አለምን ይወቁ EP 45: አሜሪካ-ሚኒሶታ│MINNESOTA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025
  • እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አርባ አምስኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 45ኛው ኤፒሶዳችን፣ ወደ 100 ሺ የሚጠጉ ሶማሊዎች እንዲሁም ቁጥራቸው እያደገ የመጣው ኢትዮጵያውያን ሶማሊዎች እና ኦሮሞዎች በብዛት ወደ ሚኖሩባት የአሜሪካዋ ሚኒሶታ በመብረር ሶማሊዎች ሚኒሶታ ውስጥ ትንሿ ሶማልያን የገነቡበት ሂደት እና ታሪክ፣ The Twin Cities ወይም “መንትዮቹ ከተሞች” በመባል ስለሚታወቁት Minneapolis እና Saint Paul ከተሞች፣ ከሚኒሶታ ተነስቶ ወደ ሜክሲኮ ባህረስላጤ ስለሚፈሰው ትልቁ የሚሲሲፒ ወንዝን ጨምሮ ሌሎች ሚኒሶታን የሚመለከቱ እጅግ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን።ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን!
    .......
    Welcome to the 45th episode of Maraki Planet! In this episode, we explore Minnesota, a state known for its 10,000 lakes and vibrant cultural diversity. Home to one of the largest Somali and Ethiopian Oromo communities in the United States, Minnesota is a hub for rich traditions and thriving diaspora cultures. Join us as we uncover the unique blend of natural beauty and multiculturalism that makes this state truly special.
    Follow us on TikTok:
    / marakiplanet
    For collaboration and business inquiries:
    marakiplanet@gmail.com
    t.me/Mihret_Ab_14
    Support Maraki Planet:
    www.buymeacoff...

ความคิดเห็น • 88

  • @Hlina-zn6pm
    @Hlina-zn6pm หลายเดือนก่อน +20

    በደንብ ነው የገለፅከው፣ ወንድማችን እናመሰግናለን። አሜሪካ መጀመርያ ስገባ ሚንያፖሊስ ነበር ለ4 ወራት የቆየሁት። ያልከው በጣም እውነት ነው። ሶማሌዎች በጣም በብዛት ይኖራሉ፣ ህብረታቸው እና ኔትዎርካቸው ደግሞ ሁሌም ያስደንቀኛል። ብዙ ጊዜም እኛም እንደ እነሱ በተባበርን እና በተጋገዝን ብዬ እቀናለሁ። ህብረታቸውም በፖለቲካም ሆነ በብዙ ነገር ላይ ይታያል። ያው አለ መታደል ሆኖ እኔ የሀገራችን ፖለቲካ በተበላሸበት ጊዜ ነበር እዛ የደረስኩት እና ሰዉ በጣም ተከፋፍሎ ነበር ያገኘሁት። ቪድዮው ላይ እንዳልከው ግን ከኢትዮጵያ በብዛት የኦሮሞ ማህበረሰብ ሚኒሶታ ውስጥ ይኖራሉ፣ ሌሎችም ግን በደንብ አሉ። ሌላው ግን ሚኒሶታ በተለይ ከአፍሪካ ለሚሄድ ሰው ዌዘሩ በጣም ከባድ ነው!
    በተረፈ ቀጥሉበት፣ ቀጣይ አሜሪካ ውስጥ የእነ ዋሺንግተን እና ቴክሳስ እንጠብቃለን!

    • @AlexBahiru-k4q
      @AlexBahiru-k4q หลายเดือนก่อน +2

      የኖረ ያውራ! Thank you for sharing!

    • @David85979
      @David85979 หลายเดือนก่อน

      We all just one
      Immigrants

  • @abdiali8579
    @abdiali8579 หลายเดือนก่อน +1

    Great video! I’ve lived in Minnesota for over 20 years and still learned so much. Thank you!

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      Glad you enjoyed it!

