#መንፈሳዊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 11 หลายเดือนก่อน

    አሜንን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ቃሉን ሰሰማ ደስታ የሚሰማው ማነው ሠላምን አንድነትን ለሀገራችን ያደርግልን አሜንን

  • @sewumehontube7245
    @sewumehontube7245 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደባ መጣሽልን አሜን አሜን ቀለህይዎትን ያሰማሊን 🙏🙏🙏ረጅም እድሜና ጠናይስጥልን ሰልሙን ያድልልን ፍቅር አንድነትን ይድሊሊን መጭዉን አመት የፍቅር የአንደንት የትንሳዬ ልቦና ያርግልን

  • @sewumehontube7245
    @sewumehontube7245 ปีที่แล้ว

    🌷🌷

  • @dbreroha
    @dbreroha ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen edat adershe enkuan dena metashe selam lekdest batekrstan selam lehzbe krstanu selam lenate hgerachn selam lehzbachn

  • @emuferahtube
    @emuferahtube ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ መሻአላህ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም አብሽሪልኝ❤❤ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ራህመት ለሃገራችን ያመጣልን

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እካን ደና መጣሽ እህቴ በዉነት በቤቱ ባገልግሎቱ ያፅናልን ፀጋዉን ያብዛልን መፈስን የሚያድስ ቆይታ ነበር ፈጣሪ ያክብርልን ስለነበረን መልካም አስተማሪ ቆይታ እጂግ በጣም እናመሰግናለን መፈስን የሚያድስ ነዉ ያሰማሽን አገራቺንን ሰላምና ፍቅር አድነት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤናይስጥልኘ እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን እኛንም ለደጁ ያብቃን እና በጣም ጥሩ ቆይታነበር እናመሠግናለን በርችልን ውድያገሬልጃች በያላችሁበት

  • @samiryoutube7115
    @samiryoutube7115 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውዴ እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ያብዛልን ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን ሁላችንም በየ እምነታችን ወደ ፈጣሪያችን እንፀልይ ዱአ እናድርግ በስደትም ያለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ከክፉነገር ይጠብቀን ይጠብቃቹ

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ
    @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እህተችን እንካን በደና መጠሽ ቆንጆ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ውድ እና የተከበራችሂ የሀገሬ ልጆች በየለችበት ኩፉ አይንካችሁ ዎቶም ከመቅራት አላህ ይጠብቃን በሰላም እንደወጠን በሰላም ለሀገረችን የብቃን

  • @batietube2939
    @batietube2939 ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም ኢትዮዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ ውድ ስለነበርን መንፍሳዊ ቆይታ እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 ปีที่แล้ว

    selam.ekan.dena.metashi.lik.❤❤❤

  • @ኡሙዚክራ
    @ኡሙዚክራ ปีที่แล้ว

    Ethio Abssinia enkuwan dna metash wuda selamesh bezet beztezt yebelelg wuda yetekeberacehu kestyan wogenoce beyslacehubet sllah yetbekacehu Ethiopia lezlalm tafira yewogenocacen dem mefeses yebkaaan yemdam kememoceya woto kemkert sllah yetbekn yskerm