#የእመቤታችን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethioabyssinia4361
    ሰላም ውድየሀገሬ ልጆች ቻናሌን ሳብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ የምግብ እሰራር ይመልከቱ እናም የኦርቶዶክስ መዝሙር እና መንፈሳዊ ትምህርት ማዳመት መማር ለምትወዱ ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።ሳብስክራይብ ላደረጋችሁኝ እመሰግናለሁ ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር Welcome to Ethio Abyssinia channel

ความคิดเห็น • 40

  • @user-ln4qj9qi8u
    @user-ln4qj9qi8u ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልል ክልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏የመቤታችን ልመናዋ አይለየን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @lucytube1379
    @lucytube1379 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያድርስልን አሜን የአመት ሰው ይበለን

  • @lakomnizatoube6427
    @lakomnizatoube6427 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን የሚገርም ያገልግሎት ዘመናችን የተባርከ የትቀደስ ይሁንል አሜን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገንል እንኳን ደስ የሚል አገልግሎት ነበር

  • @user-bb9qt9kb7i
    @user-bb9qt9kb7i ปีที่แล้ว

    የመቤታችን እረዴትና በረከት አይለየን በያለንበት ትጠብቀን ላገራችን ታብቃንና በደጃጇ ለመስገት ያብቃል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-bn9ty8si6j
    @user-bn9ty8si6j ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክትን ያለማልን እርስት የምናደርጋትን መግስተ ሰማትን ያዉርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናቺሁን ይባርክላቺሁ አሜን አሜን አሜን

  • @destayoutube
    @destayoutube ปีที่แล้ว

    እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ምልጃ ፆሎቶዋ አይለየን ለደዚህ አይነት ልዩ ክብር ባህል ያብቃንበጣም ደስ የሚል የክብር ባህል ዝግጅት ነውና እህታችንም በጣም ነው የምናመስግነው የኔውድ እህት

  • @Kalkdan-q6i
    @Kalkdan-q6i ปีที่แล้ว

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረኪ

  • @user-iv4dn2du8p
    @user-iv4dn2du8p ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ቅድስት ሀገራቺንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እርስት የምናደርጋትን መግስተ ሰማትን ያዉርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቃቺሁ ያገልግሎት ዘመናቺሁን ይባርክላቺሁ አሜን አሜን አሜን

  • @user-nm9oe2ld3c
    @user-nm9oe2ld3c ปีที่แล้ว

    የመቤታችን ፀሎትና ልመናዋ አይለየን በያለንበት ትጠብቁን አገራችንም ሰላም ታድርግልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Kalkdan278
    @Kalkdan278 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፀጋውን
    ያብዛልሽ😍

  • @zzzhhh1873
    @zzzhhh1873 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት ሠላም ለሀገሬ ልጁች ሠላም ለሁላችሁም በያለችሁበት ሠላምችሁ
    ይብዛ ሀገረችን ሠላም ፍቅረ አንዲነትን ያምጣልን

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልውልውልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እርስት የምናደርጋትን መግስተ ሰማትን ያዉርስልን ፀጋበረከቱን ያድልልን በቤቱ ያፅናቺሁ በድሜ ይጠብቃቺሁ ያገልግሎት ዘመናቺሁን ይባርክላቺሁ አሜን አሜን አሜን

  • @user-oq9vm3dk4t
    @user-oq9vm3dk4t ปีที่แล้ว

    ጤናይሰጥልኝ እዴት ደሰ የሚል መንፈሰአዋይ መዝሙ ር ነወወ በጣም ደሰ የሚል ነዉ እግዛቤር ያሳድግሸ የኔወለድ በጣሞ ጥሩነዉ

  • @yenega2628
    @yenega2628 ปีที่แล้ว

    ያገሬ ትዝታ መቸነው አገሬ ስላማ ተመልሶ የምንደስትበት ግማሹ ያለቅሳል ግማሹ ይስቃል እደው ምን ይሻላል እግዚአብሔር እባክህን ስላምን ስጠን አንተ ጠብቀን ህዝብ አለቀስ የስው ደም ጎርፍ ሆነ

  • @zinatube
    @zinatube ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያዋርስልን አሜን. እህቴ አንቺም ባለሽበት የእግዚአብሔር ሰላምና ጥበቃ ከአንቺ ጋር ይሁን አሜን ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነቷን ይመልስልን እናመሰግናለን.

  • @medinaethiotube2989
    @medinaethiotube2989 ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔ ውድ ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ የኔቆንጆ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @user-lx8jb1gb5c
    @user-lx8jb1gb5c ปีที่แล้ว

    ሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
    ሠላም ውድ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ
    የነበረን ቆይታ በጣም አሪፍ ግዜ ነበር
    እናም አብሽራለኝ

  • @kadijayasufe7893
    @kadijayasufe7893 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ባለሽበት ሁሉ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ባለሽበት ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እንደዚህ ስንሆን ነው የሚያምርብን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @serayesu8142
    @serayesu8142 ปีที่แล้ว

    Selam selam endet nesh wed
    Enkuan dena metashi wed lelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelele amen amen amen

  • @user-pt4ti4tr2k
    @user-pt4ti4tr2k ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ አላህ ባለሽበት ሰላምሽን ብዝት ብዝዝት ያርግልኝ አገራችንንም ሰላም ያርግልን ስለመጣሽ ልኝ ደስ ብሎኛል በርች ውደ

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ አላህ በለሽበት ሰላምሽን ያብዛልኝ ውደ አገራችንንም ሰላም ያርግልን አገር ሰላም ከለለ መኖር አይቻልምና ሰላሙን ያጣልን

  • @emuferahtube
    @emuferahtube ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ውድ ሠላምሽ ይብዛልኝ
    እህቴ ሀገሬችን ሠላምን ፍቅረ አንደነትን
    ያምጣልን ውድ አብሽሪልኝ

