ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
The Gambia በጣም ነው የምወዳት ❤❤
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን የማራኪ ቤተሰቦች 🌻ጋምቢያ ውብ ሀገር ነች፣ እንደ አፍሪካ ያን የመሰለ ለም መሬት እና ወንዝ ይዘን ለራሳችን መመገብ አለመቻላችን ቢያሳዝንም።
Yet new metenorew
Thank you @Ethio 🙏❤መልካም አዲስ አመት!
Nice Gambian female and male youth community .
Happy new year, people 💚የአፍሪካ ኤፒሶዶችን በጣም እየወደድኳቸው ነው፣ ቆንጆ ኤፒሶድ ነው የሰራሀው። ጋምቢያ ትንሽ ግን የተፈጥሮ ሀብታም አገር ናት። በሴክስ ቱሪዝም በተለይ አውሮፓ ውስጥ በጣም ትታወቃለች። I hope ነገሮች ጥሩ እንዲሆንላቸው!
Thank you @Hlina🙏❤
ሁሌ እንደዚ ኣቅርብልን❤❤ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
አመሰግናለሁ 🙏❤
Like your presentation
Yeljoche abat hager ❤
እናመሠግናለን በጣም
Thank you for watching🙏❤
Interesting presentation
ሮማኒያራሺያአዘርባጃንዮክሬንቺቺኒያጆርዳንቱርኪ ስራልን❤
❤❤❤❤❤🎉 መልክም አድስ ዓመት 🎉❤
መልካም አዲስ አመት ላንቺም @Sara, Thank you🙏❤
❤
አሪፍ እረምጃ ነው
Enamesegnalen ketey morocoo ...betely sle ibin batuta tarik efelegalew.......tnx maraki
Thank you @Kedir 🙏❤ሞሮኮንም እንጎበኛለን!
ምርጥ ቻናል ምርጥ አቀራረብ ነው በርታልን!!!!
Thank you @Samson 🙏❤
Super
በእናት ነዉ የምል እናመሠግነለን በርተ አለምን እወቅን ነዉ አስገራም አጋሮች አዉቀናል
Kanta Kunte temechetognalThanks bertalen
Thank you for watching @Melkam🙏❤
Please Romania 🇷🇴🙏
😂😂😂😂 ባም ስታር 😂😂😂 በዴዎች ናቸው
I like your videos!!! Please tell us how to go to Gambia
Thank you, ወደ ጋምቢያ ለመሄድ ፓስፖርት ካለሽ ቪዛ አያስፈልግሽም። ከአዲስ አበባ ደግሞ በካታር ወይም በጋና ትራንዚት የሚያደርጉ በረራዎች አሉ።መልካም ዕድል!
Please next week go-to California 👏👏❣️❣️❣️❣️🎉🎉🎉
Thank you @Dame 🙏❤California is coming very soon!
ምን ያህል እስልምናን ለማቀልሸት እንግሊዝ የሰራችው ሸር ይገርማል ኢንሻአላህ አንድ ቀን ይመጣል ከቆሻሻ ነገር ነፃ የሚወጡበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓☝☝☝☝💓💓
The whole story and the headline are different man?
🇪🇹 enasbubut mengdu endzhi nw
I like you bru
🎉🎉🎉
ስለ ፖርቹጋል እና ሀንጋርያ ስራልን please
Thank you @Beza 🙏❤ፖርቹጋልን በቅርቡ እንሰራለን!
ነጮች ጥቁር ሲባል እንደእንሰሳ ነዉ የሚያዩት ወንዱ እቃዉ ትልቅ ነዉ ያምናሉ ሴቷ መቀመጫዋ ትልቅ ነዉ ብለዉ ስለሚያምኑ ነዉ
BEst place how I can go
ማነው ጋቤላ ብሎ ያነበበው😂
Hulum yalikew lik neh. I am living there. Gin flight A.A - Acra-Seralion- Banjul 10 Hr flight yideresal.
Thank you for sharing. ብዙ ኢትዮጵያውያን አላቹ እዛ?
also me live in uganda but why did you go there?
Is that good country, please?
Esti nigrign, please
@@TOMEnglish-d9q Tiru ager nech... Ene be Construction zerif new eza yehefikut.
