አለምን ይወቁ EP 41: ፊንላንድ│Finland

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 151

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 หลายเดือนก่อน +30

    Thank you Maraki ፊንላንድን በደንብ ገልፀሀታል ከፊኒሾች ባህሪ የምወድላቸው በጣም ታማኞች ናቸው የሰው ነገር አይነኩም ሌላው የከተማዋ ፅዳት በጣም ደስ ይላል ሰላማዊ አገር ነው ሁሉም ሰው ከህግ በታች ሆኖ ነው የሚኖረው ሌላው አስቸጋሪ ባህሪያቸው ከሰው ጋር ተግባቢ አይደሉም ብርዱና ቋንቋው የማይለመድ ነው በነበረኝ የአስራ ሰባት አመት ቆይታ የተረዳሁት ይሄን ነው።

    • @BiniYam-v1r
      @BiniYam-v1r 2 หลายเดือนก่อน

      በናትሽ ወደዛ ለመምጣት መረጃ እንድሰጪን ፈልጋለው ግሪክ ነው ያለውት ቴሌግራም @Ogtii404

    • @todaytube718
      @todaytube718 2 หลายเดือนก่อน +2

      yemaylemed kuankua ale ?????

    • @genetgashawabebe8768
      @genetgashawabebe8768 2 หลายเดือนก่อน +3

      @ ኧረ አለ 😂 ናና ሞክረው

    • @BiniYam-v1r
      @BiniYam-v1r 2 หลายเดือนก่อน

      @@genetgashawabebe8768 wereket endet nw eza yisetalu

    • @todaytube718
      @todaytube718 2 หลายเดือนก่อน

      @@genetgashawabebe8768 wesejign ena lasayish

  • @Hlina-zn6pm
    @Hlina-zn6pm 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው! ፊላንድ በጣም ነው የምታምረው፣ ከሁሉም የገረመኝ ግን እዛው ካሉት ጎረቤቶቻቸው የሆኑት ስካንዲኔቭያኖች በራሳቸው መንገድ ለየት ያሉ መሆናቸውን ነው። እናመሰግናለን፣ ማራኪ አንደኛ 💚💚

  • @samsonmengesha8423
    @samsonmengesha8423 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ጥሩ ጉብኝት ነው። በሌሎች ሃገር ማማር ተፈጥሮን የመጠቀም እና ለዜጎቻቸው ፍታዊነታቸው ሁሌም ለኢትዮጵያ ያስመኘኛል ያስቀናኛል።

    • @Chereka203
      @Chereka203 2 หลายเดือนก่อน

      አትዮጵያ በተለይ አራጅ ኦሮሞ የሰይጣን ዘር ጨካኝ ኦግ ሼኔ ተፈጭሯል🇪🇹💀☠️👹😭😭💀🇪🇹😭🇪🇹☝️

    • @Chereka203
      @Chereka203 2 หลายเดือนก่อน

      ፉንላድ የአለምን ፍጡር ገዜጎቿ ጋር እኩል ታስተዳድር አለች ።❤️🇫🇮❤️👍🇫🇮🏕🏕

  • @GetuDemisAgegn
    @GetuDemisAgegn หลายเดือนก่อน +2

    Really betam gerami Hager nech. Finnish melmed gin kebad new

  • @ethtewahdo11
    @ethtewahdo11 2 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ መሳጭ ኤፒሶድ ነበር። ትንሽ ያጠረ መስሎ ተሰማኝ ብቻ፣ ለምን ስለ ባህል እና አኗኗር ተጨማሪ ነገር ብሰማ ደስ ይለኝ ነበር። በርታ ብራዘር

  • @kasilas498
    @kasilas498 2 หลายเดือนก่อน +10

    ፊንላንድ አሪፍ ነች ዲሞክራሲ ጤና ትምህርት ኢኮኖሚ ማህበራዊ ጉዳይ ቴክኖሎጂ ፈጠራ በቃ ሁሉም ነገር አሪፍ ሚባል ነው ተፈጥሮው ያስቀናል ሰዎቹ ታማኝ እና ቀናህ ናቸው ሰው ያከብራሉ ጥቁር አያገሉም። ከፊንላንድ ከባድ ነገር ቅዝቃዜው እና አይን አፋር ናቸው ለመግባባት ይከብዳሉ። አሁን በረዶ ጀምሯል ቢያንስ ለ5 ወር የፀሀይን ሙቀት አናገኝም ቀኑ አጭር ነው። I love Finland

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you for sharing @Kasilas 🙏❤

    • @TesfayeAdmasu-g2w
      @TesfayeAdmasu-g2w 2 หลายเดือนก่อน

      አቦ እግዜአብሔር ይወዳቹሀል እዛ ያላቹ ምን አለ ዛፍ ሆኜ በኖርኩኝ እዚህ ሰው ከምሆን

    • @kasilas498
      @kasilas498 2 หลายเดือนก่อน

      @@TesfayeAdmasu-g2w ፈጣሪ የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስ አይዟችሁ ይህም ያልፋል እኛም ሌት ከቀን ምናስበው ስለኢትዮጵያ ሰላም ነው

    • @TesfayeAdmasu-g2w
      @TesfayeAdmasu-g2w 2 หลายเดือนก่อน

      @kasilas498 አሜን አሜን አሜን የመጣብንን እሱ ይመልስልን ከሆነው ይልቅ ወደፌት የሚሆነው ደግሞ እጅግ ያስፈራል ከጌዜ በኃላ በሱማሌ ሳይቀር የምንቀና እንዳንሆን

    • @SaraNurye-x5y
      @SaraNurye-x5y 2 หลายเดือนก่อน

      ሀገራችንንእንደዚየሚባልላትሀገርትሁንበትምህርትነውመምጣትየሚቻለው

  • @mathiasgizaw3567
    @mathiasgizaw3567 หลายเดือนก่อน

    I came to love Finland. I have a colleague in the Finland Embassy in Addis Ababa who has inviyed me to the national day of Finland. Am eager to be there to learn more about Fihland. My Finnish colleague Pia is a very friendly and with positive attitude and her behaviour matches with what i heard about Finland.

  • @tigabuyaya9039
    @tigabuyaya9039 2 หลายเดือนก่อน +2

    Nordic countries are among the safest places to live. I only wish that my people in Ethiopia could experience this same level of safety and stability in their homeland.

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Amen bro🙏❤

  • @Welwel87
    @Welwel87 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wow በሚገባ ገልፀሃታል ለዛም በልዩ አቀራረብ እኔም በበኩሌ እዛ ለበርካታ አመታት ስለኖርኩ ፊንላንድ ላይ ስላሉ አንዳንድ ነገሮች ዩቱብ ቻናሌ ላይ እጭናለሁ ለምሳሌ 24 ስአት ፅሃይ የነበረበትን በዝርዝር ፅሃይ ላይ ሁኞ ሰርቸዋለሁ ሌላም ቡዙ ነገር አለ ያንተን ስራወች ደግሞ ከነቤተሰቤ ነው የምንከታተልህ ለልጆቸ እራሱ ሃገራትን ቀለል ባለ በማራኪ መልኩ እንዲማሩ እየረዳሃቸው ነው። እንወደዋለን የምታቀርባቸውን ነገሮች ሁሉ በርታልን ከጎንህ ነን።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน +1

      ያክብርልኝ ወንድሜ 🙏❤

  • @fitamekonen6665
    @fitamekonen6665 2 หลายเดือนก่อน +2

    Finland our lovely country ❤

  • @Mely-s8t
    @Mely-s8t 22 วันที่ผ่านมา

    Thank you Maraki ❤🎉

  • @MeresuGebretnsaie
    @MeresuGebretnsaie 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing, thank you ❤

  • @erikmedia5078
    @erikmedia5078 2 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም በጥሩ ገልፀሀዋል ወንድሜ:: ኤርትራዊ ነኝ, ኢትዮጵያ ተወሊዴ ኤርትራ ሀገሬ ብኣድግም ኣሁን 10 ኣመት ፊንላንዲ እኖራላሁ, የፊላድ ዜግኔትም ኣለኝ, ላብላንድ እኖር ነበር በብዙህ ነገሮች ተሳቲፋለሁ ሃገራዊ ኣገልግሎትም እንደ መዲሲንማን ሆኜ 9 ወር ኣገልግያለው:: በጣም ጥሩ ሃገር እና ሰላማዊ ህዝብ ናቸው:: ኣንዴ ካላመኑህ ወይም ለኛ ጥሩ ሰው ኣይደለም ብለው ካሰቡ ግን ሰይጣኖች ናቸው::

    • @TesfayeAdmasu-g2w
      @TesfayeAdmasu-g2w 2 หลายเดือนก่อน

      ዛፍ ሆኜ በኖርኩ እዛ እዚህ ሰው ሆኜ ከምኖር

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you @Erik 🙏❤

    • @Chereka203
      @Chereka203 2 หลายเดือนก่อน

      @@erikmedia5078 ወንደሜ መቸም ቢሖን በአለም ዉስጥ ዘረኛ አለ ፊንላንድም አለ መጥፎ ሰዉ ግን ሕጉ አያሰናዝረዉም በጢሙ ነዉ የሚተክሉት ዘረኛዉን ።
      አንተ እንዳልኸዉ የማይወዱት ነገር ወንጀለኛን ነዉ
      ዉሸታምን አይፋቱትም አንጠልጥለዉ ዜግነት ከለለዉ ይመለከታል የሰይጣን አስተሳሰብ አደለም

