ታቦት በሐዲስ ኪዳን፦ የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታቦት የላትም?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 108

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies 25 วันที่ผ่านมา +15

    ዲያቆን ይበርቱ ይሄኛው ማስተማሪያ ተመችቶናል ጹሑፉን እያየን ለመማር ጠቃሚ ነው ይበርቱ ይቀጥሉ ❤❤🙏🙏

  • @hayimanotTesfaye-j9k
    @hayimanotTesfaye-j9k 24 วันที่ผ่านมา +10

    እኔ ካቶሊካዊ ክርስቲያን ነኝ መሰዊያ አለን ይህም አገልግሎቱ የክርስቶስ ስጋና ደም ማክበርያ ነው በሜሮን በጳጳስ ይባረካል ልዪና የተባረከ ነው ሁሌ ካህናት ቅዳሴ ሲጀምሩ ይስሙታል ያጥኑታል። ካህኑ በቅዳሴ ላይ ዳቦውና ወይኑ ተለውጦ የአምላክ ስጋና ደም ይሆናል። እውነተኛ ስጋወደሙ ይሆናል። ❤

    • @wayenwayoutube4673
      @wayenwayoutube4673 16 วันที่ผ่านมา

      ማለት እያየከዉ ይቀየራል ማለት ነዉ ወይስ እኛ በማናቀዉ ይቀየራል

    • @wondesenberhanu5860
      @wondesenberhanu5860 13 วันที่ผ่านมา

      ምሥጢራዊ በሆነ ተዓምራት ይቀየራል በቃና ዘገሊላ ውኃው ወደ ወይንጠጅ ሲቀየር ያየ አለ ወይ?​@@wayenwayoutube4673

  • @Weleskitchen
    @Weleskitchen 24 วันที่ผ่านมา +6

    የቤተክርስትያን እወቀት ከትህትና ጋር…….ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!እግዚሀብሔር አገልግሎቱን ይባርክ!!ለብዙ ሰው እንዲዳረስ ላይክ ሱበስክራይብ እናድርግ

  • @weleteslase
    @weleteslase 25 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን በዚህ በጣም ጥሩነው ይበርቱልን

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 23 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን እንደዚህ አይነት ትምህርት በተከታታይ ቢሰጥ ብዙ ሰዉ ከጥፋት ያድናል ታላቅ እቅበተ እምነትም ነዉ

  • @seyoum917
    @seyoum917 23 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።
    በነገራችን ላይ ብጹዕ አቡነ ባርናባስ በካሊፎርኒያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ የብሉይንና የአዲስ ኪዳን ታቦት በሚል ርዕስ ከ 10 አመታት በፊት በደንብ አስተምረዋል ።
    የእውነት ለመናገር እኔ የብጹዕ አቡነ ባርናባስን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖቴን በደንብ ነው ያወቅሁት።
    በእውነት ለመናገር ብጹዕ አቡነ ባርናባስ ድንቅ የበጎች እረኛ ናቸው ። እንደሳቸው የሚያስተምሩ መምህራን ቢኖሩ ማንም ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ወደ ሌላ ባልሄደ ነበር ።

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @YemesrachYemi
    @YemesrachYemi 22 วันที่ผ่านมา +2

    እባክህን መምህር መጻህፍ ቅድስን ከመጀመሪያው ያለውን አስተምረን በተከታታይ ።ስናነብ በራሳችን እየገባን አይደለም።እናመሰግናለን

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቤተክርስቲያን አምላክ ይታደገን በቤቱ ያኑረን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን

  • @HanaFkrLove
    @HanaFkrLove 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ጸጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @getachewtamiru9910
    @getachewtamiru9910 18 วันที่ผ่านมา

    አንድ ቀን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ coptic church ታቦት የላትም ብለዉ በተለመደ ስሜታዊነታቸዉ በጥላቻ ስያስተምሩ ሰመቼ ታዝቤአለሁ። ቃለ ሕይወት ያሰመልን።

  • @AbelTsegaw-s2b
    @AbelTsegaw-s2b 19 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you Deakon, Great idea, keep going.

  • @addisadefris9219
    @addisadefris9219 22 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን! ወገን እባካችህ ለዚያ የሰይጣን ፈረስ ለትዝታው ይህ ትምህርት እንዲደርሰው አድርጉ ?

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 15 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋው ያባዛልቱ😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 23 วันที่ผ่านมา +2

    ዲያቆንዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛሎት❤❤❤❤❤❤

  • @abye-bl2oi8cg8s
    @abye-bl2oi8cg8s 24 วันที่ผ่านมา +1

    መምህረይ ኣምላክ ይባርክህ ወንድሜ ምንያህል እወንደምወድህ እንደማከብርህ ብታቅ የክርስቶስ የዘመኑ ሃዋርያ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድምህ ከሰሜን ኢትዮጵያ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 17 วันที่ผ่านมา +2

    ግብጥ ታቦት አይኑራታ እኛ ግን አለን !

  • @milly7878l
    @milly7878l 23 วันที่ผ่านมา +2

    Keep up the good work Diakon, stay blessed

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 25 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት የስምዓልና ዲያቆን ሓውና!!
    ኣገልግሎትኻ ይባርክ እግዚአብሔር ኣምላኽ😍🙏

  • @lemaable
    @lemaable 25 วันที่ผ่านมา +1

    “በበዛችሁም ጊዜ በምድርም ላይ በረባችሁ ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚያ ዘመን፦ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት ብለው ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይደረግም።”
    - ኤርምያስ 3፥16

  • @yaredtefera8222
    @yaredtefera8222 19 วันที่ผ่านมา

    የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @EyerusTesfaye-xl3th
    @EyerusTesfaye-xl3th 25 วันที่ผ่านมา +3

    ላይክ ሼር አርጉ ቤተሰብ
    ዲያቆን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AbelZeray-w5u
    @AbelZeray-w5u 25 วันที่ผ่านมา +1

    ዲያቆንዬ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን❤❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 25 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 15 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @kidistkidane1100
    @kidistkidane1100 24 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን ፈጣሪ አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥል

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 25 วันที่ผ่านมา +1

    ክርስትያኖች ለብዙ ሰው በሌላም ያሉት እንዲደርሳቸው ላይክ እናርግ ሰብስክራይብ ብናረግ የዘማርያም ተምህርቶች ይደርሱናል ላይክ አርገን እጀምር ለአንዶ ሰው ቢሆን ሼር እናርግ

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 25 วันที่ผ่านมา +1

    Amen🙏!!! QHY!
    Keep up the great job Brother!

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፈጣሪ ይባርክክ❤❤❤

  • @bitewlignchalla43
    @bitewlignchalla43 17 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ዛሬ ነው የሰማሁክ ያዳመጥኩት ሁሌ በክርክር በጫጫታ መሀል የምትሰጠውን መልሰ ነበር የምሰማው እንዲህ ያለ ትምርት እያቀረብክ አሰተምረን በለሆሳሰ ደሰ ሲል

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 22 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z 25 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin Enkwan dena metu diyakon bezihu yiketiu be gugute enetbikalen 😊❤

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @asfawamare2862
    @asfawamare2862 24 วันที่ผ่านมา +2

    memihirachin Dn Zemariyan Zeleke kalehiwot yasemalin bertalin enwedikalen.

  • @MichaelGebre-x3i
    @MichaelGebre-x3i 22 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ቃል ሕይወት ያሰማልን መሰውያ አጠገብ ግን ካለ ኢትዮጵያ ና ኤርትራ ቤተ-ክርስትያን በስተቀር ታቦት ግን የላቸውም።

  • @TetemkeGirmay-nh8ti
    @TetemkeGirmay-nh8ti 25 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ/ር እንዲህ በፅሑፍ መቅረቡም በቀላሉ ለመረዳት ያስችላል🙏

  • @MyDaniel2100
    @MyDaniel2100 21 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በጣም ምርጥ ትምህርት

  • @-betesaida8661
    @-betesaida8661 24 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ብዙ ጊዜ የራሳችንን የበላይ ከፍ በማድረግ ግብፆች ታቦት የላቸውም በማለት ስናጣጥላቸው እንታያለን

    • @SaraAA-k9y
      @SaraAA-k9y 23 วันที่ผ่านมา +1

      እኛ እራሳችንን ከፍ አረ ግን አደለም እያለ ያለው የሌላ እምነት ተከታይዎች እኛን ኦቶዶክስን ቤተክርስቲያን ይከሳሉ ባለማወቅ እኛ ብቻ ታየ የምንጠቀም የሚመስላቸው አሉ እና እኛ ኦርቶዶክስያውያን አንድ እደሆን በግልፅ እያሳየን ነው አቺ የተረዳሽበት መንገድ ሌላ ነው እና ስናዳምጥ እናጣራ አትቸኩሉ ለኮመት

    • @SaraAA-k9y
      @SaraAA-k9y 23 วันที่ผ่านมา

      እኛ እራሳችንን ከፍ አረ ግን አደለም እያለ ያለው የሌላ እምነት ተከታይዎች እኛን ኦቶዶክስን ቤተክርስቲያን ይከሳሉ ባለማወቅ እኛ ብቻ ታየ የምንጠቀም የሚመስላቸው አሉ እና እኛ ኦርቶዶክስያውያን አንድ እደሆን በግልፅ እያሳየን ነው አቺ የተረዳሽበት መንገድ ሌላ ነው እና ስናዳምጥ እናጣራ አትቸኩሉ ለኮመት

  • @amhazamhaz6211
    @amhazamhaz6211 21 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🥰🥰🥰

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን! ቃለህይወትን ያሰማልን❤

  • @zelalemegziabher658
    @zelalemegziabher658 21 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማል 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @solomonhailu8924
    @solomonhailu8924 25 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ በርታ

  • @eyoelwoldearegay7124
    @eyoelwoldearegay7124 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ይስጥልን

  • @xohszgd
    @xohszgd 25 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብልሕ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 21 วันที่ผ่านมา

    amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedeselove
    @mekedeselove 20 วันที่ผ่านมา

    Kalote yasamalene❤❤❤❤❤❤❤

  • @JahAdam
    @JahAdam 21 วันที่ผ่านมา

    God bless you Zemariam

  • @mikiyasgirma-s9m
    @mikiyasgirma-s9m 25 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @wondesenberhanu5860
    @wondesenberhanu5860 13 วันที่ผ่านมา

    ስለ ግብጽ ግሪክ ሕንድና ሶሪያ ምን አገባን?ኖራቸው አልኖራቸው ማለት ነው እኛ መጽሐፍቅዱስ በሚያዘን መንገድና ሥርዓት ነው የምንሄደው ለጠቅላላ ዕውቀት ሲባል ግን ብናውቀው አይከፋም ።

  • @Resynikrstyane
    @Resynikrstyane 25 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤

  • @ElsaHailu-sc7nr
    @ElsaHailu-sc7nr 19 วันที่ผ่านมา

    ዲያቆ ቴድ ቃለህት ያሰማልን

  • @yohanibelete6187
    @yohanibelete6187 25 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwoten yasemalen memher🙏🙏🙏

  • @HagosGebre-v1w
    @HagosGebre-v1w 16 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂወት ያሰማልን ።

  • @saaraykngaadiseewaaltahaan7395
    @saaraykngaadiseewaaltahaan7395 25 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤qele eyote yasmalen wandemachen daqon zamarmi❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @bereketeliyas2479
    @bereketeliyas2479 22 วันที่ผ่านมา +1

    Please guys let us motivate this channel and subscribe, share

  • @EliasEla-cb7du
    @EliasEla-cb7du 19 วันที่ผ่านมา

    I Aprreciate your way of speeching(lecturing) but evidence it with the wholly bilble only? On አበው አባቶች (Agnatios? Or others). We orthodoxian only believed on it. But, for convincing others please make it with the bilble🙏🥰

    • @getachewtamiru9910
      @getachewtamiru9910 18 วันที่ผ่านมา

      In the begining he sited biblical verses.for insrance 1corontiance 10:21,Hebre 10:13, please listen it again.

  • @Berhanuhaymano
    @Berhanuhaymano 25 วันที่ผ่านมา

    kale hiwoten yasemalin memhirachn❤❤❤

  • @felegehiwottadesse3282
    @felegehiwottadesse3282 25 วันที่ผ่านมา

    Lemiyastewil kenanetum kale yihe beki masreja new . Thank you

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 23 วันที่ผ่านมา +1

    ግብጥ ታቦት አይኑራታ !!! እኛ ግን አለን !

    • @bf3253
      @bf3253 22 วันที่ผ่านมา

      Kuku . Kamsh endea? You better to hear what the lesson is

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 25 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @በጸሎት
    @በጸሎት 25 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤

  • @frehiwotbulto2046
    @frehiwotbulto2046 14 วันที่ผ่านมา

    ዲያቆን ዘማርያም ያንተ ትምህርት ከመምህር ዘበን ትንሽ ተለያየብኝ የሱን ተመልክተሀል?

  • @MeleseGenetie
    @MeleseGenetie 23 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @SaraDsallh-fv7vc
    @SaraDsallh-fv7vc 23 วันที่ผ่านมา

    FAMa❤❤❤

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 24 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hmoges2924
    @hmoges2924 24 วันที่ผ่านมา

    God bless you, brother!!

  • @dagmawisolomon6971
    @dagmawisolomon6971 22 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @lemaable
    @lemaable 25 วันที่ผ่านมา

    Ewnet new eyeteshekemachihu hizbun sigedulet yemiyelut Ethiopia bicha new yalew.

    • @wondesenberhanu5860
      @wondesenberhanu5860 13 วันที่ผ่านมา

      ታቦትን እንዲቀርጽና ራሱ እግዚአብሔር ደሞ በጽላቱ ላይ የጻፈ ራሱ ሆኖ ሳለ ጣዖት ነው እንዴት ይባላል?እግዚአብሔር ጣዖት አምልኩ ብሏል?ጣዖትን የፈቀደስ እግዚአብሔር አምላክ ነው ወይ?እንዲህ ብሎ ማለት እግዚአብሔርን እንደመሳደብ ያስቆጥራል።

  • @LovelyBackgammon-dy6ou
    @LovelyBackgammon-dy6ou 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
    @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 25 วันที่ผ่านมา

    💒🙏🙏

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 25 วันที่ผ่านมา

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
      ውድ መምህር

  • @ማዕድtube
    @ማዕድtube 25 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰

  • @hailegtesfa7540
    @hailegtesfa7540 22 วันที่ผ่านมา

    በግራ ማማተብ ይዘወተራል፡ እንዴት ነው?

    • @selameyudlieteynsha4018
      @selameyudlieteynsha4018 22 วันที่ผ่านมา

      ካመራ እንደዛ ያረገዋል በቀኛቸው ነው የሚያማትቡት

    • @bf3253
      @bf3253 22 วันที่ผ่านมา

      Camera laye wuchena eyewu

  • @naol8540
    @naol8540 22 วันที่ผ่านมา

    Wendeme tselates endet new bebetekereseteyanachen yemitayew dogema new tselat weyes kenona new

  • @User-e1p8c
    @User-e1p8c 24 วันที่ผ่านมา

    Ezi eyu etom diaconat mistir zireyuwo “hiruch gerka hinbasha misrah kem siga kirstos mmsal, weyni gerka dima kem dem kirstos mimsal. Kab betelhem tesekimkayo dima nab wshti bete mekdes tiatu kal awad enda dewelka. Abti wshti bete mekdes enda kolelka ab seleste tizewir/ triangle tikewim kitkidis keleka.

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 24 วันที่ผ่านมา

      ጽቡቅ ኣለካ ሓወይ ግን እንታይ እዩ መልእክቲ ናይ ጽሑፍካ ኣይሓዝኩካን፡.

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 19 วันที่ผ่านมา

      @@User-e1p8c ዋላ ዋላ ክርደኣኒ ኣይከኣለን ጽሑፍካ።

  • @natnaeltadesse1892
    @natnaeltadesse1892 24 วันที่ผ่านมา +1

    Algebagnem

    • @tamiruworku2087
      @tamiruworku2087 24 วันที่ผ่านมา +1

      ፀልይ ☦️🙌

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 24 วันที่ผ่านมา

      የቱ ነው ያልገባህ ወንድሜ፧

    • @natnaeltadesse1892
      @natnaeltadesse1892 23 วันที่ผ่านมา

      @God-db9vp የኢትዮጵያ ታቦት ስጋና ደሙ ይቀርብበታል ? የብሉይ ታቦት የቃል ኪዳን ታቦት ይባላል። ቃል ለተሰጠው ህዝብ የተሰጠ እግዚአብሔርን መገናኛ ነበር ። ወደ ሌላ ሀዝብ እንኳን በምርኮ ሲሄድ መቅሰፍትን ያመጣል። ታድያ ይህ ታቦት እስገሚገባኝ መስዎት በሚቀርብበት ቦታ ይቀመጥ ይሆናል እንጂ ቀጥተኛ በመሰዊያው የነበረ አይመስለኝም።.... ከተሳሳትኩ እታረማለሁ።

    • @natnaeltadesse1892
      @natnaeltadesse1892 23 วันที่ผ่านมา

      @God-db9vp የኢትዮጵያ ታቦት ስጋና ደሙ ይቀርብበታል ? የብሉይ ታቦት የቃል ኪዳን ታቦት

    • @tamiruworku2087
      @tamiruworku2087 23 วันที่ผ่านมา

      @@natnaeltadesse1892 የብሉይ ታቦት የጠቦት፣የላም ስጋ መስዋዕት ለእግዚአብሔር ይዘጋጅበት ነበር።

  • @Zewged
    @Zewged 23 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ክርሰቶስ ሰንቴ ነው የሚሰዋው ። አንዴ ተሰውቶ አለምን አድኖ ተፈፅሟል ብሏል። ዛሬም መሰዋት አለ ወይ? ህይወት እነዱሆነላችው ስጋዪንና ደሜን ብሉ አለ እነጂ ፣ ሰጋዪን በየቀኑ ሰው ያለው የት ቦታ ነው። እረ እባካችሁ ኢ-መጽሃፍ ቅዱሳዊ ትምህርታችዉን ተው። መሰዊያ ተብሎ ለጠራ አይገባም። አግናጢዎስ፣ አትናቴወ‍ኦስ፣ ኤፍሬም ማለትህን ተውና እስቲ የመጽሃፍ ቅዱሰ ጥቅስ ስጠን።

    • @getachewtamiru9910
      @getachewtamiru9910 18 วันที่ผ่านมา

      ጳዉሎስ መሰዊያ አለን ሲል ምን ሊያረግበት ነዉ ታዲያ?ዕብ 10:13?????

    • @wondesenberhanu5860
      @wondesenberhanu5860 13 วันที่ผ่านมา

      አይ መናፍቅ መጽሐፍቅዱስ ብቻ ማለታችሁ ባልከፋ ነበር ነገር ግን መጽሐፍቅዱስ ውስጥ የተጻፈው ቃል ተራ ቃል አይደለም ስለዚህ የሚተረጉሙልን ቅዱሳን ሰዎች ያስፈልጉናል ከሐዋርያት በኋላ ብዙ ቅዱሳን ተነስተዋል ከብዙ ዘመናት በኋላ ደግሞ እናንተን ገደል የከተተው ማርቲን ሉተር በጀርመን ተወለደ የሱም ሐሰተኛ ትምህርት ተከታይ ሆናችሁ ።ስጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው ማለቱ ምን ማለት ይመስልሃል?ካንተ በኋላስ ትውልድ አይኖርም ማለት ነው?አንተስ ብትሆን በየቀኑ ኃጢአትን እንደ ውኃ እየጠጣሃት ለዚህ ሁሉ የኃጢአት ማስተሰሪያ ስጋ ወደሙ እንዴት አያስፈልግህም?ስጋና ደሙኮ ይቀድሰናል ያጥበናል ልብስህ ሲቆሽሽ ካጠብከው በኋላ ትለብሰው የለ?ከለበስከው በኋላስ ይቆሽሻል እየቆየ ሲሄድም ይቀዳደዳል ግን አጥበህም ሆነ ጥፈኸው እንደምትለብሰው ሁሉ አንተም ስጋ ለባሽና ኃጢአት የሚስማማው ስጋ ስለለበስክ ለነፍስህ መድኃኒት ስለሚያስፈልግህ የክርስቶስን ስጋና ደም ትወስዳለህ ስጋና ደሙ ግን የሚዘጋጀው ከህብስትና ከወይን ነው ይህ ኅብስትና ወይኑ በአምላክ ተዓምር በእምነት ተቀይሮ ያድነናል ያነጻናል ዕለት ዕለት ግን ክርስቶስ አይሰቀልም አይሞትም

    • @Zewged
      @Zewged 13 วันที่ผ่านมา

      @
      በዚህ ጽሁፍ ውስጥ እንኳን እንደ እግዚአብሔር ቃል ያልሆነ የቤተ ክርሰቲያን አባቶቻችን ቢያዮት የሚያፍሩበትን፣ እነደዚህ ነው እነዴ ያሰተማርናቸው ብለው ራሳቸውነ እንዲጠራጠሩ የሚያደርግ ስንቱን አልከው ። ምኑን ከምኑ ደባለከው። አሁን መጽሃፍ ቅዱስ ያነበበና ያላነበበ ኦርቶዶክሳዊ ተብለን እንለይ እነጂ እንደ እዚህ አይነት በመሰሉ ኮሜንቶች። በጣም እያፈረን ነው። ጊዜ ሰጥተህ የ እግዚአብሔርን ቃል አጥና። ኢየስኡስ ስጋዪን ብሉ ደሜን ጠጡ አለ እነጂ ፣ መሰዉያ አዘጋጅታችው በየቀኑ ሰው። መሰዊያውን ደግሞ ታቦት ብላችው ሰይሙት፣ ከዚያ ስገዱለት በላዮ ላይም እንደየ ምርጫችው የመላእከትን ወይም የ ቅዱሳንን ስእል አድርጋችሁ ስገዱላቸው አላለንም። ነገሩ ትንሽ አሻሮ ይዘህ ወደ ዱቄት ተጠጋ ነው። ጥቅስ መጥቀሱ አለ ሃሳቡ አለ ግን አሻሮና ዱቄት ምን አነድ አደረገው? መቸም እነደ መጽሃፍ ቅዱስ ቃል እንኑር የሚል ጳጳስም ሆነ ቄስ ቶሎ ተብሎ የሚመታወ መናፍቅ በማለት ስለሆነ ሰድበህን በፀጋ ተቀብዪዋለሁ።

  • @kidistmenberu7535
    @kidistmenberu7535 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @DTK4469
    @DTK4469 14 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ATSENA1313
    @ATSENA1313 23 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @jembia7857
    @jembia7857 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