  • @yeshiimseganaw1736
    @yeshiimseganaw1736 ปีที่แล้ว

    እግዛቤር ይመሰገን ወይጉድ አሁንኮ በጣም በትናነሹ በልጦል እመነታቾኖን ከግር ከመሰረቱ ካሰተመርናቸዉ በጣም የሚገርም ነዉ የሚሆኑ እግዛቤር ይድግ ያድርግሸ በጣም ልዩነዉ❤🙏🙏🙏👂🙏

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣሽ አእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እኛነም ከስደት መልስ ለደጃ ታብቃን እናታችን ቅድስት ድግልማሪያም ትጠብቀን

  • @tube-ev4gi
    @tube-ev4gi ปีที่แล้ว

    ሠላምሠላምለናተይሑንእንኳንደናመጣችሑ ሀሪፍቆይታነበርበርቱ ሠላምናፍቅርመተሣሠብአንድነት ለኢትዮጵያ ይሁን አሚን

  • @user-nk3do3cv2g
    @user-nk3do3cv2g ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ አላህ እስጊ ይስማን ፆለታችሁን ክረስቲኑም በሀይማኖቱ ሙስሊሙም በሀይማኖቱ አላህ ይቅር ይበለን የሰውል እረገፈ እሜዳላይ ውይ

  • @maseret433
    @maseret433 ปีที่แล้ว

    Swlam selam enkuan ba selam mn ateshi amen amen amen enkuan abero aderesen enamesgnalen share sela aderegishln

  • @eyohafeysa9286
    @eyohafeysa9286 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድና የተከበራቹት ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዴ ናቹ ባላቹበት የእግዚአብሔር ሰላም ከናንተ ጋር ይኑር እያልኩ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን.

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ላንቸሰ ኢትዮዬ እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ የመቤታችን የቄድስተሰ ድንግል ማርያመሰ ረድኤተሰ በረከቶ በሁላችን ላይ ይደርብን ስለመዝሙሩ የዝማሬው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን ቅድስት ሀገርራችንን መዳህኒአለም ይጎብኝልን አሜን💚💛❤️🙏

  • @sifan6278
    @sifan6278 ปีที่แล้ว

    Naagenyi fu jaalalii karaa waqayo siif yaa baayatu amaeen ameen ameen bagaa waliin itti nuu gahee

  • @user-zk9ww9fk4e
    @user-zk9ww9fk4e ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም አህለን እህት እንኮንም ሰላም መጣሺ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከምንሰማው መጥፎ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን አላህ የንፁሀንን ሞት በቃችሁ ይበለን አሁንስ መቻልም አቃተን ለነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር

  • @user-me7js8cw4j
    @user-me7js8cw4j ปีที่แล้ว

    አህለን እህት እንኮንም ሰላም መጣሺ ስላገኘሁሺ ደስ ብሎኛል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከምንሰማው መጥፎ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን አሁንስ የምንሰማው ሁሉም ነገር በጣም ያማል ለነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር

  • @GetiTube
    @GetiTube ปีที่แล้ว

    Naagenyi fi jalaali karaa waqayo vsiif yaa baayatu bagaa nb aa dhuftee bagaa geseer bagaa genyee

  • @user-cm5tw7fy2h
    @user-cm5tw7fy2h ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውዴ እንካን ደና መጠሽልን ውድ የሀገሬ ልጆች በየሐችበት ሰላም ሁኑልኝ ሀገረችንም ሰላም የድርግልን ዞሮ መግብየችን በሁን ግዜ ዱኣ የስፈልገወል ለሀገረችን ሰው በሰው መጨከካን በዘበት እኛስ እንዴት ነው ሀገረችን የምንገበው የሰው ህይዋት ረከሳ

  • @user-je9kx3to9t
    @user-je9kx3to9t ปีที่แล้ว

    አሜን አምን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል የት ነዉ የኔዉድ በጣም ትንሸ ልጆ ነችኮ በጣም የሚገርም ነዉ እግዛቤር እድግ ያድርግሸ የኔዉድ በጣም ጥሩነዉ አችንም እህታችን እናመሰግናለን የኔዉድ እናመሰግናለኖ

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 ปีที่แล้ว

    አህለን እህት እንካንም ሰላም መጣሺ ስላገኝሁሺ ደስ ብሎኛል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከምንሰማው መጥፌ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን አሁንስ የምንሰማው ነገር ሁሉም ያማል ለነበረን ቆይታ በጣም አሪፉ ነበር

  • @medinaethiotube
    @medinaethiotube ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል ባለሽበት ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ እኛ ኢትዮፒያውያን የሚያምርብን ይህ ነው አንድነት ከዘረኝነት ቋት ወተን አንድ የምንሆንበትን ጊዜ አላህ ያምጣልን ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @awolwondema154
    @awolwondema154 ปีที่แล้ว

    Ethio selayehuesh des belogal wuda yejerstyan emnt tektayehoce selamacehu yebzaleg herf koyta Bern bercelg mamaye ageracenenm selam yadergeln yareeee

  • @user-lc2ex9ns1g
    @user-lc2ex9ns1g ปีที่แล้ว

    Aselamalyekum werhmetulah weberkatu ethio wuda enkuwan selam metesh mamsye yekirtsna emnet tektayoce srlam beyalehu herf koyta nvern bercelg wuda 🇪🇹 telemetry yareeeb

  • @ferdewosmuktare5199
    @ferdewosmuktare5199 ปีที่แล้ว

    Ethio wuda selayehush des belogal selamesh bezet beztezt yebelelg mamay agerace selmewan fikrewaaa yemelselen yaree yallah yakerem wogenocacen alkuben yarebeee mndemn alwekem wolaah