ለሴት ልጅ ክብር ስለሌለክ ነው ጥለው የሚሄዱት 🥺

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 303

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bm 7 หลายเดือนก่อน +103

    ማነዉ እንደኔ ይቺን ቅመም የሚወዳት አሳዩኝ አስቲ👍👍👍

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 7 หลายเดือนก่อน +82

    ስታኮርፍም ስትስቅም ደስ የምትል ልጂ❤❤

  • @Rreta-n2y
    @Rreta-n2y 7 หลายเดือนก่อน +26

    ይቺ ልጅ ግን ቁጭ የወርዲን የመሰለችው እንደኔ በላይክ አሳዩኝ❤❤

  • @mulubrhanu
    @mulubrhanu 7 หลายเดือนก่อน +57

    ተጋርዋይ እስኪይ ላይክ ፀፊዕኩመናይ ሕለፉ

    • @Merkebመርከብ
      @Merkebመርከብ 7 หลายเดือนก่อน +1

      እዝይ ድአ ቀሊሊ😂 እሺ

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 7 หลายเดือนก่อน +9

    ህይወት ይቀጥላል ጌታን ዋናዉ መኖር ነዉ በህይወት ሀይልዬን ሲደስት ማየቴ በጣም ደስስስ ብሎኛል ጌታን

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 7 หลายเดือนก่อน +138

    ማነው ይች ቅመም የተመቸችው እደኔ

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 7 หลายเดือนก่อน +36

    የዚች ልጅ ሳቅ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ 😂😂🥰🥰

    • @kemeriakela9761
      @kemeriakela9761 7 หลายเดือนก่อน

      @ekramemohamad7392 😂🥰

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 7 หลายเดือนก่อน +27

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @KedjaYimam
      @KedjaYimam 7 หลายเดือนก่อน

      Selelahu aleyhi weselem

  • @smretBelay
    @smretBelay 7 หลายเดือนก่อน +17

    ልጅታ ደስትላለለች ንግን ዬርዴን እንደዋዛ አቃለው ሁሉም ነገር አልፈዋል ግን ያለችበትን ሆኔታ ማወቅ የለብንም ሀይልዬ😮😢

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 7 หลายเดือนก่อน +31

    ይች ልጅ እዳታመልጥህ ነግሬሀሉሁ ሀይልዬ❤

    • @merd24
      @merd24 7 หลายเดือนก่อน +5

      ሁሉንም እዳታመልጥህ 😂
      አይ ሐበሻ

    • @HaregHaraka
      @HaregHaraka 7 หลายเดือนก่อน

      @@merd24እር እኔ ፈርጅ ነኝ ሁሉም ቆቾወች ናቸው

    • @HaregHaraka
      @HaregHaraka 7 หลายเดือนก่อน

      @ekramemohamad7392 እሽ ማሬ

    • @seadaseid6427
      @seadaseid6427 7 หลายเดือนก่อน

      @@merd24 😃😃

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 7 หลายเดือนก่อน

      በቃ እኛ ዪቱባሮችን ሁሉ መጋባት መፋታት ሆነ ስራችን አይ ማግማማት አሉ እማማ ዝናሽ ሀይሊዬ ከጋባ የመጀመረዋን ልጅ ነው መግባት ያላባት የሴት ጀግና ነት ከዛ ሁሉ ካለባት ድብርት የወጣችዉ ስራዋን ሁሉ አቁማ

  • @maeritube21
    @maeritube21 7 หลายเดือนก่อน +26

    ሃይልሻ ይችን ፋንድሻ ልጂ ጠበቅ አድርጋት ስታምሩ❤❤❤❤

  • @Abdu-royal
    @Abdu-royal 7 หลายเดือนก่อน +10

    ልጅቱዋ ለማነው እንደኔ የተመቸችው🎉

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 7 หลายเดือนก่อน +57

    ❤❤❤🎉ማርየሆነችልጅዮርድንነወየምመስለዉየምትሉ❤በለየክ

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 7 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ ቅመም ልዩ ኮነሽ😅😅ስወድሽ ባድላይ ብትሆኑ ምነል የኔ ቆጆ ሀይልዬ አይንህን ግለጥ