  • @MusicHits-list
    @MusicHits-list หลายเดือนก่อน +7

    the great city documentary Ethiopian youtubers keep going brother

  • @medhaniekelati7790
    @medhaniekelati7790 หลายเดือนก่อน +4

    ሶማልዮች ጠንካራ ምትልው ሀገር መሆን የተሰናቸው መናገር እንጂ መዳመጥ የማያውቁ አገር በስደት አለምን ያደነገጡ አለ መስማማታቸው አለምን አጀብ ያስሰኙ እንደ ኢትዮጵያውያን ጉራ እንጂ ተግባር የየላቸው ማጭበርበር እና ስርቆት እንደ ብልህነት ሚቀጡሩ ህዝብ ፈይልእስተት ......

    • @addishabeshafun2063
      @addishabeshafun2063 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል , እኔ እዛነው ምኖረው ሶማሊያ ትክክል ነው ,አስቸጋሪ ባህሪ ነዉ ያላቸዉ

  • @GunaGuna-y1k
    @GunaGuna-y1k หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጥሩ ነው ሶማሌዎችና ኦሮሞች በዘራቸውና በማንነታቸው አንድ ስለሆኑ ይህ የሚጠበቅ ነው ከወንጅል እንዲህ በስራ መጠመዳቸው ጥሩ ነው

  • @Mely-s8t
    @Mely-s8t หลายเดือนก่อน

    Great job ❤🎉

  • @getnetwubie
    @getnetwubie หลายเดือนก่อน

    it is very good channel

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ገልፀህዋል 15 አመት ኖሬም ያንተን ያክል አላቀውም ሁሉም ያቀረብከው እውነት ነው እናመሰግናለን 😊

  • @TesfayeButta-v3t
    @TesfayeButta-v3t หลายเดือนก่อน

    Thank you so much I love Minnesota I felt like my birthplace

  • @onelove798
    @onelove798 หลายเดือนก่อน

    Please tell ass about texas houston USA❤❤❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      We will soon, thank you!

  • @ruoey8180
    @ruoey8180 หลายเดือนก่อน +6

    ልዩ ነህ አቀራረብክን በጣም ነው የምወደው

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏❤

  • @debritubeferde4786
    @debritubeferde4786 หลายเดือนก่อน +1

    Lij Abe eza nw yalew

  • @zebibasaid1323
    @zebibasaid1323 หลายเดือนก่อน

    ተ የያምራ ሀገር እንደዚህ ነው ልወይ አቀራሪብህ ያምራል

  • @EthiopiaAirlines-k1p
    @EthiopiaAirlines-k1p หลายเดือนก่อน

    ስለ ቱርክ

  • @ihsanibrahim123
    @ihsanibrahim123 หลายเดือนก่อน +1

    Minnesota flag change a year ago what are talking about

  • @Mely-s8t
    @Mely-s8t หลายเดือนก่อน

    Ketlubet ❤❤❤❤

  • @RahelRicho-uo3zo
    @RahelRicho-uo3zo หลายเดือนก่อน +2

    Tebarek

  • @ZeybaY-pl9qc
    @ZeybaY-pl9qc หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያን አቅርብልን እሲቲ እንስማ ይቺ የተከፋፈለች ሀገር

    • @shimelsgisila8701
      @shimelsgisila8701 หลายเดือนก่อน

      የአቀረበው የኦሮሞ ሆነብህ ?

