- 26
- 268 727
ዘማርያም ዘለቀ @Zemaryam
United States
เข้าร่วมเมื่อ 19 ส.ค. 2022
ኦ ንጉሠ ኲሉ ዓለም፥ አሥርቅ ለነ ፣ብርሃነ አእምሮ አማናዌ ፣ ወአብርህ ላዕሌነ ጸዳለ ልቡና አምላካዌ፤
ገድለ ተክለ ሃይማኖትና ተኣምረ ማርያም ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
ገድለ ተክለ ሃይማኖትና ተኣምረ ማርያም ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
มุมมอง: 2 471
วีดีโอ
✍️"ኢያሱም ልብሱን ቀደደ፥ እርሱና የእስራኤልም ሽማግሌዎች በእግዚአብሔር ታቦት ፊት እስከ ማታ ድረስ በግምባራቸው ተደፉ፤..." ኢያሱ 7፥6
มุมมอง 1.2K14 วันที่ผ่านมา
✍️"ኢያሱም ልብሱን ቀደደ፥ እርሱና የእስራኤልም ሽማግሌዎች በእግዚአብሔር ታቦት ፊት እስከ ማታ ድረስ በግምባራቸው ተደፉ፤..." ኢያሱ 7፥6
ገድል ያወጣል ከገደል"መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥" 1ኛ.ጢሞ.6፥12
มุมมอง 2.6K21 วันที่ผ่านมา
ገድል ያወጣል ከገደል"መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥" 1ኛ.ጢሞ.6፥12
ታቦት በሐዲስ ኪዳን፦ የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታቦት የላትም?
มุมมอง 12K21 วันที่ผ่านมา
ታቦት በሐዲስ ኪዳን፦ የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታቦት የላትም?
"የኪሩቤል የዕንቁ ፅዋ ማርያም ያለአንቺ የሚያርግ ልመናም ምልጃም የለም።"
มุมมอง 2.6K21 วันที่ผ่านมา
"የኪሩቤል የዕንቁ ፅዋ ማርያም ያለአንቺ የሚያርግ ልመናም ምልጃም የለም።"
''የምሕረት የፍቅርሽ ብዛት'' የተሰኘ ዝማሬ በዘማሪ ያሬድ ፋንታሁን
มุมมอง 8634 หลายเดือนก่อน
መታሰቢያነቱ፡- ለሻሸመኔ ደብረ አስቦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ''ማኅደረ ጻድቃን'' ሰ/ት/ቤትና ለዲ/ን ዮሐንስ ወንዲፍራው
በመልሳችን የሰበኩት ድንቅ ትምህርት:- መጋቢ ሐዲስ ዲ/ን ዶክተር ቴዎድሮስ በለጠ
มุมมอง 5614 หลายเดือนก่อน
በመልሳችን የሰበኩት ድንቅ ትምህርት:- መጋቢ ሐዲስ ዲ/ን ዶክተር ቴዎድሮስ በለጠ
🗝"ኢየሉጣ ወለደት"/፪/ ነቅዓ ጽጌ ረዳ ወለደት/፪/ፀሐየ ጽድቅ የዓውዳ ፀሐየ ጽድቅ/፪/@ሀዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም🖊 ሀዋሳ፦ ኢትዮጵያ፤
มุมมอง 5984 หลายเดือนก่อน
🗝"ኢየሉጣ ወለደት"/፪/ ነቅዓ ጽጌ ረዳ ወለደት/፪/ፀሐየ ጽድቅ የዓውዳ ፀሐየ ጽድቅ/፪/@ሀዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም🖊 ሀዋሳ፦ ኢትዮጵያ፤
የጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ገዳም ቃል ኪዳን በኹላችም ላይ ጸንቶ ይኑር።
มุมมอง 2235 หลายเดือนก่อน
የጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ገዳም ቃል ኪዳን በኹላችም ላይ ጸንቶ ይኑር።
✍️"በከመ ይቤ ዳዊት በመዝሙር አንተ ካህኑ ለዓለም"➥ዲ/ን አካል በለጠ With አረበረበ Team🥰🥰🥰➨Hilton Hotel
มุมมอง 11K6 หลายเดือนก่อน
✍️"በከመ ይቤ ዳዊት በመዝሙር አንተ ካህኑ ለዓለም"➥ዲ/ን አካል በለጠ With አረበረበ Team🥰🥰🥰➨Hilton Hotel
አረበረበ፥አሸበሸበ ወገዳሙኒ ሊቁ ወረበ፦ ማኅሌተ ገንቦ በዲ/ን አካል በለጠ በሰርጋችን ዕለት። ግንቦት ፬/፳፻፲፮ ዓ.ም