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ 7 หลายเดือนก่อน +6

    ወላሂ ሀይልየ በጣም ምርጥልጅነው ተደስተህ ስላየሁህ ወንድሜ በጣም ደስብሎኛል ይህችን ልእልት የሆነችልጅ በደንብ ያዛት ❤❤❤❤በፍቅር ኑሩልኝ ሁሌም🎉

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 7 หลายเดือนก่อน +24

    ፍቅር የሆነች ልጅ ናት ደም ወዳሀለች❤❤

  • @IberashIberash
    @IberashIberash 7 หลายเดือนก่อน +9

    ሀይልየ ፕራንክ አታብዛ ልጅቱ በጣም ደስ ትላለች❤

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 7 หลายเดือนก่อน +4

    ስራ ክቡር ነው ልጅቷ ስታምር ቆንጆ

  • @abeselomtesfaye3
    @abeselomtesfaye3 7 หลายเดือนก่อน +1

    8:24 --- LOVE❤❤❣ brooooooooooooooooooooooooooooo

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዉይ ሄልየ እንደዛሬ አሳዝነሀኝ አታዉቅም ነገሮች በጣም ስልችት እንዳሉህ ታስታዉቃለህ

  • @hayutiyiegla
    @hayutiyiegla 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቅመም ሁለተኛ ዬሪዲ ሀይልዬ አይንክ ግለጥ እዳታመልጥክ😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @Tesfansh8358
    @Tesfansh8358 7 หลายเดือนก่อน +9

    አንተ አትጀጀል ልጅቷ በጣም ትወደሌች ከ የርድም በለይ ዉደደት እችት በጣም ዬዋ ነት ደስ ትለሌች

  • @ዙዙየወሎዋ244
    @ዙዙየወሎዋ244 7 หลายเดือนก่อน +16

    ዝም ብሎ የሚያሳዝነኝ ነገርስ 😂😂😂

    • @AsemaJemal
      @AsemaJemal 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሳያው ያሳዝነኝል

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 7 หลายเดือนก่อน +21

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ❤❤❤❤ ሀአገራችን ስላም ያረግልን💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @ኡሙበረካኢቶብ
      @ኡሙበረካኢቶብ 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ውድ እህት ሳሪ❤❤❤❤

    • @taminech4450
      @taminech4450 7 หลายเดือนก่อน

      ተባርክልን 😍😍😍sary 👍

  • @JohnTeshela-wz4jj
    @JohnTeshela-wz4jj 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሀይልዬ እች ልጅ በጠም ወዳሃሌች ሞኝ አትሁን❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ስታምር እኮ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን አደራ እዳጎጂዉ አይ😢😢

  • @Lele-dk1pi
    @Lele-dk1pi 7 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ዶሞ ዮሪዲ ምትመስለኝ ነገርስ❤❤

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሀይልየ ግን ወፈርክ ማሻ አላህ እኔ ስናደድ በጣም ነው የምከሳው

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 7 หลายเดือนก่อน +1

    ባይዘወይ ወዳናታል from saudi❤ Riyad❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 7 หลายเดือนก่อน +2

    አራ ይቺ ልጅ ዮርዲን ትመስላለች 🥰ተመቸችኝ 😍❤️

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዪሪድን ትመስላለች ምትሉት ዪርድየኮ ቆጆ ነች ኧረ ናፍቃናለች አምጣልን

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 7 หลายเดือนก่อน +15

    ቅመሜሜሜሜሜሜሠ ሥታምር

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 7 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ጂግና ነሽ አይር ባይር ብድርሽን መለሺ እቺ ቅመም አደገኛ ነች 👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተመቸኝ ቡናው ቆሎውም ሐይላንዱም ይሻላል ግን ይች ልጅ ያችን ፍቅረኛውን ትመስላለች❤❤❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 7 หลายเดือนก่อน

    ሀይልዬ በጣም ወፈርክ እራስህን ተመልከት❤❤❤❤❤❤

  • @FuBi-b8k
    @FuBi-b8k 7 หลายเดือนก่อน

    ቅመም የሆነይ ልይ ሰራይልህ ሀይልየ ብዲርህን እጠብቃለን❤❤❤❤❤❤

  • @SqqeSww
    @SqqeSww 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሃይልዬ ግን ሴቶቹ ከየት ነው የምታመጣቸው ያምራሉ

  • @DfvvFf-m4h
    @DfvvFf-m4h 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ይችልጅ ስወዳት የምር የኔ ቅመም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AnjuJemse
    @AnjuJemse 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዮርዲ ያለችበትን ሁኔታ አሳውቀን

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀይልዬዋ እንዳታመልጥህ ጌታን አደራህ❤❤❤❤

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይልዬ ፕራንክ አታብዛባት ልጅቷ ምርጥዬ ነይ ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 7 หลายเดือนก่อน

    ማን እደ ዪርድ ነፍቃኛለች ዪርድዬ የኔ ቆጆ ቀበጥ ኧረ እሷኑ አምጣልንንንን

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ😂😂😂😂😂😂❤

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 7 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ምታምር ልጅ ሰወዳት እድለኛ ነህ እችን የመሰለ በማግኝትህ

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሀይልየ ዝቡሉ ያሰዝነኛል ብቻ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @xcamgMan
    @xcamgMan 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው ቅመም ናት ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @Lombo935
    @Lombo935 7 หลายเดือนก่อน

    ሃይሉዬ ጌታን እያስካያምቁት ናው ሲላ ዎዳዳቺ ናው እንድ

  • @seade127
    @seade127 7 หลายเดือนก่อน +7

    ሚስኪን ነፈር ሀይልየ ይችን ጣፋጭልጅ አግባት በሀላል😢😢😢

    • @zedfiker
      @zedfiker 7 หลายเดือนก่อน

      ሀላል አላልሽም ክርስትያን ያቃል ካፌር

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te 7 หลายเดือนก่อน

      ሀላል 😏🤣🤣🤣

  • @mubarek781
    @mubarek781 7 หลายเดือนก่อน +4

    ከአብርሽ በፊት ነበር ዩቱብ የመቀው አብርሽ አሁን 2መቶሺ ልገበ ነው ግን እሱ ትክክለኛ ለይፉ ነው ሚያሰይው አይልዬ ግን ቺክ ለዩቱብ አትቀያይር ሆሆ ሞኝ አረገንስ

    • @medilove1152
      @medilove1152 7 หลายเดือนก่อน

      Turinafa mejemeriya ya abresh ewunet ewuk elem yale wushetam new eshi mariyamen ezaw bet honew enkewan seshewudachu yemetaku fara

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 7 หลายเดือนก่อน +2

    አብረው ይሁኑ ይመቻ ቻሉ የምትሉ

  • @حوا-ق8ش
    @حوا-ق8ش 7 หลายเดือนก่อน

    ዮሮድን ትመስላለች ናትደስላ😊😊😍😍

  • @olneliyjisese
    @olneliyjisese 7 หลายเดือนก่อน

    ቅመም ነገር ነሽ ስወድሽ🙏💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹

  • @AbCd-v4n6g
    @AbCd-v4n6g 7 หลายเดือนก่อน

    ስታምር ዬኔ እብድ ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lina-pe8js
    @Lina-pe8js 7 หลายเดือนก่อน

