ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ ወንድማችን ዲ/ን ዘማርያም እንኳን ይህን ድንቅ ምስጢር በመፈፀም ለዚህ ለተቀደሰ ሕይወት አበቃህ! እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክ! ይቀድስ! የተባረከ ዘር ይስጣችሁ! ፀጋውን አብዝቶ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ! እሙ ድንግል አትለያችሁ!🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ዲያቆን ዘማርያም መምህራችን እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አንድ አደረጋችሁ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤
There is nothing under heaven on earth better than this wedding day. ሊቀ ካህናችን ጌታ ከእናቱ እና ከሐዋርያቱ ጋር ተጠርቷል። የህይወታችን ሁሉ ክብር እሱ ነው ቸሩ መድኃኔዓለም⛪❤❤እንኳን ለዚህ ለታላቁ ክብር አበቃችሁ። እድሜ ልክ አብራችሁ ሁናችሁ ወደ ጌታችሁ ሰርግም በሰላም ያግባችሁ❤
ወንድምህ ዘማሪያም እካን ለዚህ ቀን እደርሳችሁ እመብርሀን በቤታችሁ ትሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤ደስሲ
እኳን ደሰ አላችሁ ዲቆን ዘማርያም መድሐኒአለም እየሱስ ክርሰቶሰ የተባርከ የተቀደሰ ጋብቻ ያድርግላችሁ እመብርሀን ከናተጋር ትሁን
መምህራችን እንኳን ደስ አለህ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ 💜💜🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ጋብቻቹን የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ
ዲያቆን ዘማርያም እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት በጣም ደስ ቦሎናል የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ በእድሜ እና በጤና ያቆያችሁ ይባረክ በእግዚአብሔር ዘመናችሁ ቃና ዘገሊላ የባረክ አምላክ የእናተንም ይባርክ ❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል ዲያቆን ዘማርያም የአብርሃም ና የሳራን ጋብቻ የባረኩ ሥላሴ የእናንተንም ጋብቻ ይባርኩላችሁ🙏
መምህራችን እንኳን ለዚህ አበቆት የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤
መ ምህር እንኳ ደስአሎት እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ያብረሐም ወሳራን በረከት አብዝቶ ይስጣችሁ።🙏🙏🙏
ዲያቆን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን❤❤❤❤❤
የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ💖
እንኳን ደስ አላችሁ መምህራችን መታደል ነው ❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላቸሁ ውድ ወንድማችን ዲ/ን ዘማርያም እንኳን ለዚህ ድንቅ ምስጢር አበቃህ!😍😍😍ቀሪ ዘመናችሁ የተባረክ የተቀደሰ ሕይወት የደጋግ አባቶችን ትዳር ያድላችሁ፡፡አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን ደስ አላቹ ዲያቆን ዘማርያመ የተዋህዶ እንቁ ❤
ቪድዎን እያየወት እንባየ መጣ .....በጣም ደስ ይላል በ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሄር ያጣመረውን ከእንግዲህ ሰው አይለየው። ማርቆስ 10-9💝ቅዱስ ትዳር ቅዱስ ህይወት ነው💝 እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን በጣም ደስ ይላል እስከመጨረሻው በፍቅር በፀጋ ያጽናችሁ
እግዚአብሔር የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ዲ/ን ዘማርያም ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን🙏
ልዩ ነው ፣መታደል ነው፣በህይወት ዘመናችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤❤❤❤
ሙሽሪት እጅግ በጣም የምታስደስች ከአርቲፊሻል ነገር ሙሉ በሙሉ ነጻ የሆንሽ በተፈጥሮ ቁንጅት ያልሽ የተዋብሽ ነሽ
