ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልጅቷን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይስጥሽ ሀይልዬ አተ ግን በድንግል ማርያም በምታምነው አምክ ልለምንህ ቃፀላ ማርያም ሂድ ❤
በሰመ አብ ጀግና ሴት ነሸ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ የኔ መልካም❤
ደምርኝ ውዴ🎉
ማርያምን አስተዋይ ቅን የናት ልጅ ናት😊
ልጅቷ ግን ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጣት❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የወደድኮት🎉🎉🎉🎉🎉እፁብየ ፈጣሪ ዘመንሽ ይባረክል❤❤❤❤❤ሀይሌም ወደራስህ ተመለስ
በጣም ብልግና ነው ሰውን ከቤትህ እንደዚህ ማባረር ያሳፍራር
በጣም ባለጌ ነክ እዴት እዲህ ታረጋታለህ ቲሽ ድሮም እኛ ሴቶች የዋነታችን እዲህ ነው በቃ በጣም ባለጌ ነክ ጌታን
ኧረሀይልዬ ሁሉምያልፋል ከአብርሽ ይቲብ ተማርእሱ በመገፋቱነው ጥሩሂወትእየኖርያለዉ
ደምርኝ ማሬ🎉
ይህጠጋጠጋእቃለማንሳትነውአለያገሬስውሀይልየትክክለኛመልስነውብራቦ👏👏👏👏👏👏👏እራስህንትሪትአድርግእሽአይዞህማንይሙትአሁንሌላፍቅረኛብትይዝደስተኛይዝደስተኛትሆናለችእማይመስልነገር👌👌👌👌👌
ወይኔ ልጂቷን ውጪ ሲላት እኔ ተሳቀቅሁ ከምር😢😢😢እንደዚህ አይደረግምበፈጣሪ😢❤ጭራሽ አክብራህ መታ እንደዚህ ታረጋታለህ😢
ልጅቷ ቆንጅየ አስተዋይ ነች
ወንድልጅ ቆፍጠን ኮራ ጀነን ጠከር ሲል ደስይለኛል ሀይልየ ምንድነው አንተ እንደዚህ የሆንከው ሴት ቢሄድ ሴት ይመጣል አንተእንደዝህ መሆን ምንም የሚቀየር ነገር የለም እሽ ግን አንተ ችግር ካለብህም ችግርህን ማስተካከል ነው በልጠህ መታየት አለብህ ካለህበት ውጣ ዳይ ወደስራ የምን መሟዘዝነው ሰርተህ ስትቀየር ጥሩ ደርጃ ደርሰህ ማሳየት አለብህ ያኔ ለመና ወዳት ትመጣለች በቃስራ ተቀየር ጥሩነገር አሳይ እኛ እኮ በሰው ሀገር የማናሳልፈው ስቃይ የለም 😢እና በቃ ሀይልየ ጠንከር ብለህ ስራህ ላይ ፎከስ አድርግ ኮሜንቴን አብበው አደራ ወንድማአለም ❤ካጠፋው ይቅርታ የኔ የህትነቴ ምክርነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@AzeAxum እሽ የኔእህት ሰብስክራይብ አድርጌሽ አለው እህቴ
@@abayabay3382 ደምርኝ ማሬ❤
😂😂😂
ደምሩኝኝኝ
ዉጡልኝ ብሎ እንደ ማባረር የምፈራዉ ነገር የለም ሐይልዬ ምን ሆነህ ነው ፈጣሪ ወደ ራስህ ይመልስህ ነገ የሚቆጭህን ነገር አታድርግ ቆም ብለህ አስብ ነገ ሌላ ቀን ነው ጠንከር በል ወደ ራስህ ተመለስ ልጅቷን በምን አይነት መንገድ ይቅርታ ልትላት ነው በጣም ይከብዳል❤❤❤❤
በጣም ተጃጀልክ። ድራማው ይብቃን ዕባክህ
እህቴ የራስሽ channel ከለሽ አስወቅን አንች ምርጥ ሰበክ ነሽ ከአንች የኢትዮጵያ ወጠቶች ብዙ የምማሩ መልካም ነገር አለ
አጁዝ የሆነ የኔ ማር የሂድሽበት ሁሉ ይቅናሽ ቆጆ
አይዞህ ኃይልዬ እደዚህ ስለሆንክ እሚጨመር ነገር የለም እራስህን አትጉዳ እሺ ፈጣሪኮ ሲፈጥርህ ምክንያት አለው ወደፊት ምንእንደሚሰጥህ ምታቃለህ❤❤❤❤
እህ ብልግና ነዉ ልጅቷን በዚህ መልኩ ማባረር 😢😢😢😢😢
ባለጌ ነህ እሺ የእውነት አይደርግም እደዚህ ቤት የእግዚአብሔር ነው የኔ እናት እመቤቴ ከአንቺ ጋር ትሁን
ዋውውውውውው ለባም ሴት ነሽ ማርርርርርር ሃይልየ አንዳከስራት ልብህን ከፈተህ ቅረባት ፈጣሪ ይርዳህ🙏🙏🙏😭😭
ስራሽን ን እየስራሽ መከታተል ትችያለሽ በርች ሴት ልጀ ብልሀተኛ ነች ትችያለሽ❤
ሀይልዬ እራስህን ከእግዚአብሔር ጋር አገናኝ በንስሃ ህይወት አኑር ስትበሳጭ የምትውስደው እርምጃ በጣም ከክርስትያን አይጠበቅም። ኩክ የለሽ ከቻልክ ሂድ ❤❤❤ ስው ደግሞ ከቤት አይባርርም ቤት የእግዚአብሔር ነው እሽ ውንድሜ
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ፀበል ግባ
ከልብህ ፀሎት አድርግ እረዳለሁ ፍቅር ከባድ ነው ግን በቃ እግዚአብሔር ቀን አለው ያንተ የትም አትሄድምና ፍቅር ለሆነው ለኛ ብሎ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብትማፀን ነው የሚሻለው ከመጠጡ ጓደኛህ ናሂ ሱባኤ ይዞ የሚወዳትን የምትወደውን ሚስት እንዳገኘና ከቤተሰቧም እንድትገናኝ እንዲሁ በሱባኤ በፀሎት በመበርታቱ የልቡ መሻት ሁሉ እኔደሞላለት ነገረን እኛም አየን እሱን የሰማ አምላክ አንተንም እኛንም ይስማን እንደ ቸርነቱ
የኔ ጀግና እግዚአብሔር የጂሽን ይክፈልሽ❤❤❤
ልጅቱ ጀግና 😢😢😢😢ለምን አተዋትም አብራ ለትንሽ ጊዜ እንዴ😢❤❤እግዚአብሔር ሁላችነም ይቅር በለን
በመጀማሪያ ሃይሌዬ ወዴ እራስህ ተማለስ 2ኛ ከዮርድ ጋር አስታርቁት ጎዳኞች
Yes👍
አላህ ያሥታርቃቸው
❤❤👍👍
yes 👍
አይዞህ መጠጥ ጋር ድርሽም አትበል ሰውነትህን አበላሽቶታል በምታምንበት እምነት ጠንክረህ ፀልይ መፍቴሄ ይሰጥሀል☝🙏🙏
ሀይልዬ ይሄ ትልቅ እብደት ነው😢😢😢ለምን ታስቀይማታለህ😢ፀበል ሂድ እባክህ❤❤❤
ሀልየ አንድ ገዳም ሂድ ሱባኤውን እዛ አሳልፍ እግዚአብሔር እንደገና ይስራሀል ከክርስቶስ ፍቅር የሚበልጥ የለም በፍቅሩ እስማርኮ እዲስእርጎ ይስራሀል በርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ ሂድ የኔ መልካም ❤አይዞህ እግዚአብሔር ያግዝህ
ፀበል ሂድ ወደፈጣሪህ ተመለስ የሰው ግርግር ምንም አያድንህም!!😳😳ፈጣሪ ይማርህ😭😭
ምረጥ ልጂ ናት አሁን ስህተት ያንተ ነው
ዋውውውውውውውው ለባም ሴት ነሽ ማርርርርር ሃይልየ እንዳትከስራት ልብህን ከፈተህ ቅረባት ፋጣሪ ይርዳህ 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ደምርኝ የኔ ማር🎉❤
I'm@@AzeAxum
Haliye yene wide wodime geta malikamino hulunimi nagari irisa ate xuru sawi naki azinalo gini yalafawi irisawi 😢😢❤❤
😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍ ሒወት እደዚህ እናት😢😢😢❤❤❤ሀይልዬ አይዞህ
አትፍረዱበት እቤት ቆጪብሎ ሱስ አይተውም ፀበል ውሰዱት ሀይልየ ለጓደኗችህም አስብ ❤❤❤❤❤
ልጂቶ በጣም ቆንጂየ እንደመልኮ ውስጦም ውብ የሆነች ልጂ ነች ወላሂ
ሢሥጠላ መጋኛነህ ዛሬእኮየሚሥቡለትንሠውአይወደድም
እግዚአብሔር የተሻለ ይሰጥሀል ተስፋ አትቁረጥ ሀይልየ🥺🥺🥺🥺ወደ ፀበል ዉሰዱት ላድ ወር ጌታን ትፀድቃላችሁ🤲🤲
ያፈቀረ ያቀዋል ፍቅር እብድ ነው የሚያረገው ሀይልዬ አይዞህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤
በእርግጥ ይጨንቃል ወንድና ሴት አንድ ቤት መሆን የለባቸውም በጭራሽ ሥራ ትቶ እስከመምጣት ጥሩ ናት ግን በዛ ወይ ወዳው ከሆነ እንጂ አካሄዷ ባያምርም መሄዷ ግን በጣም ልክ ነው ሃይልዬ መጠጥ ያጨረጭስሃል ንቃ ወይ አንብብ
አይልዬ ሴቶችን ።ከራስህ አውጣና ።በእናትና ባባትህ ተመረቅ ።ዋው እንዴት እንዳማረብህ ባየህ።።።።
ገዳም ውስዱት ቢፀልይ በጣም የነብስን እና የስጋን እርፍት ያገኛል
ማፍቀር እንደዚህ ከሆነስ ይቅርብኝ ጌታን
የአሏህ የውስጡን መቃጠልኮ እራሱ ነው ሚያቀው😢😢አይዞህ ሀይልዬ
እህትነትሽ ደስ ይላል እስከ ጥግ ድረስ ነው but ሐይልየ ትክክል ነህ አንድ ሴት ልጅ እና አንድ ወንድ ልጅ አንድ ቤት___?እሚፈጠረው ነገር ብቻ ከባድ ነው።
እደዝ አይነት ጎደኛ መቼም እደዝ አይደረግም በጠም አዝነሎ
እህት ወላሂ ዉነት እምትወጅ ከሆነ ❤❤የርዲን አስታረ ቂዉ❤🙏🙏🙏🙏
@@AzeAxum እሺ እማ
አረ ተዉት ህወቱ ይኑርበት ስማ አትጥራት መታረቅ ከለባቸው ራሳቸዉ ይታረቃሉ
እሀት አይባልም እሄሁሉ ጠባሳ አሳድራበት እ ወድም ኤለሽም ሴት ብቴድ ሴት ትመጣለች😢😢
እኔ በጣም አዝኒያለሁ ሀይልየ በጣም ተጎድቷል አሠታርቁት የፍቅርን ነገር የሚያቀው ያቀዋል
ሰወቸአትፍረዱበት አይይይእሡያለበትንሁኔታያየውየለም ዬርዲ የስራሺንይስጥሺጌታየአላህ
ከዮርድ ጋር ታራቁ እባክህ ሀይልዬ ከዮርድጋርታራቁእባክህሀይልዬእባክ ❤❤
ከዮርዲ ጋር ታረቅ አምጣት ምትሉት ግን ጤነኛ ናችሁ ብትፈልገዉ ኑሮ አትመጣም ነበር አሁን ላይ እኮ እሱ ደና መሆን አለበት ልታበረታቱት ነዉ ሚገባ ልጂቱ በጣም የተለየች ልጂ ናት ከዚህ ነገር ታስወጣዋለች😢
ሀይልዬ አሁን መባለግ እየጀመርክ ነው ድሮም አያያዝህ አላማረኝም ነበር አሁንም ግዜ አለህ ተረጋጋ በዚህ ሁኔታ የምትፈልገውንም ሆነ የምታስበውንም ማግኘት አትችልም በስብእናም በውበትም ዮርዲን ትበልጣታለች አደብያዝ
አተግን ለምን ቆፍጠን አትልም
ቆይ ኩሜታተሮች ለሴት ብለህ የምትሎ ስዎች ግን ልክ አይደላችሁም ፍቅር እኮ ከባድ ነዉ ተርጋጉ እሱን ለማጠንከር ና ከአለበት ሰሜት ለማወጣት ከቻላችሁ ሞክሩ እንጂ ለሴት ለሴት ብለህ አትበሉት ሀይልየ ጓደኞችህ በርታ እያሉ ሲጠነክሩህ አንተም ትንሽ አግዛቸዉ ይህም ቀን ያልፋል እሽ
እፁቤ❤️
ማሬ ነገር ነሽ😊❤❤
እዉነት ከዩርድጋ ተለያይተዋል ወይስ ፕራንክ ነዉ 😮😮 ዩቲበሮችንኮ ማመን አያስፍልግም ስራቸዉ ሁሉ ፕራንክ ነዉ
ኃይልየ እባክህ አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሃል ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም ፆምም አይደል ግድ የለህም ሱባኤ ግባ ቤት ቁጭ በማለት ለሰይጣን ግዜ አትስጠው መጥፎ መጥፎ ነገር እንድታስብ ያደርግሃል እግዚአብሔር ላንተ ካላት ደግሞ ተመልሳ ትመጣለች ጋደኞቹም አጠገቡ ሁናቹ ለማስታረቅ ሞክሩዮርዲ ደግሞ እባክሽ ወንድም የለሽም ወንድምሽ በዚህ ልክ ሲጎዳ ማየት እንደማያስችልሽ አርግጠኛ ነኝ እባክሽ ይቅር ተባባሉ እና ወደ ድሮ ሂወታቹ ተመለሱ እባክሽ ዮርዲ በአንድ ይቅርታ ሚፈታ ጉዳይ ይዛቹ ከረፈደ ቡሃላ ዋጋ እንዳያስከፍልሽ በ ቅዱስ ሚካኤል ብየሻለው አስቢበት እባክሽ 🙏🙏🙏🙏
አረ በጣም ነው ሚደብረው አይገባትም
ደምርኝ የኔ ቆንጆ🎉
አረ መያልፍ ነገር ይለም ወንድሜ ጌታ ይታሻል ይስጠል ለእግዚአብሔር ምን ይሰናል አይዞህ ልበም ሴት ማን ልያገኛ ይቻላል እንድ ምሉ ቃል አንቺም ልበም ሴት ነሽ😢😢
ፀበል ውሰዱት ዮርዲ ግን የት ሄዳ ነው
አስታሪቃቸዉ። መቸም የሚያስታርቅየለም የማጣላእጅ
Iwnetnew👍👍👍
ልጅቷኮ ስህተት የለባትም ሀይልዬ ምንእደምታደርግ እያሰብህ😢
ውይ ኸረ ተው ሀይልየ ወደራስህ ተመለስ የምር ቡሃላ ስትረጋጋ ይፀፅትሃል ወላሂ ሂወት ይቀጥላል ፈታ በል ወደ ሙድህ ተመለስ
እህቴ ስው ስውን አይቀይርም እሱ ስለአንቺ ስራ ብሎ አይደለም ገናለገና ቤቱ የሱ ስለሆነ የምትወስጅበት መልስሎት ነው እሱ ለዬርዲን ያልሆነ በራሱ ጥፋት ነው ዬርዲን ያጣው ባለጌ ነው !!
ምን አገባሽ ከንቱ
😢😢😢😢😮😮😮😢😢😢aidaragimi hyliye😢mini axafachi late bila adele yemaxachiu tazazinalee baxame 😢😢😢😢😢😢😢😢aidaradgimi
በጣም ማርያምን በዚህ ሰአት እደዚህ አይነት ጓደኛ አይገኝም
አይ አንድ አባባል ነበር ግን ውሽት ነው ውንድ ልጅ ኩስተር ሲል ነው የሚምርብት ይባል ነበር ውሽት ነው እውነተኛ ፍቅር ሁሉንም ልብ ይስብር ፈተና ያበዛል ስቃይ መከራ ጎልበት እድሜ ከዛም አልፍ ለሂላና ቁስል ይሁናል ግን ሀሊየ እመነኝ እውነትና ፍቅር ካለባት ትመጣላች እንድህ አትሁን ይህም አልፎ ታሬክ ይሁና ፍቅር ካለ የይቅርታ ልብ አለ አይዞን ገለቴ የመዳም ቅመሞች እኛ ያፍቀርነ የመዳ መጥባህ ነው😢😢😢😢 አናሳዝንም
ቅጆ ነህ መርጠሄ ታፈቅራለህ ሃይልየ ርራስህን ለማጠክር ሞክር ቆፍጠን በል መፋቀር እዳለ መለያየትን አስብ🎉🎉🎉
Indezy gin yideregal betam yasazinal wucci bilo shanta mewerwer yasafiral lante bila sera yetewech liji yenatik sister indeza ataregim
እ።ፍቅር ከባድ ነው እግዚአብሔር ያበርታህ😢😢😢
አረ ሀይልዬ ሲደብር ጥፍትክ በዛ ለአንተ እኮ ነው ይህ ሁሉ መሠዋት ምከፍልልክ ወይ ውይ ጎደኛ ያስብልክ 😢😢😢😢አበዛከው
ሀይልዬ በጣም አናደህኛል እንደዚ አይነት ስብህና ያለህ አትመስለኝም ነበር ትገርማለህ በዚ ዘመን እደዚች ልጅ አይነት ጒደኛ እንደማታገኝ ማወቅ አለብህ አሁን ልጅትዋን ይቅርታ ጠይቀህ ይዛህ ጠበል ትሂድ የችግሩ መርትሄ ይሄ ነው
ደምርኝ የኔ ማር❤
አንቺ ፍቅር ይዞሽ ከሆነ በግልፅ ተናገሪ ምንድን ነው የምትቀባጥረው
😂😂😂😂😂
Ewnte new
😮😮😮😅😅😅😅😅😂😂😂😂
ኃይሌ..ምንድነው ,,ችግሩ ..ላንተ .በጣም ፋራ ..ልጅቷ .መልካም .ሴት .ነሽ ..ለምን. ይባረራል ..በጣም. አዝናለሁ ..ያለ ይወት መማለስ ይሻላል .haile .ወድሃለሁ .
ሀይልዬ እባክህ ወደ ራስህ ተመለስ ለምን ጠንካራ አትሆንም ሲጀመር እኛ ሴቶች ወድልጅ ሲለምነን አኖድም እና ቆፍጠን ብለህ ስራህን ሰርተህ ተለወጥ ያኔ እራሷ መጥታ ይቅርታ ትልሀለች አተብቻ ጠከር ብለህ ለመኖር ሞክር😢❤❤❤
Bexami balegenaye ede ayderegemi
በቃ ይህ ልጅ አሲጠላኘ በጣም የምወደዉ ልጅ ነበር ትንሺ ልይና ሰብሥክራይብ አንስቸ እወጣለሁ እኔ ሸለመጥማጥ ወድ አይመቸኘም ቆፍጠን ሲል እጅ
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ የኔ እህት😢❤❤❤❤🙏
ስታስጠላ ፍቅር መጠ ጣትንው የረስልዱ ብትጠልዬ የሽላል
አረ የዮርዲ ያለ ኡኡ አትሉም እንዴ
ብልግና ነው ሰውን ማባረር ያውም ባለሁለታህ በጣም ወርድሀል።
ደምርኝ ውዴ❤
እረ ሀይለየ ወደራሥህ ተመለሥ ወላሂ ልጅቱ አሣዘነቺኝ 😢😢የኔ ናት
😢😢😢😢😢😢አረይህልጂ ልፍስፍስ ሆነታሟል ሀኪምይዛቺሁት ህዱ አረወዲአሰዳቢአት ሁን😅😅😅😅ኤጪጪጪጪጪጪ
ውይ ዮርዲ ዬት ሄዳ ነው
❤❤❤ስታምር ፍልቅልቅ ያለች የኔቆጆ
becherashe lek alserekm endezih aynet guwadegna bezih seat wef yelem edlegna nek betammmmm atfetekal
ይቺ ልጅ ግን ናርዲን ትመስላለች
ፀበል ዉሰዱት ወዶ አይደለም አየሀይልየ.ሴትብሂድ ሴትይመጣል ጠከር በል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ውድ ወንድሜ እባክህ ጻድቅና አስተዋይ ጓደኛ እንዳታጣ!
ለሷ ሲል ነው ተዉ ልክ ነው በራሱ በቃ ትንሽ ግዜ ስጡት ባይሆን አውጡት አዝናኑት ተሰባስባችሁ ተጨዋቱ ግን ማስወጣቱ በራሴ ትክክል ነው ይቅርታችሁንና ሊከፋት ይችላል ግን አማራጭ አልሰጠችውም
ሀይልየ መጀመሪያ አተ ጠንከር በልና ወደራስህ ተመለስ ልጅቷ ላተ አስባነዉ እደዚህ እምትሆነዉ ወደራስ እድትመለስ ነዉ ዉጭልኝ አይባልም ወይም የተፈጠረዉን ነገር አስተካክሉና ከዮርዲ ጋር ተስማሙ አለበለዚያ ያንተ እንደዚህ መሆን ምንም ጥቅም የለዉም እራስክን በጣም እየጎዳህ ነዉ ተመለስ ወደራስህ
Afqero meleyeti biriqi nw idet astekbik ahuni😒
እባክህ ሀይልዬ ወደራስህ ተመለስ እባክህ ለቤተሰቦችህ አስብ❤❤❤❤
ጸበል ያስፈልጋሃል ወንድሜ ተረጋጋ ቡዙ ነገር እያየኩህ ነው
ቆይ ግን እንደዚህ ከምትሆኑ የእውነት ከሆነ ለምን አታስታርቋቸውም ቆይ እሷስ ያለችበት ሁኔታ ምን ላይ ነች😢😢😢😢 አይፍቅር
አሳፋሪ ነህ ሀይልየ ስታስጠላ የኔ ቆጆስታሳዝን
ቱ ሰው አይደለህም ሀይልየ ላንተ ብላ ውጭልኝ ብሎ ማባረር😢😢
ሃይልየኤ የኔ ወድም ተረጋጋ ይገባናል ግን ራስህን ጠብቅ
ይሄን ልጅ ምከሩት በመጠጥ ውስጥ መደበቅ እራስን በሽታ ላይ መጣል ነው ኧረ እንደ ወንድሁን አትልፈስፈስ ካዘንክላት አታስቸግራት
አፍቅራካለች ዋው ሀይልዬ ሥተት ሠራክ ለ2 ግዜ እዴ 😢
አይዞህ አይልየ ልጅቱን ግን እደዚህ ማስወጣት አልነበረብህም
ልጅቷን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይስጥሽ ሀይልዬ አተ ግን በድንግል ማርያም በምታምነው አምክ ልለምንህ ቃፀላ ማርያም ሂድ ❤
በሰመ አብ ጀግና ሴት ነሸ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ የኔ መልካም❤
ደምርኝ ውዴ🎉
ማርያምን አስተዋይ ቅን የናት ልጅ ናት😊
ልጅቷ ግን ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጣት❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የወደድኮት🎉🎉🎉🎉🎉እፁብየ ፈጣሪ ዘመንሽ ይባረክል❤❤❤❤❤ሀይሌም ወደራስህ ተመለስ
በጣም ብልግና ነው ሰውን ከቤትህ እንደዚህ ማባረር ያሳፍራር
በጣም ባለጌ ነክ እዴት እዲህ ታረጋታለህ ቲሽ ድሮም እኛ ሴቶች የዋነታችን እዲህ ነው በቃ በጣም ባለጌ ነክ ጌታን
ኧረሀይልዬ ሁሉምያልፋል ከአብርሽ ይቲብ ተማርእሱ በመገፋቱነው ጥሩሂወትእየኖርያለዉ
ደምርኝ ማሬ🎉
ይህጠጋጠጋእቃለማንሳትነውአለያገሬስውሀይልየትክክለኛመልስነውብራቦ👏👏👏👏👏👏👏እራስህንትሪትአድርግእሽአይዞህማንይሙትአሁንሌላፍቅረኛብትይዝደስተኛይዝደስተኛትሆናለችእማይመስልነገር👌👌👌👌👌
ወይኔ ልጂቷን ውጪ ሲላት እኔ ተሳቀቅሁ ከምር😢😢😢እንደዚህ አይደረግምበፈጣሪ😢❤ጭራሽ አክብራህ መታ እንደዚህ ታረጋታለህ😢
ልጅቷ ቆንጅየ አስተዋይ ነች
ደምርኝ ውዴ🎉
ወንድልጅ ቆፍጠን ኮራ ጀነን ጠከር ሲል ደስይለኛል ሀይልየ ምንድነው አንተ እንደዚህ የሆንከው ሴት ቢሄድ ሴት ይመጣል አንተእንደዝህ መሆን ምንም የሚቀየር ነገር የለም እሽ ግን አንተ ችግር ካለብህም ችግርህን ማስተካከል ነው በልጠህ መታየት አለብህ ካለህበት ውጣ ዳይ ወደስራ የምን መሟዘዝነው ሰርተህ ስትቀየር ጥሩ ደርጃ ደርሰህ ማሳየት አለብህ ያኔ ለመና ወዳት ትመጣለች በቃስራ ተቀየር ጥሩነገር አሳይ እኛ እኮ በሰው ሀገር የማናሳልፈው ስቃይ የለም 😢እና በቃ ሀይልየ ጠንከር ብለህ ስራህ ላይ ፎከስ አድርግ ኮሜንቴን አብበው አደራ ወንድማአለም ❤ካጠፋው ይቅርታ የኔ የህትነቴ ምክርነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ ውዴ🎉
@@AzeAxum እሽ የኔእህት ሰብስክራይብ አድርጌሽ አለው እህቴ
@@abayabay3382 ደምርኝ ማሬ❤
😂😂😂
ደምሩኝኝኝ
ዉጡልኝ ብሎ እንደ ማባረር የምፈራዉ ነገር የለም ሐይልዬ ምን ሆነህ ነው ፈጣሪ ወደ ራስህ ይመልስህ ነገ የሚቆጭህን ነገር አታድርግ ቆም ብለህ አስብ ነገ ሌላ ቀን ነው ጠንከር በል ወደ ራስህ ተመለስ ልጅቷን በምን አይነት መንገድ ይቅርታ ልትላት ነው በጣም ይከብዳል❤❤❤❤
በጣም ተጃጀልክ። ድራማው ይብቃን ዕባክህ
እህቴ የራስሽ channel ከለሽ አስወቅን አንች ምርጥ ሰበክ ነሽ ከአንች የኢትዮጵያ ወጠቶች ብዙ የምማሩ መልካም ነገር አለ
አጁዝ የሆነ የኔ ማር የሂድሽበት ሁሉ ይቅናሽ ቆጆ
አይዞህ ኃይልዬ እደዚህ ስለሆንክ እሚጨመር ነገር የለም እራስህን አትጉዳ እሺ ፈጣሪኮ ሲፈጥርህ ምክንያት አለው ወደፊት ምንእንደሚሰጥህ ምታቃለህ❤❤❤❤
እህ ብልግና ነዉ ልጅቷን በዚህ መልኩ ማባረር 😢😢😢😢😢
ባለጌ ነህ እሺ የእውነት አይደርግም እደዚህ ቤት የእግዚአብሔር ነው የኔ እናት እመቤቴ ከአንቺ ጋር ትሁን
ዋውውውውውው ለባም ሴት ነሽ ማርርርርርር ሃይልየ አንዳከስራት ልብህን ከፈተህ ቅረባት ፈጣሪ ይርዳህ🙏🙏🙏😭😭
ስራሽን ን እየስራሽ መከታተል ትችያለሽ በርች ሴት ልጀ ብልሀተኛ ነች ትችያለሽ❤
ሀይልዬ እራስህን ከእግዚአብሔር ጋር አገናኝ በንስሃ ህይወት አኑር ስትበሳጭ የምትውስደው እርምጃ በጣም ከክርስትያን አይጠበቅም። ኩክ የለሽ ከቻልክ ሂድ ❤❤❤ ስው ደግሞ ከቤት አይባርርም ቤት የእግዚአብሔር ነው እሽ ውንድሜ
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ፀበል ግባ
ከልብህ ፀሎት አድርግ እረዳለሁ ፍቅር ከባድ ነው ግን በቃ እግዚአብሔር ቀን አለው ያንተ የትም አትሄድምና ፍቅር ለሆነው ለኛ ብሎ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብትማፀን ነው የሚሻለው ከመጠጡ ጓደኛህ ናሂ ሱባኤ ይዞ የሚወዳትን የምትወደውን ሚስት እንዳገኘና ከቤተሰቧም እንድትገናኝ እንዲሁ በሱባኤ በፀሎት በመበርታቱ የልቡ መሻት ሁሉ እኔደሞላለት ነገረን እኛም አየን እሱን የሰማ አምላክ አንተንም እኛንም ይስማን እንደ ቸርነቱ
የኔ ጀግና እግዚአብሔር የጂሽን ይክፈልሽ❤❤❤
ልጅቱ ጀግና 😢😢😢😢ለምን አተዋትም አብራ ለትንሽ ጊዜ እንዴ😢❤❤እግዚአብሔር ሁላችነም ይቅር በለን
በመጀማሪያ ሃይሌዬ ወዴ እራስህ ተማለስ
2ኛ ከዮርድ ጋር አስታርቁት ጎዳኞች
Yes👍
አላህ ያሥታርቃቸው
❤❤👍👍
yes 👍
አይዞህ መጠጥ ጋር ድርሽም አትበል ሰውነትህን አበላሽቶታል በምታምንበት እምነት ጠንክረህ ፀልይ መፍቴሄ ይሰጥሀል☝🙏🙏
ሀይልዬ ይሄ ትልቅ እብደት ነው😢😢😢ለምን ታስቀይማታለህ😢ፀበል ሂድ እባክህ❤❤❤
ሀልየ አንድ ገዳም ሂድ ሱባኤውን እዛ አሳልፍ እግዚአብሔር እንደገና ይስራሀል ከክርስቶስ ፍቅር የሚበልጥ የለም በፍቅሩ እስማርኮ እዲስእርጎ ይስራሀል በርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ ሂድ የኔ መልካም ❤አይዞህ እግዚአብሔር ያግዝህ
ፀበል ሂድ ወደፈጣሪህ ተመለስ የሰው ግርግር ምንም አያድንህም!!😳😳ፈጣሪ ይማርህ😭😭
ምረጥ ልጂ ናት አሁን ስህተት ያንተ ነው
ዋውውውውውውውው ለባም ሴት ነሽ ማርርርርር ሃይልየ እንዳትከስራት ልብህን ከፈተህ ቅረባት ፋጣሪ ይርዳህ 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ደምርኝ የኔ ማር🎉❤
ደምርኝ የኔ ማር🎉❤
I'm@@AzeAxum
Haliye yene wide wodime geta malikamino hulunimi nagari irisa ate xuru sawi naki azinalo gini yalafawi irisawi 😢😢❤❤
😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍ ሒወት እደዚህ እናት😢😢😢❤❤❤ሀይልዬ አይዞህ
አትፍረዱበት እቤት ቆጪብሎ ሱስ አይተውም ፀበል ውሰዱት ሀይልየ ለጓደኗችህም አስብ ❤❤❤❤❤
ልጂቶ በጣም ቆንጂየ እንደመልኮ ውስጦም ውብ የሆነች ልጂ ነች ወላሂ
ሢሥጠላ መጋኛነህ ዛሬእኮየሚሥቡለትንሠውአይወደድም
እግዚአብሔር የተሻለ ይሰጥሀል ተስፋ አትቁረጥ ሀይልየ🥺🥺🥺🥺ወደ ፀበል ዉሰዱት ላድ ወር ጌታን ትፀድቃላችሁ🤲🤲
ደምርኝ ማሬ🎉
ያፈቀረ ያቀዋል ፍቅር እብድ ነው የሚያረገው ሀይልዬ አይዞህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤
በእርግጥ ይጨንቃል ወንድና ሴት አንድ ቤት መሆን የለባቸውም በጭራሽ ሥራ ትቶ እስከመምጣት ጥሩ ናት ግን በዛ ወይ ወዳው ከሆነ እንጂ አካሄዷ ባያምርም መሄዷ ግን በጣም ልክ ነው ሃይልዬ መጠጥ ያጨረጭስሃል ንቃ ወይ አንብብ
