#white

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @mryammekaneselam
    @mryammekaneselam ปีที่แล้ว

    ሰላም ሠላምሽ ይብዛ እህታች 🎉
    ዋወወወወወ ማሻአላህ በጣም አሪፍአሰራርነው አሪፍነውበርችልን
    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን👍❤❤

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤናይስጥልኘ እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ዋውውውው የኔባለሙያ ደስየሚል አሰራር ነው ነሰራሽልን በጣም እናመሠግናለን በርችልን በቀጣይብዙ እጠብቃለን

  • @habitayetubi
    @habitayetubi 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋውውው በእውነት በጣም አሪፍ እና ምረጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ

  • @youtube9358Ethiopia
    @youtube9358Ethiopia ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ኢትዮጵያውያን እንኳን ደህና መጣችሁ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ በጣም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @emuferahtube
    @emuferahtube ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
    ሠላም እህት ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ መሻአላህ ዋውውውውውውውውውውውውው
    በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ውድ አብሽሪልኝ
    ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @jonimercy
    @jonimercy ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን ኢትዮ እንኳን ደህና መጣሽ ልዩ የሆነ ጤናማ ፓስታ በመኮሮኒ አሰራር ነው ያሳየሽን ለየት ያለ አሰራር ነው ሙያሽን ስላጋራሽን ከልብ እናመስግናለን እጅሽን ይባርከው ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይሁን

  • @Alemf2k
    @Alemf2k ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አሪፍ አቀራረብ ነው በርቺይ ቆንጆ አሰራር ነው ደስ ሚለው
    በሌላ ቪዶ ብቅ በይ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝቦችን ይጠብቅልን ከምንሰማው ሁሉ ይሰውረን

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu ปีที่แล้ว

    እካን በሰላም መጣሽ እህታቺ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አገራቺንን ሰላም ፍቅር አድነት ያምጣልን ከምንሰማዉ መጥፎ ነገር ይሰዉረን ይጠብቀን በዉነት አሪፍ አሰራር ነዉ ስለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን በቀጣይ ከዚ የበለጠ እጠብቅሻለን 👍👍👍👍

  • @seni7092
    @seni7092 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህት ምርጥ አቀራራቢ እና አዘገጃጀት እና አሰራር ዊዉዉዉዉ ያስጎመጃል ስያዩት መራቃን አስዋጥሽኝ እኮ እጅሽ ይባርክ የኔ ባለሙያ 👌👌👌👌

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኘሰ ውድ እህቴ የምታሠጭልን ቪድዎች በጣም ምርጥና ጥሩ ነገር ነው እህቴ በእውነት ስለአሰራርሽ ምንም እንከን የለው ቀጥይበት ስለምታካፍይን ደግሞ ክበሪልን ከልበሰ እናመሠግናለን ተባረኪልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜንንን

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ
    @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እህተችን እንካን ደና መጠሽልን ምርጥ ቆንጆ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን የኛ በላ ሞያ ቀጥይበት በሌላም እንጠብቅሻለን በርቺ ውድ እህተችን በለሽበት ሰላም ሁኝልን ሁለቹንም ከኩፉ ነገር ሁላ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tube-ev4gi
    @tube-ev4gi ปีที่แล้ว

    ሠላምእንኳንምደናመጣሺልንዋወወወሀሪፍቆይታነበረ በረችልኝ ሠላምፍቅርአንድነትንለሀገራችንይሑ ስዴተኞችወቶከመቅርትይጠብቀን እጂሸሐይባርክ

  • @ዜድነኝዩቱብ
    @ዜድነኝዩቱብ ปีที่แล้ว

    እንኳንደህናመጣእህቴ እንኳንበሰሰላምበጤና በፍቀር በደስታበአንድነት እንቃወመለንየንዱስበልየበሰውይማጣልበጣምከበዳነውአላህሠላምጣልንእናመሰግናአሪፍቆይታነበር

  • @sewumehontube7245
    @sewumehontube7245 ปีที่แล้ว

    Selam selam etachin enkwuan dena mexashil mar wowowowow😮😮😮😮😮😮😮😮😮 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉yen balemuya betameenw yem yamiro ejshi yebarek bexam enmesginl muyashin silakflshin

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ኢትዮዬዬ ሰላምሺ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኮን ሰላም መጣሺልኝ የኔ ባለሞያ እጅሺ ብርክ ይበልልኝ ሀገራችንን ሰላሞን ይመልሰልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤

  • @rozajabir
    @rozajabir ปีที่แล้ว

    ስላም የኔ ቆንጆ ሚሚዬዬዬዬዬዬ ስላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ማአሻአላህ ዋውውው የኔ ባለሙያ ስወድሽሽሽሽሽ ዋውውውው እኮ ናቸው የምለቂያቸው ቪድዮዎች 🙌👌👌👌👌👌👌በርቺልኝ ማሬ ስላም ለሀገራችን😊😊😊😊😊

