽው አረብ ነው ?

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@dr.amanuel- ኪስ በአረብኛ ነዉ እባጭ ማለት ነዉ

    • @AlamzGezu
      @AlamzGezu 7 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ውድ ኪስ በአመልያ ይወጣል ከዠያ አንቺ ማርገዝ ትችያለሼ አብሼር እንዳንቺ ብላት ህክምናውን ከጨርሰች ቦሀላ ወልዳለች