    • @Chereka203
      @Chereka203 2 หลายเดือนก่อน

      @@TesfayeAdmasu-g2w ፍች የለለዉ ኮሜንት ፈርሓ እግዚአብሔር የለዉም እርግማን ነዉ።

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 2 หลายเดือนก่อน

      የስራ እድሉ እንዴት ነው ወንድሜ በቱሪስቲ ቪዛ መጥቼ አሳይለም ልጠይቅ እያሰብኩ ነው ስራስ ወዲያውኑ አገኛለው ወይ

  • @lemittitefera9428
    @lemittitefera9428 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ፊንላንድ በደንብ ገልጸሃታል እንላለን ሃበሻ ነዋሪዎቿ ። እንደእኛ ሆነህ ስለገለጽክልን እናመስውግናለን በሃገሬው ቋንቋ kiitos(ኪቶስ) እንልስለን።

    • @SaraNurye-x5y
      @SaraNurye-x5y 2 หลายเดือนก่อน

      ፊንላንድእንዴትነውመምጣትየሚቻለው

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Lemiti 🙏❤

  • @mikimamo2370
    @mikimamo2370 2 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ፊላንድ ነዋሪ ነኝ በትክክል አቅርበህዋልና እናመሠግናለን

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 2 หลายเดือนก่อน

      የስራ እድሉ እንዴት ነው ወንድሜ በቱሪስቲ ቪዛ መጥቼ አሳይለም ልጠይቅ እያሰብኩ ነው ስራስ ወዲያውኑ አገኛለው ወይ

    • @aliy274
      @aliy274 หลายเดือนก่อน

      እደት ሄድክ እስኪ ንገረን

  • @lukaseyob1976
    @lukaseyob1976 2 หลายเดือนก่อน

    #በርታ ወንድማችን ከጎንህ አለን፣ ጎበዝ ነህ🇪🇷💙🙏

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much brother 🙏❤

  • @FilarialBoss
    @FilarialBoss หลายเดือนก่อน

    Good expression 👍 keep it up!

  • @ashupanash
    @ashupanash 2 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ ዴሞኒካ ሪፐብሊክ ስራልን እስካሁን የሰራሀው በጣም ቆንጆ ነው

  • @AmanuelKelelom
    @AmanuelKelelom 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much !

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching @Amanuel🙏❤

  • @Hope_chura
    @Hope_chura 2 หลายเดือนก่อน +6

    አደልም የኣለም ደስተኛ ህዝብ ሁሌ እንዳኮረፈ ነዉ😌 እኛም ኣምነን ነበር መጀመሪያ 😢

    • @Chereka203
      @Chereka203 2 หลายเดือนก่อน

      @@Hope_chura ደስ ካላለሽ አገርሽን ተመለሽ
      አጭበርባሪ አጭበርብሽ መጠሽ 🤦‍♂️🤕🤒አትበይ

  • @JohnMart-x3m
    @JohnMart-x3m 2 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም አገላለፅ👏 Really

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much brother 🙏❤

  • @samrawitjamesonethio
    @samrawitjamesonethio หลายเดือนก่อน +1

    Nice video! Finland is not part of Scandinavia, but part of the Nordic countries. ይመስለኛል

  • @RahelRicho-uo3zo
    @RahelRicho-uo3zo 2 หลายเดือนก่อน +2

    Tebareku

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Rahel🙏❤

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፊላንድ ሁለተኛዬ አገሬ 🇫🇮🇫🇮🇫🇮🇫🇮❤❤እናመሰግናለን

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 2 หลายเดือนก่อน

      የስራ እድሉ እንዴት ነው ወንድሜ በቱሪስቲ ቪዛ መጥቼ አሳይለም ልጠይቅ እያሰብኩ ነው ስራስ ወዲያውኑ አገኛለው ወይ

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 2 หลายเดือนก่อน

      @khalidahmed394 ሠላም ሴት ነኝ 🙂ሲቀጥል ፊንላንድ እንደድሮ ወረቀት ለማግኘት በጣም ከባድ ነው በአውን ሰዓት:: ሌላው መጥቼ ልሞክር ካላልክ በስተቀር .ሰለ ስራ የነሱን ቋንቋ ማወቅ አለብ በአውን ጌዜ ሁሉ ነገር አጥብቀውታል ስደተኛን ላለመቀበል ለማንኛዉም ፊላንድ እንደድሮ አይደለችም ለስደተኛው..ግን ደሞ ቪዛ ከሰጡክ መተክ ማየት ነው ከዛ መወሰን ያንተ..ነው ወንድም ካሊድ🙂

  • @Yoseph-n8q
    @Yoseph-n8q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለ ፊንላንድ አዲስ ነገር ነዉ ያወኩበት አመሠግናለሁ😍

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you bro 🙏❤

  • @hanichooo2847
    @hanichooo2847 2 หลายเดือนก่อน +1

    Finland is ma second home 🇫🇮❤ 🇫🇮

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏❤

    • @RobelAbi-t2h
      @RobelAbi-t2h 26 วันที่ผ่านมา

      Ezi ager indet new lemenor memxat michalew🙏

  • @AlexBahiru-k4q
    @AlexBahiru-k4q 2 หลายเดือนก่อน

    Ende telemedew gerami new bro 😃
    Portugal'n entebkalen!!

  • @gggg6719
    @gggg6719 2 หลายเดือนก่อน

    Love Finland ❤

  • @dagimtila7760
    @dagimtila7760 24 วันที่ผ่านมา

    እባክህ ስለ ዩንቨርስ በተለይ ስለ ብላክሆል ወይ በርባሮስ ስራልን

  • @endalezewedie594
    @endalezewedie594 2 หลายเดือนก่อน +2

    i appreciate you

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Endale 🙏❤

  • @MulualemW
    @MulualemW หลายเดือนก่อน +1

    moi I'm nurse from Ethiopian
    So how can I go to Finland

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉 ስለ ኢራን. ማወቅ እፈልጋለሁ ቀርቦ ይሆን

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน +2

      Thank you @Meaza 🙏❤
      ኢራንን በቅርቡ እንጎበኛታለን!

  • @arontsegay3313
    @arontsegay3313 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳንድ የ ቃላቶች አደማመጥ ወይም አጠቃቀም ካልሆነ በሰተቀር ሁሉም አሪፍ ነው ለምሳሌ ስዋመንሊናና ( Suomenlinna : ካርያላንፒራካ karjalanpiirakkaa ) ነው ትንሽ ሰለ ሰፖርት ብትጨምር አሪፍ ነበር ከሞላ ጎደል ጥሩ ነው

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ለሃሳብህ እና ለእርማቱ @Aron 🙏❤

  • @malikshibaz911
    @malikshibaz911 2 หลายเดือนก่อน +2

    Bosnia herzogovina ስራልን

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ነገሩ ከስዊድን ጋር ትመሳሰላለች

  • @Sol-n6x
    @Sol-n6x 2 หลายเดือนก่อน

    Respect 😍😍

  • @NahomHagos-nv8uy
    @NahomHagos-nv8uy หลายเดือนก่อน +1

    Se on totta.

  • @HenokGebi-we8vg
    @HenokGebi-we8vg 2 หลายเดือนก่อน

    Next time about France 🇫🇷 please

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      የፈረንሳይ ቀድሞ ተሰርቷል ብሮ!

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 2 หลายเดือนก่อน +3

    I leave in in Finland 🇫🇮 Tampere - ( pirkkala )
    Finish language is one of the most challenging and difficult language in the world 🌎 😳 🙄😴😫

    • @FLICKSINFOCUS-j1b
      @FLICKSINFOCUS-j1b 2 หลายเดือนก่อน

      Aren't they speak English like sweden

    • @GammachisAbdalla
      @GammachisAbdalla 2 หลายเดือนก่อน

      I have lived in Finland for four years and I have learned their language , It is neither difficult nor easy.

    • @erikmedia5078
      @erikmedia5078 2 หลายเดือนก่อน

      Asun Hämeenlinnassa bro ❤

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 2 หลายเดือนก่อน +1

      የስራ እድሉ እንዴት ነው እህቴ በቱሪስቲ ቪዛ መጥቼ አሳይለም ልጠይቅ እያሰብኩ ነው ስራስ ወዲያውኑ አገኛለው ወይ

    • @sarafaraq9857
      @sarafaraq9857 2 หลายเดือนก่อน


      @@khalidahmed394
      Yes ofcourse ✅✅
      You are welcome 😊

  • @tesfayesebsebe2932
    @tesfayesebsebe2932 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደማስባት ነው የተነተንካት ስለጉብኝቱ አመሠግናለሁ።

  • @AbdiiLama
    @AbdiiLama 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betem bemigermi way new yekerebko.ene iza silaminor

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Abdi 🙏❤

  • @MersiAdmasu
    @MersiAdmasu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ጀርመን ስራልን ለዚህ ግን እናመሱግናለን ❤ወደነዋል

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Mersi🙏❤
      ጀርመንን እንሰራለን!

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 2 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @kesete767
    @kesete767 หลายเดือนก่อน

    Jignachin,edmena,tens,ysth,geta

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      ያክብርልኝ @Kesete 🙏❤

  • @heymanotADMASE-qm6iv
    @heymanotADMASE-qm6iv 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @YabsaYonas
    @YabsaYonas 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለ ጀርመን አሳየን

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Yabsa 🙏❤
      ጀርመንን እንሰራለን!

    • @YabsaYonas
      @YabsaYonas 2 หลายเดือนก่อน

      @@marakiplanet እሺ እንጠብቃለን ።

  • @BIGPANDA-g8k
    @BIGPANDA-g8k 2 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰

  • @titiayele4499
    @titiayele4499 2 หลายเดือนก่อน

    ፊላንድ ሄልሲንኪ ለ11 አመት ኖሬአለሁ 2 ልጆች ወልጃለሁ ተምሬአለሁ ጥሩ ነው ግን አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስተራችን ከአብይ አህመድ የከፋ ሆኗል😂 ብዙ ነገሮችን ቀይሯል ህዝቡ አሁን ደስተኛ አይደለም በዋና ከተማው ውስጥ ነው የምኖረው ግን አሁን ላይ እውነታው እሱ አይደለም ትንሽ ተቀይሯል😢!

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน +1

      መልካም ይሁንላቹ 🙏❤

  • @solomontadesse6463
    @solomontadesse6463 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ጊፍት ሪል እስቴት አያት ፈረስ ቤት ፊት ለፊት የጀመራችሁትን ጨርሱ ብራችንን ከከፈልን 2ዓመት አለፈ

    • @ij8588
      @ij8588 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @ij8588
    @ij8588 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ምንም የቀረህ የለም..ግን ሰዎቹ አኩራፊ ፊት ነው ያላቸው😉 "Näkemiin"ም ይላሉ😊

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 2 หลายเดือนก่อน

      የስራ እድሉ እንዴት ነው ወንድሜ በቱሪስቲ ቪዛ መጥቼ አሳይለም ልጠይቅ እያሰብኩ ነው ስራስ ወዲያውኑ አገኛለው ወይ

    • @ij8588
      @ij8588 2 หลายเดือนก่อน

      @ ትንሽ ከበድ ይላል አሁን ያለው ነገር ግን እድልህን ሞክር

  • @MeronSisay-h3p
    @MeronSisay-h3p หลายเดือนก่อน

    የምታውቁ ንገሩኝ ከዚች ሀገር በስባት መቶ ሺብር መሄድ ትችያለሽ ተብያለው እውነት ነው ፕሉስ

    • @Winer652
      @Winer652 หลายเดือนก่อน

      Mn maleth now 😳

    • @Dev7217
      @Dev7217 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Winer652ማነው ያለሽ? እኔ እዛ ነው እምኖረው

  • @Dawit_Solomon-b9j
    @Dawit_Solomon-b9j 2 หลายเดือนก่อน +1

    1st

  • @TesfayeAdmasu-g2w
    @TesfayeAdmasu-g2w 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ሰው ሆኜ ባልሄድ እንኳ ዛፍ አርገቹ ውሰዱን ኦኦኦኦኦ

  • @getahungetu1363
    @getahungetu1363 2 หลายเดือนก่อน

    mirt

  • @Chereka203
    @Chereka203 2 หลายเดือนก่อน

    ወንዳማትን ስለፍንላድ ያቀረበኸዉ።👍
    ስደተኛ ግን ኤርትራ ኢትዮጵያዊያ 200 ሽ አየይሖንም አጣራ መቶሽም አነይሖኒም ተብሎ ይገመታል

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Chereka
      ቪድዮው ላይ የተጠቀሰው አጠቃላይ የስደተኛ ቁጥር ነው እንጂ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን ብቻ አይደሉም።

    • @hanichooo2847
      @hanichooo2847 2 หลายเดือนก่อน

      10000 ayihonim

    • @Chereka203
      @Chereka203 2 หลายเดือนก่อน

      @hanichooo2847 ከ 20 ሽ እንበልጣለን

  • @Eph12
    @Eph12 2 หลายเดือนก่อน

    Finland is just boring