ድርሳነ ሚካኤል ያሉ የእግዚአብሔር ስሞች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 159

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl หลายเดือนก่อน +17

    ኡፍፍፍ ጌታ ይመስገን ነፍሴ ደስስስ ብሎዋት አዳመጥኩህ አንዴት ይጣፍጣል እግዚአብሔረ ቃል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ስላደረከኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና አምልኮ ስግደት ይገባሐል ቃለ ሒወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናል ረቡኒ

  • @HanaFkrLove
    @HanaFkrLove หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @myshow123ful
    @myshow123ful หลายเดือนก่อน +19

    1. አሌፍ ፡ ዓለምን ከነጓዟ ካለመኖር ወደ መኖር አምጥቶ የፈጠረ እግዚአብሔር ማለት ነው።
    2. ቤት፡ እግዚአብሔር ሁሉን መስጠት የሚችል ቸር ለጋስ ባለጸጋ ማለት ነው።
    3. ጋሜል፡ እግዚአብሔር ሊመረመር የማይችል ግሩም ድንቅ ማለት ነው።
    4. ዳሌጥ፡ እግዚአብሔር በጌትነቱ ዙፋን ለዘለዓለም ይኖራል ማለት ነው።
    5. ሄ፡ እግዚአብሔር በአንድነቱ በሦስትነቱ ለዘለዓለም ይኖራል ማለት ነው።
    6. ዋው፡ እግዚአብሔር በመንግሥት በሥልጣን በአገዛዝ በባህርይ አንድ አምላክ የሆነ ማለት ነው።
    7. ዛይ፡ እግዚአብሔር በሥራው ሁሉ እየታሰበ ሲመሰገን የሚኖር ፈጣሪ ማለት ነው።
    8. ሔት፡ እግዚአብሔር በመንግሥቱ ሽረት በባሕርዩ ኅልፈት የሌለበት ለዘለዓለም ሕያው የሆነ ማለት ነው።
    9. ጤት፡ እግዚአብሔር ጥበብን የሚገልጽ ከጥበበኞች ይልቅ ጥበበኛ የሆነ አምላክ ማለት ነው።
    10. ዮድ፡ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለ እሱ ኃያልና ጽኑዕ የሆነ ማለት ነው።
    11. ካፍ፡ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የሌለ ሁሉን ማድረግ የሚቻለው አምላክ ማለት ነው።
    12. ላሜድ፡ እግዚአብሔር ልዑለ ባሕርይ የሆነ ማለት ነው።
    13. ሜም፡ እግዚአብሔር ንጹሕ ባሕርይ የሆነ አምላክ ማለት ነው።
    14. ኖን፡ እግዚአብሔር የነገሥታት ንጉሥ የገዥዎች ገዥ የሆነ አምላክ ማለት ነው።
    15. ሳምኬት፡ እግዚአብሔር ሁሉን የሚገዛ አምላክ ማለት ነው።
    16. ዔ፡ እግዚአብሔር ታላቅና ገናና የሆነ አምላክ ማለት ነው።
    17. ፌ፡ እግዚአብሔር ተወዳጅ የሆነ አምላክ ማለት ነው።
    18. ጻዴ፡ እግዚአብሔር ሐሰት የሌለበት እውነተኛ አምላክ ማለት ነው።
    19. ቆፍ፡ እግዚአብሔር ለልበ ቅኖችና ለየዋሃኖች ቅርብ የሆነ አምላክ ማለት ነው።
    20. ሬስ፡ እግዚአብሔር ክብሩ ከእርሱ ለእርሱ የተገኘ የሁሉ ጌታ ማለት ነው።
    21. ሳን፡ እግዚአብሔር በሥራው ሁሉ የተመሠገነ ማለት ነው።
    22. ታው፡ እግዚአብሔር እንቅልፍ የሌለበት ትጉህ፤ ድካም የማይሰማው ጽኑዕ የሆነ ፈጣሪ ማለት ነው።

