#Ramadan

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethioabyssinia4361
    ሰላም ውድየሀገሬ ልጆች ቻናሌን ሳብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ የምግብ እሰራር ይመልከቱ እናም የኦርቶዶክስ መዝሙር እና መንፈሳዊ ትምህርት ማዳመት መማር ለምትወዱ ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።ሳብስክራይብ ላደረጋችሁኝ እመሰግናለሁ ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር Welcome to Ethio Abyssinia channel

ความคิดเห็น • 6

  • @user-yh6tj9ib5m
    @user-yh6tj9ib5m 2 ปีที่แล้ว +1

    Woww remdan kerim

  • @loveumom2048
    @loveumom2048 2 ปีที่แล้ว +1

    Amezing Thanks for shearing

  • @dadishero6783
    @dadishero6783 2 ปีที่แล้ว

    ረመዳን ከሪም በጣም ያምራል እህቴ

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ ጥሩቆይታ ነበር የነበረው በርችልኝ ዋውውውው የኔባለሙያ ጥሩቀል ያለ ምግብ ነው ውደ እና በርችልኚ ሀቢበቲ የኔጎበዝ አገራችንንም ሰላሙን ያጣልን ማለት ነው

  • @rozajabir
    @rozajabir ปีที่แล้ว

    ስላም አቢሲንያያዬ እንዴት ነሽ ዋውውውው
    የረመዳን እየተዘጋጃቹ ነው በጣም ደስ ይላል
    አላህ በስላም ያድርስን እማ ደሞ ትችያለሽ
    ጎበዝ በርቺ አሪፉ አቀራረብ ነበር ከልብ እናመስግናለን🤗🤗

  • @user-cm5tw7fy2h
    @user-cm5tw7fy2h ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ለንቺ ይሁን እህተችን እንካን በደና መጠሽልን ምርጥ አርፍ ቆይታ ቆንጆ ዶናት ውብ ቆይታ ነበር ከልብ አመት ናመሰግናለን በርቺልን ቀጠይም በጉጉት እንጠብቅሻለን🥰🥰🥰ሰላም ፍቅር አንድናት የብዘልን