มุมมอง 178K7 หลายเดือนก่อน
አረበረበ፥አሸበሸበ ወገዳሙኒ ሊቁ ወረበ፦ ማኅሌተ ገንቦ በዲ/ን አካል በለጠ በሰርጋችን ዕለት። ግንቦት ፬/፳፻፲፮ ዓ.ም
✍️መጽሐፈ ሰዓታት፦ እመቤታችን ከሰማይና ከምድር መፈጠር በፊት ከሥላሴ ጋር አብራ ነበረች ይላልን? "እምቅድመ ሰማይ ወምድር ሀልዎትኪ።..."
มุมมอง 4647 หลายเดือนก่อน
✍️መጽሐፈ ሰዓታት፦ እመቤታችን ከሰማይና ከምድር መፈጠር በፊት ከሥላሴ ጋር አብራ ነበረች ይላልን? "እምቅድመ ሰማይ ወምድር ሀልዎትኪ።..."
➺ጋላት፦ ጋሎች ጭፍሮች ወታደሮች፤ ከልካዮች አጋፋሮች ማለት ነው።
มุมมอง 4K9 หลายเดือนก่อน
➺ጋላት፦ ጋሎች ጭፍሮች ወታደሮች፤ ከልካዮች አጋፋሮች ማለት ነው።
"የአምልኮ መሥዋዕትንም ለአንቺ እሠዋለሁ..." [እንዚራ ስብሐት ምዕራፍ 12 ቁጥር 98]
มุมมอง 4.6K9 หลายเดือนก่อน
"የአምልኮ መሥዋዕትንም ለአንቺ እሠዋለሁ..." [እንዚራ ስብሐት ምዕራፍ 12 ቁጥር 98]
✍️"እርሷ መድኃኒታችሁ ናትና።" [ተኣምረ ማርያም መቅድም]
มุมมอง 3.7K10 หลายเดือนก่อน
✍️"እርሷ መድኃኒታችሁ ናትና።" [ተኣምረ ማርያም መቅድም]
እንደአንተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዲያቆን ዘማርያም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነሙሉ ቤተሰብዎ ይስጥልን።
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲያቆን❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ቃለሃወትያሰማልን❤❤❤
Amen 🙏
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
ገድላትና ድርሳናት አረቄ ወለድ ተረታ ተረቶች ናቸዉ። ድፈርትህ ግን ይገርማል ይህንን አስነዋሪ ተረት በቅዱሱ በእግዚአብሔር ቃል ልትደግፈዉ መሞከርህ ... ጌታ ይቅር ይበልህ።
ቆሻሻ አንተ ነህ አቦ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
btmhert mbertate eflgalhu fkadjha khonke endtastemejhe
❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Please what is the mezmure in the background
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር ይሰጥልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤
kalehiwetn yasemaln andebete retu memhrachin❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
ውሻ
ለምነው እሚትሳደቡት ግን ያማችኋል እንዴለምንስ እናንተን ካልተመለከተ ታያላችሁ
Egzabher Yeabrhamna yesara tedare yarglachu memhrachn ❤
ሰይጣን ያለ ሰው ልጅ ክፋቱን መፈፀም አይችልም ስለዚህ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ለማጥፋት የተነሳው ኢትዮጵያውያንን ተጠቅሞ ነው::እንዴት ሰው የራሱን ሃይማኖት ባህልና ማንነት አይኑ እያየ ለማጥፋት ይጥራል?ሰይጣን ከመጀመሪያው ነፍሰ ገዳይ ሃሰተኛና የሃሰት አባት ነው::የሰይጣንን አደገኛነት ያልተረዳ ሰው የሰይጣን መሳሪያ ይሆናል::
እግዚአብሔር ይመስገን
Egziabher yestligne
ቃለ ሂወት ያሰማልን
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kale Hiwet Yasemaln Wendmachn 😇🥹🙏🏾😍💕🥰✝️✝️✝️
በዘመናት ብዛት ቤ /ክርስቲያኗ በማታውቀው መንገድ የገቡትን ከመ/ቅዱስ የመዳን መንገድ የሚጋጩ ታሪኮችን ማረም በጣም አሰፈላጊ ነው ። የሊቃውንት ጉባኤም ስራ ይሄ ይመስለኛል። በተለይ ለጻድቃን ቃል ገብቶላቸዋል የሚባለው ማስረጃ የሌለው ስብከት የምንፍቅናው ምንጭ ሆኖ የሚቀጥል አይመስለኝም።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እስከ መጨረሻው በቤቱ ያጽናልን እግዚአብሔር ስለ እናንተ ስለበረታችሁ ወንድሞቻችን በርትታችሁ ስለምታበረቱን እናመሰግናለን በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተተኩ እደለው በቃሉ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ነው ደያቆን ❤❤❤
ከእዉቀትነፃ የሆኑ መናፍቅ አይገባቸዉም ልቦና ይስጣቸዉ።።
Kalehiwet yasemalin D. Zemaryam. Rejim edme ketena gar ystlin. 🙏🙏🙏. 🇪🇷
🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👍👍👍
ስለ ግብጽ ግሪክ ሕንድና ሶሪያ ምን አገባን?ኖራቸው አልኖራቸው ማለት ነው እኛ መጽሐፍቅዱስ በሚያዘን መንገድና ሥርዓት ነው የምንሄደው ለጠቅላላ ዕውቀት ሲባል ግን ብናውቀው አይከፋም ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
Wendmachin Bewnet Qale hiyiwet yasemaln bedime betsega yitbqiln 🙏🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen kalehiwoit yasemalin🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሕይወት የሆነውን ቃል ያሰማልን ዲያቆን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏
slam wondama bdnb endtasrdajhe eflgalhu fkadjha khonke ena 18 amt protestant nberku ahun gn wd enat batcrsityana tmlshalhu 3 amt honjhe gn endtradajhe eflgalhu
Birlant Orthodox gosphel pearcher
እግዚያአብሔር ይመስግን አሜን አሜን አሜ❤❤❤
አሜን ፫ ማስተዋሉን ያድለን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነቱ ወድማችን 🙏🙏🙏🙏
አንተ ሰውየ እነዚህ መፆህፍት በሊቃውንት ደረጃ ከመጸሀፍ ቅዱስ ከተጋጨ መስተካከል አለበት የምትሰጠው መልስ በፍፁም አይገናኝም እንደ አኬ መጀመሬያ የንባብ ባህልህን አዳብር አላነበብክም አንብ ይህ ወንድማዊ ምክሬ ነው
ክክክ😂😂😂😂 አይዞህ ገለቴ😂😂😂😂
ክክክክክ አይ መናፍቅ አንተ ገብቶህ😂 ዲያቆን ዘማርያም ሳይገባው ቀርቶ ማለት ነው😂? ወንድማዊ ምክር የመከርከው 😂😂😂😂
Wendme. Kaltemeleketek Min tseralek enante ye Efngit lijochi Erasachun Qudus Blachu yemtxeraru Eminet yalesra yemenemene mehonun yemataqu Anten bilo Wede Adatashik hadek Astekakl
ዲያቆን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማዎ መንግስቱን ያውርስዎ❤❤❤
ገድላቱን ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር እንዲህ እያዛመዱ ሲማሩት በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይስጥልን።
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ሁሉ ያድልህ በናንተ ብዙ ነፍሳት ከመጥፋት እየዳንን ነው 🙏🏽
ላይክ እያደርገን❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን