ተሰነባበትን🥺 ጥላኝ ሄደች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 323

  • @mitikuabush1714
    @mitikuabush1714 9 หลายเดือนก่อน +127

    በእውነት ከካሜራ ውጪ ሁናቹ የፍቅር ጥያቄ ጠይቃት በጣም ስርአት ያላት ልጅ ነች አይልዬ የሚሰማህን ስሜት ግለጽላት በዚ መአል ዮርዲ እራሱ ብትመጣ ምንም ላይመስልክ ይችላል ከዚች ልጅ ጋር ግን በልብ ተግባብታቹዋል ጓደኛ እንደሌላት አጣራ ከዛ ግን ወስን ፈጣሪ ሁለተኛ እድል እየሰጠክ ነው

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 9 หลายเดือนก่อน +11

      ኧረ ጓደኛ የላትም ቢኖራት ሲጀመር ከሱጋ እንኳንስ ሊያስቀምጣት ቀርቶ ድርሽ አያስብላትም ነበረ 😂😂😂😂 ሆሆሆ

    • @aminabintmehammed
      @aminabintmehammed 9 หลายเดือนก่อน +3

      ነበር ይች ትሆነዋለች አደብ አላት ሂወት ክፍት ይላል የወርድን ትቦንሳለች. እኛ ኮመቱች አንፍታቸውም ሳናጣምር. ከደከምን አይቀር😂😂

    • @hiwet6014
      @hiwet6014 9 หลายเดือนก่อน +3

      ሲጀመር ጣቷላይ ቀለበት አለ

    • @aminabintmehammed
      @aminabintmehammed 9 หลายเดือนก่อน +2

      @@hiwet6014 ቀለበት ኖርማል ነው አሁላይ

    • @hellenhellen728
      @hellenhellen728 9 หลายเดือนก่อน +1

      Midr ashqabach😢😢😢😢

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 9 หลายเดือนก่อน +70

    ይሰጣት የምትሉ እስቲ ደስ ይበላት ለራስህ ግዛ👍

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 9 หลายเดือนก่อน +48

    የኔ ቆንጆ በዚ ጌዜ እንዳንች አይነት ጓደኛ የትም አይገኝም በሄድሽበት ይቅናሽ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 9 หลายเดือนก่อน +39

    መድኋኒአለም ያተ ያድርጋት አቤት መመረጥ መልካም ልጂ ነሽ❤❤❤❤❤

  • @Tiruf1219
    @Tiruf1219 9 หลายเดือนก่อน +70

    ሰላም የሃይልዬ ቤተሳቦች ላይክ ግጩኝ ስወዳችዉ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘አንደኛ ነኝ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 9 หลายเดือนก่อน +4

    ፀጉርህ ተቆረጥ ወንድሜ እረኩሳን መናፍስት በላይህ ይሰፍራሉ ወንድሜ በርታ ፆሎት አድርግ አይዞን እግዚአብሔር አለ እመቤታችን ትጠብቅህ ❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 9 หลายเดือนก่อน +15

    ሀይልዬ ስትከረፈፍ እዳታመልጥህ ምርጥዬ ልጅ ነች እፁብዬ❤❤❤❤❤

  • @abainishabainish4669
    @abainishabainish4669 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዪሰጣት❤

  • @Orotube655
    @Orotube655 9 หลายเดือนก่อน +2

    Yordi yeshale ❤❤❤❤

  • @betimulu6200
    @betimulu6200 9 หลายเดือนก่อน +16

    እባክ አገባት ወንድልጅ የፊቱነው እመነኝ ትውዳት አለህ እሷም ትውህአለች😢😢😢😢

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሀይልሻ ትወዳታለክ ተጋቡ በጌታበጣም ደስ የምትል ልጅ ነች❤❤❤❤❤

  • @ሀዊቾቀብራራዋ
    @ሀዊቾቀብራራዋ 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዮርድን እወዳት ነበር ግን በጣም ችኩል ነች ይች ደግሞ ማሻ አላህ❤

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 9 หลายเดือนก่อน +27

    ሀይልየ ይች ልጅ አጥብቀህ ያዝ ምርጥ ልጅ ናት ርጋተዋብቻ ይበቃል ደሰሰትል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ClassAbc-b2j
      @ClassAbc-b2j 9 หลายเดือนก่อน +2

      እልፍ ያቺንም እንደዚህ ብላችሁ ጉድ አረጋችሁት።

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 9 หลายเดือนก่อน +1

    እርጋታዋ ደስሲል ሐይልየ
    ወድምዬዉ ጠበቅ አርገህ ያዝ
    አዱ አፈፍ ሳያረግህ ደስ ትላላችሁ

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 9 หลายเดือนก่อน +6

    ኡፍፍፍ ባኬጂ ብዬ አሰብኩ ግን የስራ ጉዳይ ስለሆነ ምንም ማድረግ አይቻል ሀይልዬ እራስህን ጠብቅ ግን ብትጋብ ደስ ይለኛል አተም እራስህን እደ አብርሽ ጠንከር አርግና ተጋብ ❤😊 በተረፈ በቶሎ ተመለሽ

  • @Kidsttesfay-m7x
    @Kidsttesfay-m7x 9 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ደስ የምትል ልጅ ናትናኤል ተጋቡ ❤❤❤❤❤❤

  • @misgen
    @misgen 9 หลายเดือนก่อน +7

    ስጭያት ለእሷ ያንሰታል እንጅ ከእሷ አይበልጥበትም እዉነት ለየት ያለች ልጅ ነች❤

  • @ጃኖtube
    @ጃኖtube 9 หลายเดือนก่อน +4

    ማርያምን መላመድ በጣም ክፋ ነው በዛላይ ስከፋህ ቀን ከጎንክ የነበረ😢ብቻ እመብርሃን ያንተ የሆነችው ህዋን ትስጥክ የኔ ኣስተዋይ🥺🥺🥺

  • @vpnvo2033
    @vpnvo2033 9 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ዉዶቹ❤❤❤❤❤ አይይይይ ተላምዶ መለያያት በጣም ከባድ ነዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 9 หลายเดือนก่อน

    ሃይልየ ልጅቱ ጡሩ ልጅናት እርጋ ያለችነች ትሆናሃለች ቡሃላ ትነድማላሃ ❤❤❤አትቅርብህ ከምር❤❤

  • @Mesrakeabeza
    @Mesrakeabeza 9 หลายเดือนก่อน +2

    Setate benatehe hayelya❤❤❤❤❤❤❤❤yegebatale

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 9 หลายเดือนก่อน

    እኮን ሀይልየ እኛም እንናፍቃለን የኔ ማር እር ተመልሰሽ ነይ እሽ አተ ሀይልየ አትፍዘዝ ይችን ቆንጆ ያዛት ተሎበል ያዛትዋ ❤❤❤

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ 9 หลายเดือนก่อน +20

    ደስ የምትል ልጅ ዋውውውውውው❤❤❤፡ግን እባካችሁ ዮርዲ የትሂዳ ነው በማርያም ንገሩኝ፡?ሃይልየ የዋህ ነገር ነህ ደስ የሚል ፀባይ አለህ፡🎉🎉🎉❤

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 9 หลายเดือนก่อน +5

    በእጅ የተሳለዉን ስእል ተዉና ሰአሊዉን አድንቁት ሲያምር አላለችም አምላክነዉ ሰማይና ምድርን አስዉቧል ተብሎ ፈጣሪ ያምራል ሲያምር የምርሽነዉ

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 9 หลายเดือนก่อน +10

    ጥሩ ልጅ ነሽ መልካም ስራ ❤💋

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 9 หลายเดือนก่อน +5

    ተጋቡ የሚል ኮሜት አላይምሳ ኦረ ተጋቡ በሉ ምን ጉድ ነው ❤❤❤❤❤

  • @FuBi-b8k
    @FuBi-b8k 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኔቆጆ በዚህ ጊዜእዳች አይነትጓደኛ አይገኝም ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 หลายเดือนก่อน +14

    ዝም ብላቹ ላይኩኝ 😢

  • @Abel-w8m
    @Abel-w8m 9 หลายเดือนก่อน +10

    ሀይልዬ እቺንማ እዳታመልጥህ ይቆጭሀል😍

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይግዛልሽ❤

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምረጥ ሴት ነች ያንተ አረጋት❤❤❤ አንተም መልካም ሰው ነህ