    • @Jay-og3xn
      @Jay-og3xn หลายเดือนก่อน +1

      ገገማ ያንተስ/ ኤርትሪያ

  • @mamushguru3201
    @mamushguru3201 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ
    ግን የ Minnesota state Flag ይህ አይደለም

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      Thank you ለእርማቱ!🙏🏼

  • @anasdiamond8197
    @anasdiamond8197 หลายเดือนก่อน +2

    Amarawoch atinchachu oromo ethiopiawi naw simu bigelas min yachowachiual

  • @የሐበሻልጅ-ጐ5ኀ
    @የሐበሻልጅ-ጐ5ኀ หลายเดือนก่อน +4

    ችግር ስታወራ ኢትዮጵያውያን ትላለህ
    ስለ መቆጣጠር ስታወራ ኦሮሞዎች ትላለህ

    • @AlexBahiru-k4q
      @AlexBahiru-k4q หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣

    • @AlexBahiru-k4q
      @AlexBahiru-k4q หลายเดือนก่อน +1

      እዚህ ቻናል ላይ ስለ ኢትዮጵያ መች ቀርቦ ያውቃል እና ነው!!

    • @የሐበሻልጅ-ጐ5ኀ
      @የሐበሻልጅ-ጐ5ኀ หลายเดือนก่อน

      ይሄ የመቆጣጠር አባዜ በቅርቡ አከርካሪው ይሰበራል።

  • @sisaynemera6468
    @sisaynemera6468 หลายเดือนก่อน

    yemicheh bro

  • @zj2164
    @zj2164 หลายเดือนก่อน +3

    የነፍስ ወከፍ ገቢ ትክክል አይደለም ይስተካከል። ምናልባት የተማሩ ድግሪ ያላቸው ካልሆኑ በስተቀር ያህ ያህል አይከፈልም። የዛሬ ሀያ አመት ሥራ የምቀጥሩት $ 7.45 ዶላር ነበር አኸን በሳምንት አርባ ስዓት በሁለት ሳምንት ከዛ በወር በአመት ማባዛት ይቻላል። እዛ ሥልጣን ላይ በመቀመጧ ተጠቃሚ ሆኖዋል ፋንድም ያገኛሉ ቦታዎችን ይዘዋል። ኢትዮጵያዊ አንድ ጤንካራ ኮምዩኒቲ ወይም ሞል እንኳን የለም ሕብረት የለም በዝህ እናዝናለን። ሶማሌ በአገራቸው ይለያያሉ በሰው አገር ግን ሕብረት አላቸው።

    • @Danadama123
      @Danadama123 หลายเดือนก่อน

      ሶማሌ ስለሆኑ እሳን ስለመረጡ ለነሱ ተለይቶ የሚሰጥ ነገር የለም ይሄ አሜሪካ ነው፥ ኢትዮጵያ አይደለም በዘር ተለይቶ ተረኛ ነኝ ብሎ የሚዘረፋ የሚቆረመም የሚታደል ገንዘብ የለም

  • @wamuajani54
    @wamuajani54 หลายเดือนก่อน

    it is funny 😂😂😂

  • @KemalHusen-of5to
    @KemalHusen-of5to หลายเดือนก่อน +7

    ያስፍራል ኦርሞወች ሚለው ኢትዮጵያ በሚል ይስተካከል

    • @anasdiamond8197
      @anasdiamond8197 หลายเดือนก่อน

      oromo bil min chigir alew oromom ethiopia naw yawu naw huletum

    • @EGZABHERMELKAM12
      @EGZABHERMELKAM12 หลายเดือนก่อน

      @@anasdiamond8197 ke hagerek setweta nw emtawkew aydelm be biher be ethiopiam ayawkuhem Tikur nw emtbalw mekfafel ezw hager west yeker bro i am also oromo

  • @abel8835
    @abel8835 หลายเดือนก่อน +2

    ቡሃቃ አፍ ሰገጤ ዱርዬ ቦዠኔ❤❤❤

    • @TiFe13579
      @TiFe13579 หลายเดือนก่อน

      የስድቡን ምክንያት ባወኩት። ለማንኛውም ስድቡ ያፀይፋል።

    • @shimelsgisila8701
      @shimelsgisila8701 หลายเดือนก่อน

      ምኑን ነው ያልወደድከው ? ወይስ በመሳደብ ነው የሰለጠንከው ?

  • @Sol-n6x
    @Sol-n6x หลายเดือนก่อน

    Maraki akerareb 😊🎉🎉

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew หลายเดือนก่อน

    And Ethiopian

  • @ashenamamo6695
    @ashenamamo6695 หลายเดือนก่อน +3

    Are you sure where are you from...? We are great nation Ethiopians don't devide us we have different languages, and religions build more than 100 shops and churches we work 24/7 365 we Ethiopians hard worker for minnesota economy not like you bagers.....(long life for the one who live in minnesota).....

  • @zj2164
    @zj2164 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴ ኢትዮጵያ የምሠራ ለአሜሪካ በአቀኝነት የሰራ ዜጋ የለም። ሱማሌ በዜዴ በመንግሥት እርዳታ የምኖር ዜጋ ነው። ኢትዮጵያዊ እየለፋ ይኖራል እነርሱ ግን ስጀመር በመንግሥት እርዳታ ወይም ወልፈር በመውሰድ ትምህርት በነጻ በመማር በመንግሥት ጠግኝነት የበለፀጉ ዜጎች ናቸው። ብቻ ውስጡን ለቄስ ነው። የአገሪቱ ተወላጆች ግን በየመንገዱ ተጥሎ በየ ብርጅ ሥር በልመና በመጠጥ በብዙ ስቃይ ላይ ናቸው። በአሜሪካ ታርክ እንዴ ዳኮታ ወይም እንዴ አሜሪካ እንድያን የማያሳዝን ነገር የለም። ብቻ ይህች ዓለም ፈር አይደለችም።

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሚኒሶታ ለማውራት እንዴት ስለ ዘረኝነት ታወራለህ የአለም ካርታ ላይ ኦሮሞ የሚል አገር የለም ሁሉም የተሰደደው ስደተኛ ከታላቂቷ ኢትዮጵያ ከምትባል ኩሩ አገር በሰሟ መሰለኝ የተሰደዱት በጣም ተሳስተሀል ኢትዮጵያውያን ብትል ......

  • @AlazarAraya-o8e
    @AlazarAraya-o8e หลายเดือนก่อน

    😂ከከከ😂😂

  • @BIGPANDA-g8k
    @BIGPANDA-g8k หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 หลายเดือนก่อน

    📡🎵📡🎵📡📚🕊

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዊ ሶማሌ አለ።የሶማሌ አገር ሶማሌ አለ።የሶመሌውን የ
    ያቀረበ መሰለኝ።

    • @Shimbir33
      @Shimbir33 หลายเดือนก่อน

      Ethiopian Somalis living in the US don't get Ethiopian residency, I don't know why. Even if I go for more than a month, my family still lives in Ethiopia.

    • @MawlidRashid-rn5xc
      @MawlidRashid-rn5xc หลายเดือนก่อน +1

      Somali regionale state of Ethiopia they don’t believe they are Ethiopian. That’s right decision

  • @Seya709
    @Seya709 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮ ኦሮሞ???

  • @koniking2769
    @koniking2769 หลายเดือนก่อน

    NAH!😂 Minnesota tinishua OROMIA nat!!!

  • @barissohamza6810
    @barissohamza6810 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia Oromo yaalkewiin Astakakal. Oromoo yee Ethiopia Native mahonuun raste new??? Leelaawun Badanbiineew yeelxkeew

  • @EGZABHERMELKAM12
    @EGZABHERMELKAM12 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም አሳፉሪ ነው ኢትዬጵያውያን እና ሶማላያውያን በይበልጥም ኦሮሚኛ ተናጋሪ ኢትዬጵያውያን እሚኖሩባት ብትል መልካም ነበር በነካ እጅህ ብዙ አማራዎች እሚኖሩባት ዋሽንግተን ዲሲ ብለህ ስራ ያሳፍራል በዘር ከፋፍሎ ማቅረብ አዝኜብሀለው 😢

    • @ethtewahdo11
      @ethtewahdo11 หลายเดือนก่อน +4

      Mnd new chgru Oromo weym Somali teblo megeletsu gn? Ena degmo demographically ewnet new.

    • @Sol-n6x
      @Sol-n6x หลายเดือนก่อน +1

      Minnesota bebzat Somaliwoch keza bemeketel Oromowoch ynorubatal. So, Oromo teblo megeletsu lemn issue hone?

    • @octopus2309
      @octopus2309 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ በቀናነት ለማየት ሞክር የሰዎችን አሰፋፈር በተመለከተ የተሰጠ ስያሜ ነው ከቃላት ማሽሞንሞን በዘለለ ሀሳባችሁ ግን ተመሳሳይ ነው

    • @Hlina-zn6pm
      @Hlina-zn6pm หลายเดือนก่อน +1

      @@octopus2309 እውነት ነው!! ቪድዮው ውስጥ እኮ እንደውም ኢትዮጵያውያን ኦሮሞዎች ተብሎ ነው የተገለፀው።

    • @zamzambashir349
      @zamzambashir349 หลายเดือนก่อน +2

      Faxarii hoyi ya Oromowoch sim sinessa yamicewuwun manfess wugaw😂😂😂

  • @Eyob797
    @Eyob797 หลายเดือนก่อน +4

    "minnesota" is the worst place on earth, its extremely cold weather that goes down to -25 during winter makes it hell on earth.

    • @Hlina-zn6pm
      @Hlina-zn6pm หลายเดือนก่อน +1

      It is true!

    • @David85979
      @David85979 หลายเดือนก่อน

      I love.....minosota so nuture wonders. I don't care which immigrants live.
      God bless America 🇺🇸 🙏 ❤️

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ትዋሻለህ እኔ ሚኒሶታ ኖሬለሁ የተማርኩት እዚያ ነው .... ብዙ ኢትዮጵያውያን ይኖራሉ፣ ኦሮሞዎች: አማሮች ...Somali , Spanish ...
    Racial and ethnic composition as of the 2020 Census
    Race and ethnicity Percent of population
    White 76.3%
    Black 7.0%
    Multiracial 6.1%
    Hispanic and Latino 6.0%
    Asian 5.2%
    Some other race 3.0%
    American Indian/Alaska Native 1.2%
    Hawaiian/Pacific Islander 0.1%

    • @Sol-n6x
      @Sol-n6x หลายเดือนก่อน +1

      Ena mnd new yewashew? Vdeown aytehewal?

    • @ZeybaY-pl9qc
      @ZeybaY-pl9qc หลายเดือนก่อน +3

      አይዋሽም ጎበዝ ልጅ ቀጣፊው አንተ ነህ

    • @TiFe13579
      @TiFe13579 หลายเดือนก่อน

      “Oromia” በሚለው ስም ቀድመው የተደራጁት ጥቂት ግለሰቦች የፖለቲካ አጀንዳቸውን ሲያራምዱ ወደ 50 ዓመት ሆኗቸዋል። በዚህም ምክንያት በቁጥር ከሌላው ኢትዮጵያዊ የሚበልጡ ይመስላል። ለብዙ ዓመታት ሚኒያፖሊስ ኖሬአለሁ። በጣም ያበሳጫል!

    • @Danadama123
      @Danadama123 หลายเดือนก่อน

      @@TiFe13579ምኑ ነው ሚያበሳጨው ፥ ሌሎች መደራጀትም እንችላለንእኮ ግፋ ቢባል ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚደረገው ፖለቲካው ነገሮች ጫና ለማሳደር ካልሆነ በቀር አሜሪካ ውስጥ በተናጥል ልዩ ነገር የሚደረግላቸው የሚደረግልን የለም

    • @zewdewoldegiorgis658
      @zewdewoldegiorgis658 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ውሰደን ቁጥሩ እንዲጨምር