    • @lihamhabeshakemis
      @lihamhabeshakemis หลายเดือนก่อน +2

      ፈጣሪ ዕውቀትህ ያስፋልህ ወንድሜ

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ድንቅ ትምህርት ዘመንህ በቤቱ ይለቅ❤

  • @NetsanetGizaw-k9c
    @NetsanetGizaw-k9c หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሄር ይባርክህ ❤❤❤ ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ሚካኤል ሆይ አትለየን አማልደን❤❤❤

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን✝️

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. หลายเดือนก่อน +3

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን ከክፉ አስጥለን የክፉን እቅድ አፍርስልን ሴራውን በጣጥስልን አደራህን

  • @AbelZeray-w5u
    @AbelZeray-w5u หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድሎ ዲያቆን መንግስቱን ያውርሶ። ሊቀ መልዐኩ ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው በጠብቆቱ በረድኤቱ በበረከቱ ይጎብኝልን❤❤❤

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት አይለየን🙏

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ይህ ትውልድ ምንኛ የታደለ ነው እንደዚህ ፈትፉቶ የሚያስተምር መ ምህሮችን ስለሰጠን።ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ❤

  • @mulunuguse7800
    @mulunuguse7800 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k หลายเดือนก่อน

    Kalhiwotin yasemalin memihire kedus Mikael yene liyu abate❤❤❤❤❤

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የመላኩ ምልጃ ይታደገን

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ หลายเดือนก่อน +4

    ቤተሰብ መምህር ቶሎ ቶሎ አነዲለቁልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር እናርግ ለክርስቲያኖች እንዲደርስ

  • @Selam-b5y
    @Selam-b5y หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @kumnegersenbetu5055
    @kumnegersenbetu5055 หลายเดือนก่อน

    Amen "ቃለ ሕይወት ይሠማልን

  • @ZekariyasTewodros
    @ZekariyasTewodros หลายเดือนก่อน +1

    ዲያቆን ዘማርያም ዘለቀ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @hannabekele2595
    @hannabekele2595 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @weldeabbeyene3742
    @weldeabbeyene3742 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @HuaweiY-y2q
    @HuaweiY-y2q หลายเดือนก่อน +1

    እግዚሐብሔር ይመስገን አሜን3ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce หลายเดือนก่อน

    አሜን በውነት ቃለህይዎትን ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦናን አድለን አሜን 👏

  • @achutube1688
    @achutube1688 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልንን። ።

  • @እህተገብርኤል-ደ6ረ
    @እህተገብርኤል-ደ6ረ หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያስማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያኖርልን ሁልግዜ መናፍቅ መቃወም እንጂ ወንጌል አያቁም ገድላትና ድርሳን የገቢ ምንጫችው ነው ❤❤❤

  • @mathiaswoldeamanuel6758
    @mathiaswoldeamanuel6758 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ማብራሪያ ነው ! ቅድስት ቤተክርስቲያን አባቶቻቸውን የሚተኩ ትንታግ የሆኑ ወጣት ደቀመዝሙራን ስላሏት እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!!!

  • @እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ
    @እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏

  • @Apostlic_Teachings
    @Apostlic_Teachings หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በፍቅሩና በቤቱ ያኑርክ ድያቆናችን 🥰🙏

  • @Mesret1426
    @Mesret1426 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🥰🥰

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies หลายเดือนก่อน +5

    ለከንቱ ውዳሴ አይደለም ግን
    እንዳነት አይነት ለቤተክርስቲያን ፍቅር ያለው እና መመለስ የሚችል መምህራን ያብዛልን አንተም በደንብ አስተምረን ወረቀት እና መጻፊያ ይዘን የምንማር ብዙዎች ነን ጌታን

  • @gut7948
    @gut7948 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዘማርያም❤❤❤❤