  • @tsedaluzeleke7608
    @tsedaluzeleke7608 8 หลายเดือนก่อน

    አይ አትሒጅ ግን ብትሰጣትም በርግጠኝነት መፋቀራችሁ ስለማይቀር መልሳ ትመጣለች ይዘዉ ትመጣለች

  • @aminabintmehammed
    @aminabintmehammed 9 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ እፈለግሽበት ቦታ ያድርስሽ ቅን ልብ አለሽ እደዚህ ግዜሽን መሰዋት አድርገሽ ብቻ ቃል የለኝም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ 😢

  • @SolaimanHabasi
    @SolaimanHabasi 9 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የምትል ልጅ ❤❤❤ሀይልዬ ለህዎት ቶነሌች እችህ ቆጅይ ልጅ ❤ ተገብ

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወድማችን እግዚአብሔር ያጠክርህ በርታ በፆለት ብትጋቡ ደስስ ይላል ጡሩ ልጅ ናት መልካምነት ለራስ ነው❤ደግሞ ይሰጣት ብለናል ስጣት😍❤

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ሀይልዬ ወደሀታልእኮ😅😅ብቻ ስትግደርረደር እዳታመልጥክ

  • @FiiriwotBiranu
    @FiiriwotBiranu 9 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuuuf betam new yemiwedat tolo ney yene konjoo ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ትግራይኣምላክየሓልኪ
    @ትግራይኣምላክየሓልኪ 9 หลายเดือนก่อน

    ሌላ ግዛላት የኔ ቆንጆ ብጣም ነው እምውድሽ❤

  • @HelenSolomon-o2h
    @HelenSolomon-o2h 9 หลายเดือนก่อน +3

    የምር ምርጥ ልጅ ነች ነገር ግን በቃ ለዮርዲ ያለኝ ቦታ ልዩ ነዉ ማች ነዉ ምታደርጉት እረ ኡኡኡኡኡኡ እንመልሳት❤❤❤

    • @Amazonwill-yt6hd
      @Amazonwill-yt6hd 9 หลายเดือนก่อน

      No ❤ ያ አለፍ በቃ

  • @Alam-h3j
    @Alam-h3j 9 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ሀይልየ በጣም የደስደሰ ያላትልጅናት እሷም የሰራ ጉዳይ ሰለሆነ ነዉ እህቴ በአለሺበት አላህ ይጠብቃቺሁ❤❤❤

  • @etagegnyimer5221
    @etagegnyimer5221 8 หลายเดือนก่อน

    Egzabar yeketleshe selam gebelen
    halleye baddies sera entbkalen
    esawnem masedset alebek 😍😍😍

  • @Abuki-wk1xh
    @Abuki-wk1xh 6 หลายเดือนก่อน

    Echi lij do mo konjo betab tena konjo

  • @merongm5989
    @merongm5989 9 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ ግን በጠፋ ስራ ስራን መተው አይቻልም ባይሆን እንዳጠፊ ቶሎ ትል ነይ❤ሀይልሻም ደሞ በዚሁ ቀጥልበት

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤እመቤታችንንከፊትሽ ትቅደም!!!!❤❤

  • @FikirJon
    @FikirJon 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግ/ር ከአንቺ ጋራ ይሁን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ በእውነት ምርጥ ጓደኛ ነሽ ይህ መልካምነትሽ ሁሌም ይቀጥል በርቺ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AdeseAlme
    @AdeseAlme 6 หลายเดือนก่อน

    የልጅ እናት ነች

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 9 หลายเดือนก่อน +17

    ይሰጣት የምትሉ ላይክ ግጩ

  • @SmilingGramophone-nz7mt
    @SmilingGramophone-nz7mt 9 หลายเดือนก่อน

    Hayilye mariamn yichn lj ewedatalehu gn yordin atitekam koy yordi yet nech be egizihaber

  • @Tzta1-m9q
    @Tzta1-m9q 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስር አቷ ደስ ሲል በእናትህ እዳታመልጥህ

  • @Uhgh-r4r
    @Uhgh-r4r 9 หลายเดือนก่อน +11

    ታምራላችሁ ተጣመሩ ፍቅረኝሞች ሁኑ❤❤❤❤❤❤

  • @tigetige7907
    @tigetige7907 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤አይዞክ አይልዬ ጎበዝ ጠንካራ ሁን እሺ አይልዬ አደራ ቶሎ ነይ እማ አትቆይ

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሀይልየ የኔ ጠንካራ ብቻ እግዚ አብሄር ይመስገን ደስ ብሎህ ስላየሁህ ወንድሜ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን 9 หลายเดือนก่อน

    እፁብዬ የኔ ደርባባ ስወዳት ሀይልዬ በማርያም ተጣመሩ በናታቹ ከልብ ጓደኛ ደሞ የበለጠ እሚያምርባቹ ብትጋቡ ነበረ 😢😢የምር እሄዳለሁ ስትዬ አብረሽኝ እንዳለሽ ግን ልንለያይ እንደሆነነገር ነው የተሰማኝ😢😢😢ቪድዮ እየሰራሽ ልቀቂልን በሀይልዬ ቻናል😢❤❤❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ስታምሩ እኮ !!!!!

  • @SoNig-x4r
    @SoNig-x4r 9 หลายเดือนก่อน

    Yihan Ena Erasu Betam New Yewededkut Sel Adnowun❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 9 หลายเดือนก่อน

    አንተ ብቻና እኛ እንመለከታለን❤ በፆሎት በርታ አይዞን❤❤

  • @tsedaluzeleke7608
    @tsedaluzeleke7608 8 หลายเดือนก่อน

    ተጋቡ በጣሙ ነዉ የምታምሩት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 9 หลายเดือนก่อน +8

    👍👍👍በቃ ጠንከር በል መደሐይናለም አለ ከቤትሕ አለች ሑሌም ከጎንሕ ነች ትሒድ ሕይወቷን አትንኩ❤

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 9 หลายเดือนก่อน +1

    ግዛላት

  • @Tzta1-m9q
    @Tzta1-m9q 9 หลายเดือนก่อน

    አይዛህ

  • @lamrewtdefarelamrewtdefare8811
    @lamrewtdefarelamrewtdefare8811 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤አይልዬ አግባት ምንም ሚጎልብክ ነገር የለም አኑራት❤❤❤

  • @werkemekonen
    @werkemekonen 7 หลายเดือนก่อน

    Hayileye tegurkn tesitekakel

  • @AbCd-v4n6g
    @AbCd-v4n6g 7 หลายเดือนก่อน

    ስታምነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 9 หลายเดือนก่อน +2

    በእዉነት ምርጥ ጓደኛናት የምር መልካሙንሁሉ ይግጠምሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EshtuNgusu
    @EshtuNgusu 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ere tgabu haylye bemaram llemnh yeflgew bfter atsekefat

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እህታችን❤❤❤❤❤❤

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተለዉጠህ ስላየንህ ደስ ይሎናል ወንድማለም ግን ልጅቱ እንዳታመልጥህ ጌታን ስርአቷ ብቻ በቂ ነዉ ሰዉ አክባሪ ናት አምጣት ሀይልሻ ደሞ ጥሩ እንደ ወንድም የሆነ ካሜራ ማን አለህ አይደብርህ አለን አለን

  • @aselefechdagne
    @aselefechdagne 9 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ዋጋ ከፍላልሃለች ስለዚህ ይሰጣት ... አትጥፊ ትናፍቅናለሽ ❤❤❤❤

  • @ZinasheKedira-tk2ym
    @ZinasheKedira-tk2ym 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጥ ሴት ትናፍቅኛለሽ😢😢😢😢❤❤

  • @afTs-er1wb
    @afTs-er1wb 8 หลายเดือนก่อน

    ሀይልየ ልጅቷ ግን ምርጥ ልጅ ናት የፍቅር ጥያቄ ጠይቃት

  • @mhireta8102
    @mhireta8102 9 หลายเดือนก่อน

    Lela Bigezalsh yishalal beselam temeleshi ❤❤

  • @zየበረ
    @zየበረ 9 หลายเดือนก่อน

    ሀይልየ ስጣት ላተ ሊላ ግዛ ደሞ ባንድ ብትሆኑ ደስ ትላላችሁ

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 9 หลายเดือนก่อน

    እደ ረ ስጣት የኔ ቅንጆ ደስስትል

  • @ZinasheKedira-tk2ym
    @ZinasheKedira-tk2ym 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ሴት ፈጣሪ ያንተ ያርጋት ❤❤❤💚💚👑👑👑👈👈👈

  • @yonaszerga1787
    @yonaszerga1787 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተጋቡ ታምራላቹ❤❤❤

  • @ቅዲስት
    @ቅዲስት 9 หลายเดือนก่อน

    እኔም ባለን ቴለይቼ ነው የመጣዎ ለሥራ ብዬ አስለቀስኬኝ በእውነት

  • @abbyabby5785
    @abbyabby5785 9 หลายเดือนก่อน

    የኔእናትስታምርውይስርአቷየሴትልዩነሽ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተጋቡ በጣም ታምራላቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @betimulu6200
    @betimulu6200 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወንዳች የሚጠቅማቸውን አያቁም ❤❤❤እልእልትነት ትትናዋ

  • @atitegab1233
    @atitegab1233 9 หลายเดือนก่อน

    ይሰጣት ❤❤❤

  • @abinte2541
    @abinte2541 9 หลายเดือนก่อน

    ስጣት❤❤❤❤

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 9 หลายเดือนก่อน

    ደስ የምትል ልጅ ናት ሀይልዬ ልብኸን አዳምጥ በደብ ደስ የምትል ልጅ ናት

  • @sikosilo815
    @sikosilo815 9 หลายเดือนก่อน

    ያች በቃ ከሶ የበለጠ የምታገኝ አልመሰላትም ነበር

  • @fikeradmasu2053
    @fikeradmasu2053 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yena enate desh setelhe ❤❤

  • @goodmaybe8247
    @goodmaybe8247 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆጆ😥❤❤❤

  • @ኤልሳቤትYouTube
    @ኤልሳቤትYouTube 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ ተጋቡ

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 9 หลายเดือนก่อน

    ዬርድየየኔናፍቆት እደኔየናፈቀችውማነው😢❤❤❤

  • @FrezerEyob
    @FrezerEyob 9 หลายเดือนก่อน

    atasmesl twedataleh ngerat

  • @atsedemariyam5125
    @atsedemariyam5125 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወንደምለም ግዛላት ቸሩ መድሀኒትአለም ከቤትክ አታዉጣ

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 9 หลายเดือนก่อน +3

    ግን እኮ በጣም ረጋ ያለች ልጅ ናት... በ ሰነስርዓት ያሳደጎዋት 🥰🥰

  • @mimitube9805
    @mimitube9805 9 หลายเดือนก่อน

    እሱ ዬቤትህ በረከት ነው እሱን ዬሚመስል ግዛላት❤❤❤

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 9 หลายเดือนก่อน

    ሥጦታ ተሠቶህ ካልሆነ ሥጣት

  • @GeySysy
    @GeySysy 9 หลายเดือนก่อน

    አይዙህ ወድሜ አገር ዉስጥ አደለች ትገናላችሁ አተ ብቻ እሱ እምትደሰተዉ ተቀይርህ የዱሩዉ ሀይልየ ሁነህ አስደስታት ምርጥ ልጂ ናት የኔ ቆንጁ ስረአት ያላት ናት❤❤❤

  • @JohnTeshela-wz4jj
    @JohnTeshela-wz4jj 9 หลายเดือนก่อน +8

    አራ መሄድ የለለበት ልጅ እየሄዳች ነዉ ሀይልዬ

  • @Yenatua
    @Yenatua 9 หลายเดือนก่อน +1

    Hayilye wedehatal

  • @selamaddisu5360
    @selamaddisu5360 9 หลายเดือนก่อน

    Yerdyen new mwedat ❤ yordi yewnt atwedatm nber malet new betetarku Des yelgnal

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 9 หลายเดือนก่อน

    ምናለ መለየት ባይኖር እውነት መለየት ክፉ ነው😢😢😢

  • @jemal8988
    @jemal8988 9 หลายเดือนก่อน

    ይሰጣት ጥሩ ሰው ነው ❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 9 หลายเดือนก่อน

    ደግሞ ❤ ስታምሩ አትለያዩ ስራ ነው ግን ማስተካከል ይቻላል እና ቀጣይ video አንለያይም በሚል እንጠብቃለን ❤❤❤❤

  • @besuhiwat-pc3bj
    @besuhiwat-pc3bj 9 หลายเดือนก่อน

    aneta mendenaw eyekeresh chikochen Shakeel utube yordi yet hedech? Atabesagn