ሀይልዬ እናርግ አስፈልጎኛል አለ🥺

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 387

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 3 หลายเดือนก่อน +59

    እውነት ከሆነ ልጅቱ ጥሩ ልጅ ነች። ቤሪ መንፈሳዊ ሕይወትሽ ላይ በርቺ!!!

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 3 หลายเดือนก่อน

      ደምረኝ እንድም❤🙏

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 3 หลายเดือนก่อน +21

    ምትኳ መተካ ጥሩ ስም
    ዋዉ ምርጥልጅ ናት ጎበዝ በዚሁ ቀጥይ ጎበዝ ክብራችሁን ጠብቁ ሴቶች

  • @Samrawit-c2d
    @Samrawit-c2d 3 หลายเดือนก่อน +74

    እኔ ግን አንድ ነገር ልበል ከይቅርታ.ጋር.እኔ.ወንድ.ልጅ.እንደ.አዉሬ.ነዉ.እምፈራዉ.እንኳን.አልጋ.ቤት.ከፉቼ.ልገባ.ግን.ድፉረታችሁ.የወንድ ልጅ.እሩም.ከፍቶ.መግባት.😢😢😢😢እኔ.እንኳን.ክፍል.ልገባ.ከፍቅረኛዬ.ጋር.ሁሌ.ሰዉ.ያለበት.ቦታ.ነዉ.እማገኘዉ.ፈጣሪ.ይመስገን.አሁን.ተጋብተን.አንድ.ልጅ.ወለድን.ከወንድ.ልጅ.ጋር.መዳፈር.ጥሩ.አይደለም.ሴት.ልጅ.ክብሮን.ካጣች.መመለስ.አችልም.😢😢😢

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 3 หลายเดือนก่อน

      Baygermishe ke abro adega ga ahunim deres batachew sihad algaw lay etegnalew ya malet ende wendem enji lala silemanaseb new yanchin alawkem

    • @raheltube6963
      @raheltube6963 3 หลายเดือนก่อน

      thank you yene ehit

    • @YeshiIrko
      @YeshiIrko 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😢😢😢

    • @መስከረምነኝባለማህተቧ
      @መስከረምነኝባለማህተቧ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ እኔ ለራሱ እደት እደምንቀጠቀጥ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 3 หลายเดือนก่อน +4

      ልክ ነሽ እኔ ወላሂ በጣም ሠዉን አምናለሁ ግን አምኘም ሠዉ አይወጣልኝም ይፈታተኑኛል ፍፁም እኔ እንደማስበዉ ጀስት እንደጓደኛ እንደእህት ኖርማል ነዉ ብየ በጣም እቀርባቸዋለሁ እነሡ ግን ጊዜ እና ቦታ ካገኙ በጣም ይፈታተኑኛል ደግነቱ አልሀምዱሊላህ የሆደን አንድየ ስለሚያዉቅ ከገባሁበት ጉድ አላህ ያወጣኛል😢

  • @Emebettube
    @Emebettube 3 หลายเดือนก่อน +83

    ተጋብ ተጋብ የምቱሉ ግን ደህና ናቸሁ ትዳር እኮ ክብር ነዉ ዝም ብሎ ዘሎ የሚገባበት አይደለም

    • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
      @ፅጌማርያም-የ6ቨ 3 หลายเดือนก่อน +5

      እር በየኮመቱ ያዩትን ወንድና ሴት ከሆኑ ተጋቡ ተጋቡ ይላሉ😅

    • @abeselomtesfaye3
      @abeselomtesfaye3 3 หลายเดือนก่อน

      ተጋቡ ተጋቡ I said that before because they are sooo good each other

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 3 หลายเดือนก่อน

      ዊዊዊዊዊዊ ተጣመሩ የፍቅር ጥያቄ አቅርብ ከሷ ዉጪ ወዳ ዉጪ አረ ጉድ መጣ እኮ በያ ኮሜንቱ ክክክክክክክክክክ ቱ አትሽብኝ

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@abeselomtesfaye3ለትዳር ብቁ አይደሉም እኮ