    ሴቶች በፍቅር እሢወድቁልህ ድረሥ ዝም አትመናቸው

  • @ቃልዬያባቷቅመም
    @ቃልዬያባቷቅመም 7 หลายเดือนก่อน +3

    በርቱ😂😂😂❤❤ሀይልየ❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 7 หลายเดือนก่อน

    ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ አሉ 😂😂😂😂😂😂😂 አይን ባይን መልስ ጎበዝ 😂😂😂😂😂 ደሞ ደስ ትላላችሁ ቶሎ ቶሎ ኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀይልዬ ተሞቴ ፀጉርህን ትንሽ አሳጥረው ወድልጅ ፀጉሩን ሲሳድግ ያስፈራኛል ያስጠላኛ አልወድም ደስ አይለኝም ትንሽ አሳጥረው ልክ እንደ ድሮህ እሺ ሀይልዬ ቅመሟ ግን ማነው ስሟ ሀይልዬ😂😂😂😂😂😂 ስሟን ተፍሱጂ ነው እኔ ብቻነኝ ያላወኩ😂❤❤❤❤

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሀይልየ ግን ይቺን የመሠለይ ልይ አቲናዳት ከምር እደይወርዲ ጥላክ እዳኬድዋዋዋ ብያለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سبحانالله-ط4م5ص
    @سبحانالله-ط4م5ص 7 หลายเดือนก่อน

    በቃ እኛ የመዳም ቅመሞች ፈቅደናል ተጣመሩ መቸስ የኛ ስራ ይሃው ነው😂😂❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሳቂታዋዋዋዋ❤ ብለናታን❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤

  • @zuzuFamily-tf1fq
    @zuzuFamily-tf1fq 7 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ወላሂ ይወርዲን ነው የምመስለው❤❤❤

  • @ማያነኝ
    @ማያነኝ 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ማር ደስ ስትል❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 7 หลายเดือนก่อน +1

    የደስደስ ❤አላት ❤ በርቱ

  • @zinashyilmaa4986
    @zinashyilmaa4986 7 หลายเดือนก่อน +4

    Best my sister ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hayahhaya8560
    @hayahhaya8560 6 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️😍😍😍😍 H የደሴዋ

  • @yenejemal
    @yenejemal 7 หลายเดือนก่อน +7

    አሁን ማን የመጀመረያ የፍቅር ጥያቄ የሚያቀርበዉ ማንድሆነ

    • @reemahmad3374
      @reemahmad3374 7 หลายเดือนก่อน

      ያው የፈረደበት ሀይልዬ ነዋ😂😂

    • @hayutiyiegla
      @hayutiyiegla 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጉጉት ከመዳም ኩሽና ቁጭ ቡዬነዉ ምጠቡቀዉ አይ የኛ ነገር😂😂

  • @MadenaAdeim
    @MadenaAdeim 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅረ የሆነች ልዱ ናት❤❤❤❤❤

  • @tigetige7907
    @tigetige7907 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እኔ ክዉ ልበል አገኘችክ❤❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 7 หลายเดือนก่อน

    መከባክምብ ምንድነው አልልም ምስኪን❤😂😂😂😂😂😂

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 7 หลายเดือนก่อน

    ምሰኪን ሐይልዬ እሱ ሚወራው ሰለ ጎደኝነት እሶ ደግሞ ፍቅር ይዞታል የምታዉራው አልተረዳትም እንጅ ተንከባከበኝ ማለት ሌላ ነው ነገሩ 😂😂😂😂😂 ቡሉ ተጣመሩ

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 7 หลายเดือนก่อน +5

    እሰይ እንካንም ብድርሽን መለሽ😂😂😂😂😂😂😂

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 7 หลายเดือนก่อน

    ሃይልየኤ የምር ጠበቅ ኣድርጋት ልጁቱ

  • @mesiferede
    @mesiferede 7 หลายเดือนก่อน +2

    እወትሽን ነው እይ ልጅ ለሴት ልጅ ክብር የለዉም ሞኝ ሁሉ ነው የሚመስለኝ

  • @makyayasin3345
    @makyayasin3345 7 หลายเดือนก่อน

    አይ ኮመቶች በቃ ወንድ እና ሴት ስታዮ ተመቻላቹህ ተጋቡ ነው በቃ😂😂😂

  • @LamrotTamer
    @LamrotTamer 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተጋቡ በሉ የት ጠፋቹ😂