ወይ መታደል ታድላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ ስታምሩ❤❤❤
ያከበረውን ሰው የሚያከብርን አምላክ በእውነት አየን። ተባረክ ቀሪ ዘመንህን የኛ ምሳሌ ወንድማችን
እሰይ እልልልልልልል እንኮን ለዚህ ክብር አበቃህ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤
መምሕራችን እንኳን ድስ አላችሁ❤❤❤
እግዚዓብሔር በቤቱ አፅንቶ ለበለጠ ክብር ያብቃችሁ። አሜን ❤በክርስቶስ❤ ፍቅር እወድሃለሁ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም ጋብቻ አብርሃም & ሳራ ጋብች ይሁንቻ
ወይኩን ፍቃድከ እኛንም ለዚሕ ክብር ያብቃንእዴትደስስስስስስስእደሚሉ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አለህ መምህራችን አጋዝት አለም ቅድስት ስላሴ ይባርካቹ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
በእውነትም እግዚአብሔር ደጋሽ ነው🎉
Mamerihey.Eghzberey..tdarikney.yibarkuy❤❤🙏
አብርሐም ሳራን ይስሐቅን እርብቃን የባረክ የእናንተንም ትዳር ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
እንኳን ደሰ አላችሁ ዲያቆን ዘማርያም
መታደል ነዉ በእዉነት እንክዋን ደስ ያለችሁ🙏❤️ ❤❤🙏
እንኳን ደስ ያለክ ወንድማችን ዲያቆን ዘማሪያም ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ሥሉስ ቅዱስ ይባርኩላችሁ ❤አሜን
ውዱ መምህራችን እንኳን ደስ አለክ 🥰🥰🥰🥰
Egzabher Yeabrhamna yesara tedare yarglachu memhrachn ❤
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደስአላችሁ ዲያቆን
ይህን ላደሰገ እግዚአብሔር ይመሰገን እናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ክብር ምሰጋና ይደረሰሺ እንኳን ደሰ አላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለኸ ወንድማችን 🤲🙏
እንኳን ደስ አላችሁ መምህራችን እልልልልል😍😍
የሳራን ጋብቻ የባረኩ ሥላሴ የእናንተንም ጋብቻ ይባርኩላችሁ
ድያቆን ዘማርያም እንኳን ደስ አሎት ጋብቻቹን የአብረሀምና የሳራ ያድርርግላቹ ❤
Oh my God, such a beautiful wedding. My the God of our father Melketsadiq, God of Abraham be with you all the way to the end.
ውዱ ወንድማችን እንኳን ደስ ያለህ ውለዱ ክበዱ
እግዚአብሔር ይመስገን ::
ከውዳሴከንቱነት ይጠብቃቹ ጎበዝምህራኖቻችን
እግዜአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላችሁ መጨረሻችሁ የአብርሓምና የሰራ ይሁን እንወድችሇለን ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ፍቅራችሁን ይባርክ ፍቅርን እና ትእግስትን እንደ አብረሃም እና ሣራ ይስጣችሁ ዉለዱ ክበዲ እመብርሃን ከክፊ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
Elelelelele Temesgen ☦️ ❤❤❤❤❤
መምህራችን ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹሁ ። ዘማናቹሁን በደስታ የተሞላ ይሁንላቹህ
እንካን ደስ ያላችሁ በጣም ደስ ይላል ምንኛ መመረጥ ነህ መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ አብረሀሙ ስላሴ ቤታችሁን ይጎብኝላችሁ
እንኳን ደስአላችሁ የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ ድንግልማረያም በበረከት ትሙላላችሁ እድሜእና ጤና ይስጣችሁ እኔንም መርቁኝ በቅርቡ ላገባነዉ ቤተክርስቲያን በቤቱ ያፅናሽ እስኪ መርቁኝ❤❤❤❤
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እኀቴ 😍
@@ግእዝቲዮብ አሜንአሜንአሜን እግዚአብሄር ይስጥልኝ
እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ይቀድስላችሁ❤❤❤
የክርስቶስና የቤተክርስቲያን ጋብቻ ይሁንላችሁ 🙏
በጣም ደስ ብሎናል ትዳራችሁ የተባረከ ነው ከናንተም የሚገኝው ፍሬ የተባረከ ይሁን.