    • @Alemtube-fr7nj
      @Alemtube-fr7nj 3 หลายเดือนก่อน

      አረ ንገሪልኝ ምድረ እንከፍ ሁላ 😂😂😂😂

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 หลายเดือนก่อน +131

    ተጋቡ ግራ አታጋቡን😂

    • @BasbosaBasbosa-q1n
      @BasbosaBasbosa-q1n 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂❤

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ❤❤🙏🙏🙏

    • @Mymomiloveyou
      @Mymomiloveyou 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @SaraEtupia
      @SaraEtupia 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

    • @mubetube2
      @mubetube2 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂🤣

  • @abebechTeshome-qf9yb2
    @abebechTeshome-qf9yb2 3 หลายเดือนก่อน +31

    ጎበዝ ነሽ ሁሉም ሴቶች እዳች ጠካራ ቢሆኑ አይ ነዶ👍💪

  • @mdassa8527
    @mdassa8527 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ ሁሉ ፓራክ ነዉ ለዚህ ያበቃት አሁን የፍቅር ጥያቄ ብታቀርብል እንቢ አልቀበልም አልህ በደብ ገፋፍተሀታል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ልዩ አይዞሽ😢😢

  • @Haymi02
    @Haymi02 3 หลายเดือนก่อน +15

    መግማማት አለች አንደኛ ነሽ ማርያምን😂😂😂😂

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 3 หลายเดือนก่อน +22

    የኔ ቆጆ አችም እኮ ወድነቱን ተፈታት ነሽዋል እረሳሺዉ እዲ ብድር በምድር ግን ጂግና ሴት ነሽ ሴት ልጂ እዲህ እራሷን ስታስከብር ጡሩ ነው 👍👍👍👍❤❤❤❤

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 3 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ❤❤🙏🙏

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 3 หลายเดือนก่อน +11

    ውይ የዛሬዋ ጥፊ ደስ ስትል ደግ አደርግሽልኝ😂😂😂😂😂 ይገባኋል ለዛሬው የተበላሸ አሳብ ደስ አይልም ልጅቱ ፈተነውን ብታልፍም ቃላቱ ግን ተውጂ ሀይልዬ በዝዚህ እሳት ዘመን ህጻናትም ይመለከታሉ እኮ አንተ እናውቅህ አለን ለማዝናናት ብለህ ነው ሀሳቡግን ዝሙት አዘል ነው ይቅር እዲህ አይነት ፕራንክ ወይ ጨቧ አደረገችህ😂😂😂😂😂😂 ደሞ ባርኮትዬ ለካማ ተዋናይ ነሽ የሆነ ድራማ ላይ አየሁሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ተመቸሽኝ ሴት ልይ እደዚህ ቆፍጠን ነው የሚያምራባት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም. ጎበዚ ነሽ. እዳች ሁሉም. ጠንካራ ብሆኑ. ጥሩ ነው. ❤❤❤❤❤❤

  • @zainaberta
    @zainaberta 3 หลายเดือนก่อน +4

    የእውነት ተመካክራችው ካሎኖ😮 ልጅታ አቃማ ደስ ይላል

  • @abeselomtesfaye3
    @abeselomtesfaye3 3 หลายเดือนก่อน +42

    ተጋቡ ተጋቡ ተጋቡ ተጋቡ ተጋቡ ተጋቡ Yemtelu esti like

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ ሌጅቶ በጣምግበዝነሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዚሬ ደሞ ዉበቱን ደፍቶብሻል አዳድ ኮመታተሮች ተጋቡ ተጋቡ የምትሉ ትዳር ማለት እቃቃ ጨዋታ አደለም ዘሎ የሚገባበት

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 3 หลายเดือนก่อน +14

    ምንም ፊትና ብትሆኒበትም ነገር ግን ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ❤❤🙏🙏

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ ጎበዝ እንዳንቺ ሴት ናት ጎበዝ ጠንካራ ሴት ልፍስፍስ ሥትሆን ያናድደኛል❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 หลายเดือนก่อน +13