  • @zehabesha7778
    @zehabesha7778 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏 እንደዉ ዲያቆንዬ ስለ አቡነ በርናባስ በእሳቸዉ ሀገረ ስብከት ያሉ ብዙ ሰዎች ስራ ነገራቸዉ መናፍቅ ናቸዉ በስብከታቸዉ ብዙ ሰዉ ተመርዟል መቼስ አይታችኋል ክብር ይግባዉና አምላካችን . አማላጅ ነዉ ፈራጅ አይደለም ኢያሉ ሲያስተምሩ ሰምታችኋል እስከ መቼ ነዉ ግን በመናፍቅ ጳጳስ የምንመራዉ እኔስ አመመኝ እዉነት 😭

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ ወድ ወንድማችን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃል ህይወት ያስማልን❤

  • @yohannesaraya5255
    @yohannesaraya5255 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Afomi-n7j
    @Afomi-n7j หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን!!

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ዲያቆን ዘማርያን ይሔ ሁሉ ያስተማርከን ፀሎተ ባርቶስ የፀሎት መፀሀፍ ቀሲስ ሔኖክ ወልደ ማርያም ያዘጋጁት ላይ አለ በጣም ደስ ይላል

  • @አንቺእናቴድንግል
    @አንቺእናቴድንግል หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @mekdesnega-z5s
    @mekdesnega-z5s หลายเดือนก่อน

    kalehiwetn yasemaln andebete retu memhrachin❤❤❤❤❤❤

  • @ኣኪ21
    @ኣኪ21 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ቃለ ሂወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን

  • @meskerem73
    @meskerem73 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤

  • @atsedemariyam1142
    @atsedemariyam1142 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሄር ይመስገን የአገልግሎት ዘመንወትን እግዚያብሄር ይባርክ

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @abebina4362
    @abebina4362 หลายเดือนก่อน

    Amen kale jiwot yasemalin 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @TonoTuno-i8x
    @TonoTuno-i8x หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 หลายเดือนก่อน +1

    በፅሎት መፅሀፌ ላይ ፅ ፅ ፅ ፅ የሚል አለ ይሄስ ምን ይሆን በድርሳነ ሚካኤል ላይ

    • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
      @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ጥያቄ ነው
      አንድ አንዴ ካነበብኩ የሚካኤል ድርሳን
      በአስማቱ እየፈራሁ ነው ማነበው😊

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤

  • @አነዘ-ክርስቶስ
    @አነዘ-ክርስቶስ หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ሕይወት ያሠማልን መምህራችን ❤

  • @SalamaNor-r9d
    @SalamaNor-r9d หลายเดือนก่อน

    amenቃለሕይወት.ያሠማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AynalemAshagre21
    @AynalemAshagre21 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @ማር
    @ማር หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @haleluyahaleluya8024
    @haleluyahaleluya8024 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kale hewet yesmalna

  • @kidistmenberu7535
    @kidistmenberu7535 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BitaMiki
    @BitaMiki หลายเดือนก่อน

    kale hiwet yasemalin❤❤❤

  • @alamaaas6464
    @alamaaas6464 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ❤

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @Soo65Sho56-iq6pn
    @Soo65Sho56-iq6pn หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን✅✅✅

  • @KidYamin
    @KidYamin หลายเดือนก่อน

    Bebatu yasenane❤❤

  • @hannabekele2595
    @hannabekele2595 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን 👏🥰

  • @robele2135
    @robele2135 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን.

  • @mekedibeletew944
    @mekedibeletew944 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalin benetu yatsinalin yegna birtu ye Emiye Tewahido Lij

  • @be5820
    @be5820 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwot yasemalin ❤❤❤

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @hilinae512
    @hilinae512 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን❤

  • @mkforlife2042
    @mkforlife2042 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemalin

  • @Mkd4028
    @Mkd4028 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ እንኳን ደና መጡ መምህር 🙏🙏🙏

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul หลายเดือนก่อน

    Amen Amen 👏👏👏👏👏

  • @TurungoJima
    @TurungoJima หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉 🎉🎉🎉

  • @Tigest16
    @Tigest16 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆንዬ❤❤❤