Egeziabeher yemsegen tedatachu yetbarke yehun❤
መምህራችን እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁን ጌታ እንዳብርሀም እንደሳራ ይባርክላችሁ ።እንደይስሀቅም ታዛዥ ልጀ ይስጣችሁ።
Medhanialem Kirstos Betachehun Yebark Yekides!Melkam Gabecha Yehunilachehu 🎉❤
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር መምህረ እንኳን ደስ አላቸው ❤❤❤❤
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
እግዝኣብሔር የትዳር ዘመናቹ ይባርክ ድያቆንየ እንኳን ደስ ኣላቹ❤❤❤❤
እኮን ደስ አለዎት ረቡኔ አምላከ ቅዱሳን ትዳራችሁን ይባርክ🎉❤❤❤
እንኳን ደስ ያላቹ ትዳራቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ 🙏🙏🙏
ሁሉን ላደረግ እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር ስላበቃችሁ በእውነት የክብር ይመስገን መምህርዬ ያስተማርከውን በተግባር አሳይተህናል ❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ደስታ ሰላም ፍቅር የበዛበት የትዳር ዘመን እንዲሆንላችሁ ከልቤ እመኛለው መልካም ጋብቻ 🥰❣️🥰❣️ወድ እህታችን ሙሽሪት እንወድሻለን🥰❣️ እመአምላክ ቤታችሁን ህይወታችሁን በበረከት ትሙላ ❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🤲😇
Enkuan laze keber Abaqake Dn Ye Abraham Ye SaraGabecha Yadergelachuu❤❤
Fetari yebarekahu des yemil serg
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ መምህር ❤❤❤❤❤
እንኳን ለዚህ አበቃህ ዲያቆን ዘማርያም፡፡
እነ መምህር ዘላለም ታድመው ነበር wow
እንኳን ደስ አለወት መምህር
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ትዳራቹን የተባረከ ይሁን
ደስስስስስ የሚል እልልልልልል
Enkuan lezih abekah wendemachen Diakon Zemariam...Congratulations!
Egziabeher amlak Tdarachun Abzeto yebarkelachu
እግዚአብሔር ይመሥገን እንዴት ደስ ይላል ! የ አብርሃምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ! ጅማሬው እንዳማረ መጨረሻውንም ያሳምርላችሁ ! መልካም የትዳር ዘመን !::
እንኳን ደስ ያላችኹ! እግዚአብሔር አምላክ አንድነታችኹን ያጽና ይባርክ!! ።ድንግል አትለያችኹ!
እንኳን ደስ አላቹ በልጆች ደግሞ ይባርካቹ
Enkuan dess alachu egzabher yemesgen. Egzabher tedarachu yabarekalachu ema amlak tatabekachu. Kidus Urale tselotu yadegefachu. Egzabher tsegun yabzalachu 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ😍
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ።
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልዎት ዲያቆን🙏
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️ egziahber amelak qari zamanachun yebarkilachu mamerye
እንኳን ደስ አለ
እኳን ደሥ አላችሁ ወድማችን ❤❤❤❤
Enkun des yalachu, Egzaber tdarchun yebarkew ❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
Tewahedo mehon Minegn Metadel newu
🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
enkuan lezi abekachu wendeme betam nw des yalegn yetebarek tedar yihun
እንኳን ደስ ያላችሁ
ውድ ወንድማችን ዲ/ን ዘማርያም እንኳን ይህን ድንቅ ምስጢር በመፈፀም ለዚህ ለተቀደሰ ሕይወት አበቃህ! እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክ! ይቀድስ! የተባረከ ዘር ይስጣችሁ! ፀጋውን አብዝቶ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ! እሙ ድንግል አትለያችሁ!🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ዲያቆን ዘማርያም መምህራችን እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አንድ አደረጋችሁ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤
There is nothing under heaven on earth better than this wedding day. ሊቀ ካህናችን ጌታ ከእናቱ እና ከሐዋርያቱ ጋር ተጠርቷል። የህይወታችን ሁሉ ክብር እሱ ነው ቸሩ መድኃኔዓለም⛪❤❤እንኳን ለዚህ ለታላቁ ክብር አበቃችሁ። እድሜ ልክ አብራችሁ ሁናችሁ ወደ ጌታችሁ ሰርግም በሰላም ያግባችሁ❤
ወንድምህ ዘማሪያም እካን ለዚህ ቀን እደርሳችሁ እመብርሀን በቤታችሁ ትሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤ደስሲ
እኳን ደሰ አላችሁ ዲቆን ዘማርያም መድሐኒአለም እየሱስ ክርሰቶሰ የተባርከ የተቀደሰ ጋብቻ ያድርግላችሁ እመብርሀን ከናተጋር ትሁን
