ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሪ ዘማሪያም
እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ አድርገህ ነው ያስተማርከን ዋው ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን
Qalehiwet yasemallin wendimachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዳቆናችን። የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።እንደ እናንተ ያለ ወጣቶች በዚህ ዘመን በማግኘታችን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin diyakonye
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kale Hiwet Yasemaln Wendmachn ZeMaryam 💕🙏🏾😇😍🥰🥹✝️✝️✝️
ቃለ ህይውት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🎉
egzabher ybarkh memhrachin kemetsihaf kidus ga meneshawun silayen betam gilts behone menged new yeteredahut❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
በእግዚአብሔር ትዛዝህ
ያስጀመረን አምላክ ያስፈጽመን
Amen
❤❤❤❤
እንዴት ነህ ወንድም:ዘማርያም ዕቅበተ እምነት የሚል ምንፋቅናን የሚያቀርብ you tube አለ አና ከቻልክ ብታጣራ
❤❤❤❤❤❤😂
20 ትውልድ የሚለው ግን መዳንን ክግለሰቡ ወደ ወላጅ አይወስድም? ሰው ማመን መጠመቅ የሚለው ጋ አይጋጭም? መጽሃፍ ቅዱስ ዘዳግም 5 ላይ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኛና አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውም። ይላል እንዴት ይታረቃል
እግዚአብሔር የልጅ ልጆችን ሲያድን እኮ ስለጻድቁ ልጆች(ትውልዶች) በሀይማኖት እና በምግባር እንዲኖሩ ያደርጋል ሰው ደግሞ በሀይማኖት እና በምግባር ከኖረ ይድናል
እህቴ አበበች ዘዳግም 5(ኦሪት ዘፅአት 20:5 ላይ አትስገድላቸዉ የተባለዉ ለጣኦት ነዉ እንጂ ሮሜ 13:7 ላይ ክብር ለሚገባዉ ክብር ስጡ ይላል እኛ ምንሰግድላቸዉ የክብር ስግደት ነዉ የአምልኮት ስገደት የምንሰግደዉ ለጌታችን ለመድሀኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ !! የክብር ስግደት እንደሚሰገድ ደግሞ ማቲዎስ 18:26 ስለዚህ ባርያዉ ወድቆ ሰገደለትና ጌታ ሆይ ታገሰኝ ሁሉንም እከፍልሀለሁ አለዉ የዚያም ባሪያ ጌታ አዘነለትና ለቀቀዉ ብሎ እራሱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ተናገሮአል መፅሀፈ ሩት 2:10 ላይም ሩት ለቡኤዝ ሰግዳለች ኦሪት ዘኁልቁ 22:31 ትንቢተ ኢሳያስ 49:23 የሐዋርያት ስራ 16:29 የዮሐንስ ራዕይ 19:10 እነዚህ ሁሉንም ግቢና ግቢና አረጋግጭ ገድሉን ደግሞ የምናነበዉ ወደ ዕብራዉያን 13:7 ላይ የእግዚአብሔር ቃል የነገሩአችሁን መምህሮቻችሁን ዐስቡ መልካም ጠባያቸዉን አይታችሁ በእምነት ምሰሉአቸዉ። ስለሚል እነሱን ለመምሰል እና ከህይወታቸዉ ለመማር ነዉ!! ሌላ ጥያቄ ካለሽ ስልክ ወይም ኢሜል አስቀምጭ እና እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን አስረዳሻለሁ ነይ በብርሀኑ ተመላለሽ እዉነተኛዉ ክርስቶስ ያለዉ እና በተግባር የሚሰበከዉ እኛ ጋር ነዉ
@@ashe8263በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@@sulamtiseአሜን አሜን አሜን
❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሪ ዘማሪያም
እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ አድርገህ ነው ያስተማርከን ዋው ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን
Qalehiwet yasemallin wendimachin
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዳቆናችን። የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።
እንደ እናንተ ያለ ወጣቶች በዚህ ዘመን በማግኘታችን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin diyakonye
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kale Hiwet Yasemaln Wendmachn ZeMaryam 💕🙏🏾😇😍🥰🥹✝️✝️✝️
ቃለ ህይውት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🎉
egzabher ybarkh memhrachin kemetsihaf kidus ga meneshawun silayen betam gilts behone menged new yeteredahut❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
በእግዚአብሔር ትዛዝህ
ያስጀመረን አምላክ ያስፈጽመን
Amen
❤❤❤❤
እንዴት ነህ ወንድም:ዘማርያም ዕቅበተ እምነት የሚል ምንፋቅናን የሚያቀርብ you tube አለ አና ከቻልክ ብታጣራ
❤❤❤❤❤❤😂
20 ትውልድ የሚለው ግን መዳንን ክግለሰቡ ወደ ወላጅ አይወስድም? ሰው ማመን መጠመቅ የሚለው ጋ አይጋጭም? መጽሃፍ ቅዱስ ዘዳግም 5 ላይ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኛና አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውም። ይላል እንዴት ይታረቃል
እግዚአብሔር የልጅ ልጆችን ሲያድን እኮ ስለጻድቁ ልጆች(ትውልዶች) በሀይማኖት እና በምግባር እንዲኖሩ ያደርጋል ሰው ደግሞ በሀይማኖት እና በምግባር ከኖረ ይድናል
እህቴ አበበች ዘዳግም 5(ኦሪት ዘፅአት 20:5 ላይ አትስገድላቸዉ የተባለዉ ለጣኦት ነዉ እንጂ ሮሜ 13:7 ላይ ክብር ለሚገባዉ ክብር ስጡ ይላል እኛ ምንሰግድላቸዉ የክብር ስግደት ነዉ የአምልኮት ስገደት የምንሰግደዉ ለጌታችን ለመድሀኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ !! የክብር ስግደት እንደሚሰገድ ደግሞ ማቲዎስ 18:26 ስለዚህ ባርያዉ ወድቆ ሰገደለትና ጌታ ሆይ ታገሰኝ ሁሉንም እከፍልሀለሁ አለዉ የዚያም ባሪያ ጌታ አዘነለትና ለቀቀዉ ብሎ እራሱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ተናገሮአል መፅሀፈ ሩት 2:10 ላይም ሩት ለቡኤዝ ሰግዳለች ኦሪት ዘኁልቁ 22:31 ትንቢተ ኢሳያስ 49:23 የሐዋርያት ስራ 16:29 የዮሐንስ ራዕይ 19:10 እነዚህ ሁሉንም ግቢና ግቢና አረጋግጭ
ገድሉን ደግሞ የምናነበዉ ወደ ዕብራዉያን 13:7 ላይ የእግዚአብሔር ቃል የነገሩአችሁን መምህሮቻችሁን ዐስቡ መልካም ጠባያቸዉን አይታችሁ በእምነት ምሰሉአቸዉ። ስለሚል እነሱን ለመምሰል እና ከህይወታቸዉ ለመማር ነዉ!! ሌላ ጥያቄ ካለሽ ስልክ ወይም ኢሜል አስቀምጭ እና እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን አስረዳሻለሁ
ነይ በብርሀኑ ተመላለሽ እዉነተኛዉ ክርስቶስ ያለዉ እና በተግባር የሚሰበከዉ እኛ ጋር ነዉ
@@ashe8263በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@@sulamtiseአሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