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ልናውቀው የሚገባ ነው ያስተማርከን ፀጋውን ያብዛልህ ፡ አረ ""በፀሎተ ፓርቶስ"" ላይ ያለው ደግሞ ብዛቱ አብዛኛው ሕቡዕ ስምነው ፀሎተ ባርቶስ ፡ የድርሳነ ሚካኤል ትንሽ ነው ፡ ሰይፈ ስላሴ ዘዘወትር፡ አተ ያነበብከው አናቀውም ግን ፀሎቱን በደብ እፀልየዋለን ፡ መዝሙረ ዳዊት 117 እራሱ አላቀውም ነበር እግዚአብሔር ይስጥህ በትክክል ጠለቅ ብለን መጠየቅና መማር አለብን እኛ የተዋህዶ ልጆች ፡ በርታልን ወድማችን እግዚአብሔር በአድም በሌላ ይናገራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም

  • @YemserachFiseha
    @YemserachFiseha หลายเดือนก่อน

    Wendemachen tebarek fisamehin yasamereleh.enesu Yibertu egnam eyaweken enhed lib yalewu lib yibel

  • @ኣኪ21
    @ኣኪ21 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወድማችን

  • @johnnybelay9198
    @johnnybelay9198 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @Resynikrstyane
    @Resynikrstyane หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በነካ እጅህን ጸ ጸ ጸ ጸ ጀ ጀ ጀ ጀ እንደዚ የሚሉትን ቃላትን ትርጉም ካለው ብትጨምርልን ድካምህ ለበረከት ያድርግልህ❤

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c หลายเดือนก่อน

    መምህሬ ዘመንህ ይባረክ ድንቅ መልእክት ነው

  • @ElsabetGeto
    @ElsabetGeto หลายเดือนก่อน

    Berta Egeziabeher yerdah wendeme 🎉

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn7499 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @HanahanaHana-k1t
    @HanahanaHana-k1t หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ምንም እውቀቱ አልነበረኝም

  • @ሰያየማርያም
    @ሰያየማርያም หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @nitsuhmulugeta3900
    @nitsuhmulugeta3900 หลายเดือนก่อน

    Thank you wondimachen

  • @AddisTeshome-qb7fd
    @AddisTeshome-qb7fd หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @danielshenkut752
    @danielshenkut752 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏💒💒💒

  • @RobelHeriko
    @RobelHeriko หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @KirubelHabte-g8j
    @KirubelHabte-g8j หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @alemneshdesalegn4607
    @alemneshdesalegn4607 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂይወት ያሰማልን!!

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት የስምዓልና ዲያቆን ሓወይ::🤩

  • @tigestgebrae5803
    @tigestgebrae5803 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያስማልን ውንድማችን

  • @mekuriagetachew
    @mekuriagetachew หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Hawii-ws9gy
    @Hawii-ws9gy หลายเดือนก่อน

    Amenn Qale Heyewat yasamalen Dn❤❤

  • @emmadirissa3577
    @emmadirissa3577 หลายเดือนก่อน

    Keep up thanks

  • @FikruGeta
    @FikruGeta หลายเดือนก่อน

    God bless you more!

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልህ ፣ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HiwotKiros-r2s
    @HiwotKiros-r2s หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwot yasemalin memhrachn

  • @BekeleLerago
    @BekeleLerago หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ይህ የእኔም ጥያቄ ነበር ዛሬ ተመልሶልኝል እናመሰግናለን❤❤

  • @emmadirissa3577
    @emmadirissa3577 หลายเดือนก่อน

    Even though it is too late thank you

  • @WubealemTakiso
    @WubealemTakiso หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiyewt yasemalne wendemachen

  • @kedestdawit5369
    @kedestdawit5369 หลายเดือนก่อน

    Kalahiwot yesmelen❤

  • @AbebayuAlemayu
    @AbebayuAlemayu หลายเดือนก่อน

    ቃል

  • @Getuabebe-o5z
    @Getuabebe-o5z หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍eyaregavhu