- 168
- 20 226 558
haileye royal
United States
เข้าร่วมเมื่อ 9 มิ.ย. 2021
የመዝናኛ ፕሮግራሞች ይቀርቡበታል
entertainment program
entertainment program
วีดีโอ
ሄሉ አለቀሰች ናቲ ከሌላ ሴት ጋር ተደብቆ እየኖረ ነው 🥺
มุมมอง 27K14 วันที่ผ่านมา
ሀይልዬ አፈረጠው 🥺#ድንቅልጆች#donkeytube#seifuonebs
ሀይልዬ በወንድሙ ፕራንክ ተደረገ ከአንድ አባት አልተወለድንም 🥺
มุมมอง 34K3 หลายเดือนก่อน
ከአንድ አባት አልተወለድንም 🥺 #ድንቅልጇች#donkeytube#seifuonebs
❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂😊
እኔ ሁሉታቺሁም ትመቹኛላቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Hiliye Betam 🤩Des tilalachihu Abirachihu hunu Agebat yeteregagach nat
ፈሪሃ እ/ር vs ንቅሳት አልተቃረነም አንዳንድ ሰዎች ፈሪሃ እ/ር ን ዲፋይን ማድረግ አይችልም።
Enday ferya egzhabher yaleweina tatu ayegachime?
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ነኔ ቆንጀ ታቶ አይፈቀድም በጣም ሀጢያት ነው
ሀይልየ ቆነጃጅቶችን ከወደየት ነው ምታመጣቸው ግን😂😮😂😅 ግን ልጅቷን ወደናታል 😅በርታ ተበራቱ 😅አደራ 😅
🎉🎉🎉❤❤❤❤💐💐💐💐💪💪💪👍👍👍👍👍
የኔ እህት ፈረሃ እግዚአብሔር ያለው ብለሽ ታቱ ያለው ስትይ አልተጋጨም??
Tato begzaber ayfgedam hatat new❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
በጣም እወዳታለሁ
❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ሰወደሺ እኮ ❤️ ግን ፋረሃ እግዚአብሔር ያለው እኮ ታቱ አይነቅውሰም የመተሉ 👍👍አደርጉ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Tato yiker feriha egzabeher yalew sew tato ayaderegim ❤❤❤❤❤
ልጅቷን ወደናታል ጠበቅ አርግ ሀይልዬ የኔ እቁ ስወጅሽ አትጥፉ ሀይልየ
የሰውልጅ ፈሪሀ እግዛብሄር ኑሮት ታቶግን እግዛብሄር ይፀየፈዋል ሀይልየ እዳትነቀስ
Tatu bersu mindnew eskmcha
ምርጫሽ የተደበላለቀነው መንፈሳዊም አለማዊም ምርጫሽ አስተካክይ
ቁርጥ ዮርዲ ❤😂
ዮርዳን ልታስረሳኝ ነዉ ተመችታናለች ሀይልዬ ❤
Hayleye, endich beleh le set lij beleh endatenekes. Tattoo kebad hatiyat new. Ante Egziabher fir yemetekomew bechahin enji ke lijitwa gar aydelem.
ደስስስስ የምትል ልጂ ናት ግን ታቶ እግዚአብሔር ይጠየፈዋል ሀጥያት ነው እዳትነቀስ
ወንጀሉንም ከይረኛውንም ነው እንዴ የምትወጂው 😂😂😂😂 መጀመርያ ፈጣሪ ምን ይጠላል የሚለውን አስቢ
❤❤🎉😢ሀይልየ ትንሽ ቀነስ አድርጥ🎉😢😢❤ጅም ግባ🎉😢❤❤❤ልጅቶ ስታምር🎉😢😢
❤❤😢😢ልጅቶበጣም ወደናታል🎉😢😢❤❤ ሀይልየ ተከባከባት🎉😢😢❤
አይልዬ❤❤ታቱ❤እዳትነቀስ።ፈራእግዝአብሔር።ያለውሁን
😢😢❤😘🙏👍
tamiralachu ❤❤❤❤❤tato meneqes hatat new
ፈራሃ እግዛቢሄር ያለቹ እንስማማለን ሃይልየአ በቃ ተጣመሩ❤❤❤❤
ቆይ የበተክርስትያን ሰው ነኝ እያለች ንቂሳት ጊማሽ አምላኪ ነሽ
ደም ማፍሰስ ሃጥያት ነው ንቅሳት ደሞ ደሚ ሰለሚፈስስ እና ብ ተዋህዶ ኣይፈቀድም
H,h👍👍👍❤️❤️❤️😂😂😂😂
እንኳን ደህናመጣችሁ ሀይልዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ፈርሃ እግዚአብሔር ያለው ልክ ነሽ ታቶ ግን በኦርቶዶክስ ትምህርት የተከለከለ ነው በእስልምናም አይፈቀድም የኔ ቆንጆ ልጅ
ፈሪሀ እግዝያአብሔር ብላ ደና ታቱ ያለዉ ወንድ አላለችም ታቱ ወይም ንቅሳት በኦርቶዶክስ እምነት ንቅሳት ሐጥያት ነዉ ምርጫሽ አስተካክይ 😮😮😮
chewa mesay durye nesh, Hayliye tatu hatiyat new endatneks adera, adera, adera! Bemariam!
የኔ መልካም ደስ ትላለች አይልዬ ነዉ ❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሀይልየ ከፈጣሪ አትጣላ ፈጣሪ ከፈጣሪ መሆን የሻልሀል ፈተናው አትችለውም
አግዚአብሔር አኮ ታቱ ይፀየፋል አንዴት ማለት የአግዝአበሄር የሆነ ሰው አኮ የሄን ያውቃል 🙄🙄🙄
ወይ ጉድ አረ በስምአብ ንቅሳት በክርስትያን በጭራሽ አይፈቀድም አትጃጃሉ
ልጅቷ ቆንጆ ናት ችግሩ ሀልዬ--------------?
😂ኧረ በማርያም ፍርሀት እግዚአብሔር ያለው አለሽ 😂 ንቅሳት ያለው አላለችም😢ፍረሀት ያለው ሰው ይነቀሳል እንዴ ከይቅርታ ጋ ንቅሳት ሀጥያት ነው የኔ ቆንጆ!!
ታቱ በጣም ሀጢያት ነው ሀይልዬ እዳትነቀስ አንደኛ ጥያቄሽን ወድጄዋለው ሁለተኛውን ግን አጠገቡም እዳትደርስ ሀይልዬ ላንተ የሆነን ነገር ፈጣሪ ይሰጥካል ጠብቅ እሺ ሀይልዬ
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉❤🎉❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤
ንቅሳትበ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት አይፈቀድም ቤተክርስትያን አይደል እንዴ ያገኘካት አይደል