መምህራችን እንኳን ደስ አለህ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ 💜💜🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ጋብቻቹን የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ
ዲያቆን ዘማርያም እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት በጣም ደስ ቦሎናል
የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ
የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ
በእድሜ እና በጤና ያቆያችሁ ይባረክ በእግዚአብሔር ዘመናችሁ
ቃና ዘገሊላ የባረክ አምላክ የእናተንም ይባርክ ❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል ዲያቆን ዘማርያም የአብርሃም ና የሳራን ጋብቻ የባረኩ ሥላሴ የእናንተንም ጋብቻ ይባርኩላችሁ🙏
መምህራችን እንኳን ለዚህ አበቆት የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤
መ ምህር እንኳ ደስአሎት እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ያብረሐም ወሳራን በረከት አብዝቶ ይስጣችሁ።🙏🙏🙏
ዲያቆን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን❤❤❤❤❤
የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
💖
እንኳን ደስ አላችሁ መምህራችን መታደል ነው ❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላቸሁ ውድ ወንድማችን ዲ/ን ዘማርያም እንኳን ለዚህ ድንቅ ምስጢር አበቃህ!😍😍😍ቀሪ ዘመናችሁ የተባረክ የተቀደሰ ሕይወት የደጋግ አባቶችን ትዳር ያድላችሁ፡፡አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን ደስ አላቹ ዲያቆን ዘማርያመ የተዋህዶ እንቁ ❤
ቪድዎን እያየወት እንባየ መጣ .....በጣም ደስ ይላል በ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሄር ያጣመረውን ከእንግዲህ ሰው አይለየው። ማርቆስ 10-9
💝ቅዱስ ትዳር ቅዱስ ህይወት ነው💝 እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን በጣም ደስ ይላል እስከመጨረሻው በፍቅር በፀጋ ያጽናችሁ
እግዚአብሔር የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ዲ/ን ዘማርያም ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን🙏
ልዩ ነው ፣መታደል ነው፣በህይወት ዘመናችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤❤❤❤
ሙሽሪት እጅግ በጣም የምታስደስች ከአርቲፊሻል ነገር ሙሉ በሙሉ ነጻ የሆንሽ በተፈጥሮ ቁንጅት ያልሽ የተዋብሽ ነሽ
ወይ መታደል ታድላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ ስታምሩ❤❤❤
ያከበረውን ሰው የሚያከብርን አምላክ በእውነት አየን። ተባረክ ቀሪ ዘመንህን የኛ ምሳሌ ወንድማችን
እሰይ እልልልልልልል እንኮን ለዚህ ክብር አበቃህ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤
መምሕራችን እንኳን ድስ አላችሁ❤❤❤
እግዚዓብሔር በቤቱ አፅንቶ ለበለጠ ክብር ያብቃችሁ። አሜን
❤በክርስቶስ❤ ፍቅር እወድሃለሁ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም ጋብቻ አብርሃም & ሳራ ጋብች ይሁንቻ
ወይኩን ፍቃድከ እኛንም ለዚሕ ክብር ያብቃን
እዴትደስስስስስስስእደሚሉ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አለህ መምህራችን አጋዝት አለም ቅድስት ስላሴ ይባርካቹ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
በእውነትም እግዚአብሔር ደጋሽ ነው🎉
Mamerihey.Eghzberey..tdarikney.yibarkuy❤❤🙏
አብርሐም ሳራን
ይስሐቅን እርብቃን የባረክ
የእናንተንም ትዳር ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
እንኳን ደሰ አላችሁ ዲያቆን ዘማርያም
መታደል ነዉ በእዉነት እንክዋን ደስ ያለችሁ🙏❤️ ❤❤🙏
እንኳን ደስ ያለክ ወንድማችን ዲያቆን ዘማሪያም ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ሥሉስ ቅዱስ ይባርኩላችሁ ❤አሜን
ውዱ መምህራችን እንኳን ደስ አለክ 🥰🥰🥰🥰
Egzabher Yeabrhamna yesara tedare yarglachu memhrachn ❤
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደስአላችሁ ዲያቆን
ይህን ላደሰገ እግዚአብሔር ይመሰገን
እናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ክብር ምሰጋና ይደረሰሺ እንኳን ደሰ አላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለኸ ወንድማችን 🤲🙏
እንኳን ደስ አላችሁ መምህራችን እልልልልል😍😍
የሳራን ጋብቻ የባረኩ ሥላሴ የእናንተንም ጋብቻ ይባርኩላችሁ
ድያቆን ዘማርያም እንኳን ደስ አሎት ጋብቻቹን የአብረሀምና የሳራ ያድርርግላቹ ❤
Oh my God, such a beautiful wedding. My the God of our father Melketsadiq, God of Abraham be with you all the way to the end.
ውዱ ወንድማችን እንኳን ደስ ያለህ ውለዱ ክበዱ
እግዚአብሔር ይመስገን ::
ከውዳሴከንቱነት ይጠብቃቹ ጎበዝምህራኖቻችን
እግዜአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላችሁ መጨረሻችሁ የአብርሓምና የሰራ ይሁን እንወድችሇለን ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ፍቅራችሁን ይባርክ ፍቅርን እና ትእግስትን እንደ አብረሃም እና ሣራ ይስጣችሁ ዉለዱ ክበዲ እመብርሃን ከክፊ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
Elelelelele Temesgen ☦️ ❤❤❤❤❤
መምህራችን ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹሁ ። ዘማናቹሁን በደስታ የተሞላ ይሁንላቹህ
እንካን ደስ ያላችሁ በጣም ደስ ይላል ምንኛ መመረጥ ነህ መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ አብረሀሙ ስላሴ ቤታችሁን ይጎብኝላችሁ
እንኳን ደስአላችሁ የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ ድንግልማረያም በበረከት ትሙላላችሁ እድሜእና ጤና ይስጣችሁ እኔንም መርቁኝ በቅርቡ ላገባነዉ ቤተክርስቲያን በቤቱ ያፅናሽ እስኪ መርቁኝ❤❤❤❤
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እኀቴ 😍
@@ግእዝቲዮብ አሜንአሜንአሜን እግዚአብሄር ይስጥልኝ
እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ይቀድስላችሁ❤❤❤
የክርስቶስና የቤተክርስቲያን ጋብቻ ይሁንላችሁ 🙏
በጣም ደስ ብሎናል ትዳራችሁ የተባረከ ነው ከናንተም የሚገኝው ፍሬ የተባረከ ይሁን.
Egeziabeher yemsegen tedatachu yetbarke yehun❤
መምህራችን እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁን ጌታ እንዳብርሀም እንደሳራ ይባርክላችሁ ።እንደይስሀቅም ታዛዥ ልጀ ይስጣችሁ።
Medhanialem Kirstos Betachehun Yebark Yekides!Melkam Gabecha Yehunilachehu 🎉❤
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር መምህረ እንኳን ደስ አላቸው ❤❤❤❤
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
እግዝኣብሔር የትዳር ዘመናቹ ይባርክ ድያቆንየ እንኳን ደስ ኣላቹ❤❤❤❤
እኮን ደስ አለዎት ረቡኔ አምላከ ቅዱሳን ትዳራችሁን ይባርክ🎉❤❤❤
እንኳን ደስ ያላቹ ትዳራቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ 🙏🙏🙏
ሁሉን ላደረግ እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር ስላበቃችሁ በእውነት የክብር ይመስገን
መምህርዬ ያስተማርከውን በተግባር አሳይተህናል ❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ደስታ ሰላም ፍቅር የበዛበት የትዳር ዘመን እንዲሆንላችሁ ከልቤ እመኛለው መልካም ጋብቻ 🥰❣️🥰❣️ወድ እህታችን ሙሽሪት እንወድሻለን🥰❣️ እመአምላክ ቤታችሁን ህይወታችሁን በበረከት ትሙላ ❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🤲😇
Enkuan laze keber Abaqake Dn Ye Abraham Ye SaraGabecha Yadergelachuu❤❤
Fetari yebarekahu des yemil serg
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ መምህር ❤❤❤❤❤
እንኳን ለዚህ አበቃህ ዲያቆን ዘማርያም፡፡
እነ መምህር ዘላለም ታድመው ነበር wow
እንኳን ደስ አለወት መምህር
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ትዳራቹን የተባረከ ይሁን
ደስስስስስ የሚል እልልልልልል
Enkuan lezih abekah wendemachen Diakon Zemariam...Congratulations!
Egziabeher amlak Tdarachun Abzeto yebarkelachu
እግዚአብሔር ይመሥገን እንዴት ደስ ይላል ! የ አብርሃምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ! ጅማሬው እንዳማረ መጨረሻውንም ያሳምርላችሁ ! መልካም የትዳር ዘመን !::
እንኳን ደስ ያላችኹ! እግዚአብሔር አምላክ አንድነታችኹን ያጽና ይባርክ!! ።ድንግል አትለያችኹ!
እንኳን ደስ አላቹ በልጆች ደግሞ ይባርካቹ
Enkuan dess alachu egzabher yemesgen. Egzabher tedarachu yabarekalachu ema amlak tatabekachu. Kidus Urale tselotu yadegefachu. Egzabher tsegun yabzalachu 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ😍
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ።
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልዎት ዲያቆን🙏
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️ egziahber amelak qari zamanachun yebarkilachu mamerye
እንኳን ደስ አለ
እኳን ደሥ አላችሁ ወድማችን ❤❤❤❤
Enkun des yalachu, Egzaber tdarchun yebarkew ❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
Tewahedo mehon Minegn Metadel newu
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