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀግኒት ናት ድርድር የለምም።በክብሯ😂

  • @እሚጠብቀኝአያቀላፋም
    @እሚጠብቀኝአያቀላፋም 3 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ቆንጆ ሰታምር ሀይልየ አግባት❤

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 3 หลายเดือนก่อน +28

    😂😂😂😂ጀግና ነሸ❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 3 หลายเดือนก่อน +25

    እርግጠኛ ነኝ የመምህር ተስፋዬ ትምህት ተከታታይ ናት ልጅቷ።

    • @bezakulu9440
      @bezakulu9440 3 หลายเดือนก่อน +1

      የተሰፋዬትምርት ብትከታተል ምንድ ነው ተስፋዬ ለገንዘብ ብሎ የሚሮጥ የግርማ ቡቸላ ነው ሰው እትከተሉ

    • @ራያዓደይወለላ
      @ራያዓደይወለላ 3 หลายเดือนก่อน +7

      ​@@bezakulu9440ባለጌ ግን ኦርቶዶክስ ነሽ /ህ ምን አይነት አፀያፍ ቃል ነው😢

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@bezakulu9440😁😁😁😁😁

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 3 หลายเดือนก่อน

      @@bezakulu9440 አንተ ደብተራ ስለሆንክ ከዚህ የተሻለ ምን ልትናገር አትችልም።እንደት አወቅሽ ብትለኝ እንድሀይነት ቃላት ማንም አይናገር። ደግሞ እሚገርመኝ ስማችሁና ግብራችሁ አይገናኝም። በአጪር ቃላት ስሙ ለናንተ የማይገባ አዉ።

    • @tabechiyoutube2747
      @tabechiyoutube2747 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@bezakulu9440በትክክል

  • @SenyTsegaye
    @SenyTsegaye 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ክብሪያላት ልጂ እዉነት

  • @WorkuAMELMAL
    @WorkuAMELMAL 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሲጀመር ተመካክራችሁ ነዉ ዝብላቹ ተጋቡ አትረብሹን😅😅😅😅

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ እህት❤❤🙏

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 หลายเดือนก่อน +8

    አልጠበቃትም ዋዉዉዉዉ ትለያለሽ❤

  • @Lively-ts8dm
    @Lively-ts8dm 3 หลายเดือนก่อน +20

    ሀይልዬ ግን ምድነው እደዚህ መዝረጥረጥ እስፖርት ስራ

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @ZabibaA-w4c
      @ZabibaA-w4c 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቢወፍሩ እዳ ቢከሡ እዳ😂😂😂😂😂😂

    • @Hayathassenyoutube123
      @Hayathassenyoutube123 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅መዝረጥረጥ ሆደቆሰለ😅😅😅😅😅

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 3 หลายเดือนก่อน +1

      አወ የምር ሊበላሸ ነዉ😂😂

    • @Tesnim-c9o
      @Tesnim-c9o 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-ሚጣ tebelash enjii😂

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 หลายเดือนก่อน +11

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስጦታ ያስፍልጋታል ልብ ልብስ ይገዛላት❤

  • @kokobeKokobe-ww6gv
    @kokobeKokobe-ww6gv 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣምነው የማደንቅሺ ማሪምንበጣም ጎበዝ❤❤❤❤❤

  • @Mdiytube
    @Mdiytube 3 หลายเดือนก่อน +8

    Ebakachu 1k asgebugn 150 sew new yekeregn ewedachiwalew ❤❤❤❤❤ bichawn techinachu gibu 😊

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን ጀግና ሴት ልኬ እሜስቅ ሰዉኩ ዉስጡ ከባድ ነዉ ተመቸሽኝ የኔ ቆጁ ሀይልሽ ይች እቁ እንዳታመልጥህ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ፀበል ተጠመቅ
    ዋው በእግዚአብሔር የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት ተከታተይ።

  • @SSalam-hr1qk
    @SSalam-hr1qk 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፀበል ተጠመቅ ኣለቺ የንየ ቆንጆ በጣም ነይ ምሪጥ ልጂ ነቺ❤