አይልዬ ሴቶችን ።ከራስህ አውጣና ።በእናትና ባባትህ ተመረቅ ።ዋው እንዴት እንዳማረብህ ባየህ።።።።
ገዳም ውስዱት ቢፀልይ በጣም የነብስን እና የስጋን እርፍት ያገኛል
ማፍቀር እንደዚህ ከሆነስ ይቅርብኝ ጌታን
የአሏህ የውስጡን መቃጠልኮ እራሱ ነው ሚያቀው😢😢አይዞህ ሀይልዬ
እህትነትሽ ደስ ይላል እስከ ጥግ ድረስ ነው but ሐይልየ ትክክል ነህ አንድ ሴት ልጅ እና አንድ ወንድ ልጅ አንድ ቤት___?እሚፈጠረው ነገር ብቻ ከባድ ነው።
እደዝ አይነት ጎደኛ መቼም እደዝ አይደረግም በጠም አዝነሎ
እህት ወላሂ ዉነት እምትወጅ ከሆነ ❤❤የርዲን አስታረ ቂዉ❤🙏🙏🙏🙏
ደምርኝ ውዴ🎉
@@AzeAxum እሺ እማ
አረ ተዉት ህወቱ ይኑርበት ስማ አትጥራት መታረቅ ከለባቸው ራሳቸዉ ይታረቃሉ
እሀት አይባልም እሄሁሉ ጠባሳ አሳድራበት እ ወድም ኤለሽም ሴት ብቴድ ሴት ትመጣለች😢😢
እኔ በጣም አዝኒያለሁ ሀይልየ በጣም ተጎድቷል አሠታርቁት የፍቅርን ነገር የሚያቀው ያቀዋል
ሰወቸአትፍረዱበት አይይይእሡያለበትንሁኔታያየውየለም ዬርዲ የስራሺንይስጥሺጌታየአላህ
ከዮርድ ጋር ታራቁ እባክህ ሀይልዬ ከዮርድጋርታራቁእባክህሀይልዬእባክ ❤❤
ከዮርዲ ጋር ታረቅ አምጣት ምትሉት ግን ጤነኛ ናችሁ ብትፈልገዉ ኑሮ አትመጣም ነበር አሁን ላይ እኮ እሱ ደና መሆን አለበት ልታበረታቱት ነዉ ሚገባ ልጂቱ በጣም የተለየች ልጂ ናት ከዚህ ነገር ታስወጣዋለች😢
ሀይልዬ አሁን መባለግ እየጀመርክ ነው ድሮም አያያዝህ አላማረኝም ነበር አሁንም ግዜ አለህ ተረጋጋ በዚህ ሁኔታ የምትፈልገውንም ሆነ የምታስበውንም ማግኘት አትችልም በስብእናም በውበትም ዮርዲን ትበልጣታለች አደብያዝ
አተግን ለምን ቆፍጠን አትልም
ቆይ ኩሜታተሮች ለሴት ብለህ የምትሎ ስዎች ግን ልክ አይደላችሁም ፍቅር እኮ ከባድ ነዉ ተርጋጉ እሱን ለማጠንከር ና ከአለበት ሰሜት ለማወጣት ከቻላችሁ ሞክሩ እንጂ ለሴት ለሴት ብለህ አትበሉት ሀይልየ ጓደኞችህ በርታ እያሉ ሲጠነክሩህ አንተም ትንሽ አግዛቸዉ ይህም ቀን ያልፋል እሽ
እፁቤ❤️
ማሬ ነገር ነሽ😊❤❤
እዉነት ከዩርድጋ ተለያይተዋል ወይስ ፕራንክ ነዉ 😮😮 ዩቲበሮችንኮ ማመን አያስፍልግም ስራቸዉ ሁሉ ፕራንክ ነዉ
ኃይልየ እባክህ አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሃል ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም ፆምም አይደል ግድ የለህም ሱባኤ ግባ ቤት ቁጭ በማለት ለሰይጣን ግዜ አትስጠው መጥፎ መጥፎ ነገር እንድታስብ ያደርግሃል እግዚአብሔር ላንተ ካላት ደግሞ ተመልሳ ትመጣለች ጋደኞቹም አጠገቡ ሁናቹ ለማስታረቅ ሞክሩ
ዮርዲ ደግሞ እባክሽ ወንድም የለሽም ወንድምሽ በዚህ ልክ ሲጎዳ ማየት እንደማያስችልሽ አርግጠኛ ነኝ እባክሽ ይቅር ተባባሉ እና ወደ ድሮ ሂወታቹ ተመለሱ እባክሽ ዮርዲ በአንድ ይቅርታ ሚፈታ ጉዳይ ይዛቹ ከረፈደ ቡሃላ ዋጋ እንዳያስከፍልሽ በ ቅዱስ ሚካኤል ብየሻለው አስቢበት እባክሽ 🙏🙏🙏🙏
አረ በጣም ነው ሚደብረው አይገባትም
ደምርኝ የኔ ቆንጆ🎉
አረ መያልፍ ነገር ይለም ወንድሜ ጌታ ይታሻል ይስጠል ለእግዚአብሔር ምን ይሰናል አይዞህ ልበም ሴት ማን ልያገኛ ይቻላል እንድ ምሉ ቃል አንቺም ልበም ሴት ነሽ😢😢
ፀበል ውሰዱት
ዮርዲ ግን የት ሄዳ ነው