  • @zinatube
    @zinatube ปีที่แล้ว

    ሰላም ኢትዮ አቢሲኒያ እንኳን ደና መጣሽ የሚገርም ሙያ ነው እጅሽ ይባረክ ከሙዚቃ አመራረጥ አቀራረጽሽ አዘገጃጀትሽ ፓ አንደኛ በዚሁ ቀጥዪ. ቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን. በርቺ ጠንክሪ. ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ አሜን

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 ปีที่แล้ว

    ላም ሰላምሽ ይብዛልኚ ውደ ዋውውውውው ብየአለሁ መሸአላህ እደት እደሚምር ውደ የኔባለሙያ በርችልኚ ሀቢበቲ አገራችንንም ሰላም ያርግለሰን አገር ሰላም ሲሆነውና ደሀና የምነሆነው ውደ በርች ምግብሽ አሰራርሽ ወድጀዋለሁ❤❤

  • @tube5565
    @tube5565 ปีที่แล้ว

    ሠለምሠላም ውድና የተከባራችሁ ውድ የሀገሬልጆች እንደምን አላችሁ ያአላህ ሰላም እና እዝነት በእናንተላይ ይሁን እያልኩበጣም ቆጆ እና የሚያምር አሰራር ነውበጣም እናመሠግናለን የኔውድ ቀጥይበት እጅሽ ይባረክማሻአላህ ብያለሁ

  • @yeshiimseganaw1736
    @yeshiimseganaw1736 ปีที่แล้ว

    ኡሙዚክራ እኮን በሰላም መጣሸ የኔዉድ የማዳም ቅመሞች አልተቻላችሁም በጣም የሚገርም አሰራር ነዉ እዉነት ይሐሰለኛል እደየቤቱ ይለያያል ማለት ነዉ እጅ እኔ እደዚህ ሰርቸ አላዉቅም ሰሰራ እደዚህ አንወድም ነበር የምትለኝ የሚገርም ነዉ በርችልኝ አድቀን ይጠቅምሻል እዉነት ምርጥ ነዉ

  • @hayuti_819
    @hayuti_819 ปีที่แล้ว

    ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ ውደ አሪፊ አቀራረብ እና ልዩ የሆነ የመኮረኔ አሰራረ ነው እስኪ ካለሲካሉ ይቅረ በዲምፅ ብቅ በይ 😊ኢትዮጵያየ በረችልን የኛ ባለሙያ ሁሌም ልዩ አሰራር ነው ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮዬ ውድ እህታችን የኔ ባለሞያ እከን መጣሽ አሁን ወቅቱ የሮመዳን ስለሆነው ይጠቅመናል እየሰራራሽ ላክ አርጉ አይተን እድንሰራ የኔ ባለሞያ በጣም ምርጥነው ወይ ሞይሽን ይዝርዘርልሽነው የሚጣፍጥ ነው አርገሽ የሰራሽው እናመሰግናለን በርቺልኝ

  • @samiryoutube7115
    @samiryoutube7115 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውዴ ቤተሰብ ውዴ እዴትነሽ እማ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን የተራበ የተጠማ የተቸገረ የማይኖርበት ሀገር ያድርግልን ዋው ይህ ጥምዙ መኮሮኔ ከሌሎቹ ለየት ባለ መልኩ እወደዋለው ዋው ያምራል ከልብ እናመሰግናለን

  • @ኡሙዚክራ
    @ኡሙዚክራ ปีที่แล้ว

    Ethio Abssinia selayehuesh des belogal tefteshal adades video lekeleln wuda betam tefteshal eht ageracenen ahun kalecebet mekera allah yansaln yareb yakerem

  • @almazmekaneselam
    @almazmekaneselam ปีที่แล้ว

    ሠላም ውድ እና የተከበራቹሁ የዚህ ቻናል ታዳሚወች በሙሉ ሠላምታዬ ይደረሣቹሁ እያልኩኚ ከሆሰት እሰከ ኮሜታተሮች በሙሉ በኢትዮጵያ ያለው የጦርነት ቃጠና አላህ ያብረደው እያለን በየቤታችን የሠላም አየር ይፈሰሰ ብያለሁ ማሻ አላህ ይሰለም የእድክ ብለናል

  • @ኡሙዚክራ
    @ኡሙዚክራ ปีที่แล้ว

    Ethio Abyssinia enkuwan selam metash wuda herf yemegeb aserare new yeaseyeshn mamay belela video beke beyeleg enamesgnaleh ehtalem Ethiopia lezelalm tesak borena laluwogenocem allah yerdacew yareblalmen

  • @dbreroha
    @dbreroha ปีที่แล้ว

    Selam selam selam lezhe bate edate adershe enkuan dena metashe selam desta feker ybzalshe bakshebet bota selan lehgerachn selam lehzbachn ylakln amlakchn

  • @tube-ev4gi
    @tube-ev4gi ปีที่แล้ว

    ሠላላምላቾይሑን ወመወወወወሀረሐፍቆይተመነበረ ሠላምፍቀርአነደነለሀገራቸሰነሰየሰነሐለን?