  • @judadaside
    @judadaside 3 หลายเดือนก่อน +36

    ይጣመሩየምትሉእሲክ በላይክ❤❤❤❤❤

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 3 หลายเดือนก่อน +5

    የምክክር ፕራክ ጥፊሽን መለሽ 😂😂😂

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ እንዴት ነው የጮኸችው አይ አትፈልገውም ማለት ነው ኧረ ጉዴ

  • @sofisofi7083
    @sofisofi7083 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልትስማኝ ነበር አላለችም 😂😂😂😂አራ በሳቅ😂😂😂😂

  • @sarimra
    @sarimra 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሀይልዬ ተው ባለጌ እየሆንክ ነው ተው ተው ይቅርብክ

  • @MsNexus
    @MsNexus 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅረኛሞች ካልሆናችሁ ምን ትሰራላችሁ አንድ ቤት ስጋ ለባሾች እኮ ነን ለምን ስርአት አትይዙም ወይ ተጋቡና ከፈተና እራቁ አለዛ አብሮ እየኖሩ ምንም የለንም ምትሉትን አላምንም

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 3 หลายเดือนก่อน +15

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ❤😂😂😂😂

  • @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ
    @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጥፊሽን ስለመለሸ ደሥ ብሎኛል❤😂

  • @عليمهابراهيم
    @عليمهابراهيم 3 หลายเดือนก่อน +3

    kmemua❤adegna nesh welahi gobez betam nw ebwedsh❤❤❤

  • @GiaJojo
    @GiaJojo 3 หลายเดือนก่อน

    እንደዉ ምን ችግር አለዉ ❤ሳይስምሽ ቀርቶ ነዉ❤😂😂😂😂😂እየጎረጎሩ አድረዉ prank ❤😂😂😂😂😂ይመቻችሁ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 3 หลายเดือนก่อน +1

    አተ ደሞ ተጃጃልክ ከዩርዲ ጋም እድህ ትል ነበር ለምን ነው እደዚህ ያለ ፕራክ የምታደርገው🤭

  • @yasewchu
    @yasewchu 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሽልጥልጥ አትሽለጥለጥ አጥብቀህ ያዝ ዘረጦ😂

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፔ አሁን ተሳስመው የማያቁ አይመስልም 😂😂😂

    • @YesheAsemare
      @YesheAsemare 3 หลายเดือนก่อน

      Aye kefat😂😂😂

  • @mulukenwondimu-m5k
    @mulukenwondimu-m5k 3 หลายเดือนก่อน

    Hayliye kasua lela ሴት ብታጋባ ካንተ ጋ በጣም ነው ምቃያማው pls really boy friend and girlfriend ሁኑልኝ ❤️❤️❤️

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 3 หลายเดือนก่อน +2

    የልጁቷ ስነምግባር ዋው❤

  • @SomliSomli-zx4qs
    @SomliSomli-zx4qs 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ልባም ሴትነሸ ጎበዝ😮😮ብርች

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 3 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ዮርዲ ወየትሂደች ሀይልየ ጉድእኮነው😮

  • @MisrachM-zu6kh
    @MisrachM-zu6kh 3 หลายเดือนก่อน

    የምር ኢኮርብሽሎው የኔ ማር ኑሪልኝ ሃልዬ ታብላ 😂😂😂😂

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄልጂ ግን ከሆነችልጂጋ አነበር ሢላላሥ ያየሁት አባይ ሻዉ ቀርቦል ሚሥቴነች ሢል አነበር አይደብርህም እምትግማማዉ ሤት እደዝህ እየሆኑ ትዉልዲ ያበላሻሉ

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሀይልዬ አጭ ር ነህ እና ውፍረትህ ደሞ የባስ ያሳጥርሀል ምግብ መብላት ቀንስ እስፖርት ጀምር

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 3 หลายเดือนก่อน

    ተመካክራቹ ነው ለድምፀ ስልኳን ይዛ ፕራክ ፊልም ብትሉ ጥሩ አስተማሪ ነው የሴቷ ንግግር

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂እውነትክን ነው አንዳንዴ ጭንቅላት ላይ ይውጣል😂😂ኪኪኪኪኪኪ

  • @lemlem-vi2od
    @lemlem-vi2od 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ አትደግምለትም ነበረ በናትሺ አንደኛ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 3 หลายเดือนก่อน

    ወኔ አንቺ ላይ ነው የምወጣው አላለም አኡዚቢላ ትንሽ እኮን አታፍርም ሆ

  • @kerya649
    @kerya649 3 หลายเดือนก่อน +1

    🤣🤣🤣🤣አች ላይ ነዉ የምወጣብሽ😂😂አይ ሀይልዬ

  • @መቀደስበዛብህ
    @መቀደስበዛብህ 3 หลายเดือนก่อน +11

    ተጋቡ ግሪ አታጋቡ❤❤😢

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህት ❤🙏🙏

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 3 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @tgadisyoutube1686
      @tgadisyoutube1686 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @sihamMohammed-fh6xc
    @sihamMohammed-fh6xc 3 หลายเดือนก่อน +1

    እእድራለን እልልልል ብለን እናፋተለን ጉድድ ጉድ ብልን 😂😂😂😂

  • @birkete22
    @birkete22 3 หลายเดือนก่อน

    ሀይልየ ቀንስ በጣም ወፈርክ የበፊቱ ሀይልየ ይናፍቃል ሽንቃጣው

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 3 หลายเดือนก่อน

    ተጋቡና እኛን ሰርጋችሁ ጥሩት 😂😂

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፀበል ተጠመቅ ተመችቶኛል😂😂😂

  • @ZahraZahra-ej2pf
    @ZahraZahra-ej2pf 3 หลายเดือนก่อน

    ልጂቷ ግን ተመቺኝ አማርኛዋ❤❤

  • @Dinku-ct7nt
    @Dinku-ct7nt 3 หลายเดือนก่อน +6

    ምትኬ😂😂😂አሪፍ ነው 👌

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 3 หลายเดือนก่อน

      አወ😂😂😂 ደግሞ እሷን ነው የምትመስለው

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 3 หลายเดือนก่อน

    አዴዴ ይገሪመኛል ፉቅራኛሞች ካልሆናቹ አልጋቤት ድረስ የምገቡ እእ መጨረሻውን ያሳምሪላአቹ 😂😂😂

  • @hannamekonen3545
    @hannamekonen3545 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለሷ ስል ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት

  • @FaizaAl.A
    @FaizaAl.A 3 หลายเดือนก่อน

    የውርድ የት ነው ያለይው ሀይልየ ቁጥሮን ስጠኝ በጣም ነው የምውዳት😢😢😢😢😢😢

  • @SurafelJejaw
    @SurafelJejaw 3 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ልጂቶ ተመችቶታል 😂😂

  • @አዝናኝዩቱብቻናል
    @አዝናኝዩቱብቻናል 3 หลายเดือนก่อน

    ስጀመር ወድ ልጅ ስር ምን ይቆላሻል ምንም እህቱ ጎደኝው ብከኝ ጭድና እሳት አድጋ ይቀመጣል😂😂😂😂😂😂😂

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 3 หลายเดือนก่อน

    ግራ አተገብን ተገብ እኛ እንሪፋ ፎ እቺ ጠገጠገ መለት እቃ ለመንሳት ነው አለ የሀገሬ ሰው😊😊😊😊

  • @BiniamTadesse-tp4fq
    @BiniamTadesse-tp4fq 3 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ግን ለነገሮች ቶሎ አሉታዊ ትርጉም አትስጪ! ደግሞ እንደ ኃይለኛ ኃይለኛ አያጫውትሽ okay

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጉረኛ ነሽ አችስ ልደፍሪው አልነበር እንዴ😂😂😂

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 3 หลายเดือนก่อน

    አተ ሀይልየ ምን ይሻልሀል የተመታ ሀሳብ ነው የምታመጠው❤❤ ይመቻቹ

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተመቸሽኝ ከካሜራ ጀርባ ያለውን ባላውቅም ክክክ

  • @AbebaneshiDiffe
    @AbebaneshiDiffe 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆይ እናንተ ልጆች ከእንተኛ ውጭ ፕራንክ እጣችሁ አረ ሸም ነው

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አንተ ደግሞ ከዚህ እርእስ መቼ ነው የምተወጠው ሁሌ ተመሳሳይ ነገር ነው የምሰር አይዲያ እየፈጠርክ ስራ እጂ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 3 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ብቻ ሳይሆን ካሳም ያስፈልጋል😂😂😂

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 3 หลายเดือนก่อน +3

    Mn chger alhu balfu anchm adrgshuwal eko 😂😂😂😂😂😂

  • @ArsemaArsema-cz2xc
    @ArsemaArsema-cz2xc 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይልዬ ግን በዛ በቃ ተሳቀልህ

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተመካክሮ ፕራንክ 😂😂😂

  • @EbrahimEbrahim-s7v
    @EbrahimEbrahim-s7v 3 หลายเดือนก่อน

    ተመካክረው ነው ቢጠይቃት እቢ አትልም

  • @Redu78978
    @Redu78978 3 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት ጥፊ ጨቧ😂😂😂😂

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዮዮ ዲራማ ላይ የዳግም ጎደኛ ሁና እምሰራውን ልጂ ትመስላለይ

  • @ikrammuhammad678
    @ikrammuhammad678 3 หลายเดือนก่อน

    ጉብዙ ነሽ ❤❤❤🌹🌹🌹

  • @fozyayoutube1140
    @fozyayoutube1140 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ እምለዉ የድሮዋ የት ሄደች ተለያዩ እደ

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥፊው ግን በጣም አደነኩሽ 🥰😂😂😂🙆‍♀️

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 3 หลายเดือนก่อน +2

    ክምር ትወድካለች

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 หลายเดือนก่อน

    አኔ ምልው ዮርዴ ኢት ሂድች እነ ሊላ ጀመርክ ሀይሉ

  • @Gdghd-pv5ko
    @Gdghd-pv5ko 3 หลายเดือนก่อน

    ፕራንክ መሆኑን ስለነቃች እንጂ ትመጠምጥህ ነበር😂😂

  • @WorkuAMELMAL
    @WorkuAMELMAL 3 หลายเดือนก่อน +1

    እደዚ ብላችሁ አርጋችሁ ነዉ ሚሆን😅😅😅😅

  • @melatshimelis3709
    @melatshimelis3709 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄንሳይ ሄሉ ና ናቲ ትዝአሉኝ

  • @BetiMoges
    @BetiMoges 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉምእጃችቢሆኑጥሩነበርዐፍቅሪሀለውእያሉየሚለቃቅሱዐናደውገደሉዐይ😢😢😢

  • @Enbebdjfn
    @Enbebdjfn 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት ጥፊ ✋✋😮😮😮😅😅😅😅

  • @Hana-gb7tx
    @Hana-gb7tx 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tegabu yemer setameru melkam yefiker gezaye❤❤❤❤

  • @Redmi9Newphonr-eo5wt
    @Redmi9Newphonr-eo5wt 3 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ

  • @salamsami1988
    @salamsami1988 3 หลายเดือนก่อน

    Jeginit nesh weda❤❤

  • @AbFaf7
    @AbFaf7 3 หลายเดือนก่อน

    አረ አታወዛግቡን ተው 😂😂

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 3 หลายเดือนก่อน

    ሁለታቹም ትዋደዳላቹኡ ሲጀመር የመጀመሪያኣ ቀን ፕራክ ስታደርጊው ኣልነበረም ኣሁን ሃይልየ ፕራክ ሲያደርግሽ ለምን ተናደድሽ

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ 3 หลายเดือนก่อน

    የፕራንክ ቅመም ነህ ሀይልየ አቃጥለህ ልትደፋት ነዉደ😂❤❤

  • @kalkal8468
    @kalkal8468 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይበልክ ሀይልዬ😂😂

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 3 หลายเดือนก่อน

    እ ሀይልየ ሆሆሆ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ግራ አታጋባን 😂😂😂😂😂😂