  • @DilamoTemesigeni
    @DilamoTemesigeni 7 หลายเดือนก่อน

    liyou Nati Katilubati❤

  • @BezaDemeke-h3u
    @BezaDemeke-h3u 7 หลายเดือนก่อน

    Yena qebexe sewedesh❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @Saada-x9f
    @Saada-x9f 7 หลายเดือนก่อน

    እረ የዲ እየመሰለችኝ ነዉ የሆነ ነገረዋ

  • @ፋጡማመሀመድ-ነ9ጨ
    @ፋጡማመሀመድ-ነ9ጨ 7 หลายเดือนก่อน

    አይዛህ ወንድም የበፊቱ ተዝታ አስታወስ እያወራች እሱ ተከዘ ወይ ትዝታ ከባድ ነው አይዛህ በርታ

  • @RahelTesfaye-nd4mj
    @RahelTesfaye-nd4mj 6 หลายเดือนก่อน

    ፍራንካቹ አሰቃቂ ነው።

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube 7 หลายเดือนก่อน +3

    የሀይሌ ሚሥት እችናት✅

  • @Lombo935
    @Lombo935 7 หลายเดือนก่อน

    ልክኗ ሃይሉዬ እያስካይምቁት ናው

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah6986 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው እምታምሩት😂😂😂😂❤❤

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 7 หลายเดือนก่อน

    አይ ሀይልየ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @ሰልነኝየዎላይታልጅ
    @ሰልነኝየዎላይታልጅ 7 หลายเดือนก่อน +1

    1ኛ ነቼ ❤

  • @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ
    @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ 7 หลายเดือนก่อน +4

    ተጣመሩ ታምራላችሁ❤

  • @Taibah-jp9ik
    @Taibah-jp9ik 7 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ ፀጉሯ ነው አይደለም በናታችሁ ንገሩኝ

  • @mrmm9874
    @mrmm9874 7 หลายเดือนก่อน

    ማር ነገርነሽ❤

  • @zadargosha
    @zadargosha 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ የመልስ ምት ነው❤❤❤😂😂😂

  • @estaralsoudi2172
    @estaralsoudi2172 7 หลายเดือนก่อน

    Yordin temeslelch😢❤❤❤❤

  • @erosaEshet
    @erosaEshet 7 หลายเดือนก่อน

    እረ በናትህ ዬርዴንነዉ የምትመስለዉ ለምን መልስ አሰጥም

  • @efrmidesta5944
    @efrmidesta5944 7 หลายเดือนก่อน

    ሀልዬ ጌታን ሴታፕ አመቻችተ ወዴ ?

  • @selamabreha1361
    @selamabreha1361 7 หลายเดือนก่อน

    ስወዳች❤❤❤

  • @teddyYouTube-u9p
    @teddyYouTube-u9p 7 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ቪድዮ ግን ሀይልየ ልጅቷን

  • @WerttAsdfgg
    @WerttAsdfgg 7 หลายเดือนก่อน

    ውይልጅቱ ትለያለች ❤❤❤❤

  • @Tzta1-m9q
    @Tzta1-m9q 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ነው ምታምሩት

  • @Shawidesta
    @Shawidesta 7 หลายเดือนก่อน

    ዮርዲ የት ነት??? ዮርዲን አምጣልን

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 7 หลายเดือนก่อน

    ሀይልዬ ተገኝተሀል

  • @aynalembereket
    @aynalembereket 7 หลายเดือนก่อน

    hayiliye desi tilale shegawa ❤❤❤😂😂