በጣም ፕሮፌሽናል ፕሮግራም ነው ለምን በቲቪ ቻናል አትመጡም ።
Thank you so much @Tomas 🙏❤
ያህያ ጃሚ የባህል መዳህኒት አዋቂ ነኝ ይል ነበር
ሰለ ለንደን የሆነ ነገር በለን
Thank you for watching @Wayil 🙏❤ስለ ለንደን በቅርቡ የሚለቀቅ ቪድዮ እየሰራን ነው።
አሁን ግን ተከልክለዋል ሀይማኖታችን አይፈልግም ብሎ ነበር ጋና ግን እቀበላለሁ ብላ ታናግራ ነበር ሴክስ ቱሪዚምን
no still now it's legal
የገምቢያ ሴቶችን ውሃ በላቸው በሉኛ ተዳ
ወደብ አላት
Morocco's
ይህንን ያህል ሰፊ መሬት ወንዝ ይዞ ድህነት ጭራሹ እኮ ነው የማይገባኝ 🤔😨የ sex ቱሪዝም ብሎ ስራ 💔በዚህ ላይ ደግሞ ብዙ ምአድን ሊኖራቼው ይችላል አይ አፍሪካ 🤔
እውነት ነው፣ ያሳዝናል!
የተጋነነ አደለም :: ወንድ ወጣቶቹ ሹገር ማሚ ፈረንጆቺን ብር ለማገኘት እና ዉጪ ለመሄድ ስለምጠቀሙባቸው ነው :: እኛም አገር እንዳለዉ... ሴቶቹ ግን ስርዓት አላቸው
የጅቡቲ ግማሽ የምታክል ትንሽ ሀገር እኮ ነች ::ያን ያህል ኢኮኖሚ የላቸዉም::
መልካም አዲስ ዓመት። አፍሪካዊያን እርስ በእርስ በየብስ ትራንስፖርት መገናኘት ቢቻል ጥሩ ነበር። አፍሪካ በአፍሪካዊያን።
መልካም አዲስ አመት፣ @Teferi 🙏❤አንድ ቀን ይሆናል።
የጋምቢያ ሕዝብ እንደተገለፀው ሳይሆን 2.777.152 ነው።
አንተ ነህ እንዴ የቆጠርከው
ታሪኩን ሣይሆን የሴክ ቱሪዝም ነው ሢናሪዮህ ።ሌላ ወሬ አበዛህ
ስራ ቦታ ጓደኛየ ጋቤዊ ነዉ
Astewaweqeng bro hagerachewn megobenget efelegalehu please
ተጠንቀቂ እንዳይሾርትሽ😂😂😂
@@IsraelBelete-y3k ምን ችግር አለዉ አያልቅ ገብጋባ😀😀
ከእኔም ስራ ቦታ የጋምቢያ ልጅ አለ በጣም የዋህ ናቸዉ
ያገርህን አየር መንገድ ማስታዋወቅ አይሻልህም ኢትዮ አየር መንገድ ብትጠቀም ቶሎ ትደርሳለህ 27 ሰአት ግዜህን ወደ ብር ቀይረው እጂ
ጋምቢያወች እንጊሊዝኛ እና ፍሬንች በደንብ ይናገራሉ ለመጎብኝት ያሰባቹህ ካላቹህ
3ተኛው ሰይጣን ደሞ አብይ አህመድ
I want visit Ganbi am from Addis Ababa Ethiopia please contact me
The Gambia በጣም ነው የምወዳት ❤❤
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን የማራኪ ቤተሰቦች 🌻
ጋምቢያ ውብ ሀገር ነች፣ እንደ አፍሪካ ያን የመሰለ ለም መሬት እና ወንዝ ይዘን ለራሳችን መመገብ አለመቻላችን ቢያሳዝንም።
Yet new metenorew
Thank you @Ethio 🙏❤
መልካም አዲስ አመት!
Nice Gambian female and male youth community .
Happy new year, people 💚
የአፍሪካ ኤፒሶዶችን በጣም እየወደድኳቸው ነው፣ ቆንጆ ኤፒሶድ ነው የሰራሀው። ጋምቢያ ትንሽ ግን የተፈጥሮ ሀብታም አገር ናት። በሴክስ ቱሪዝም በተለይ አውሮፓ ውስጥ በጣም ትታወቃለች። I hope ነገሮች ጥሩ እንዲሆንላቸው!
Thank you @Hlina🙏❤
ሁሌ እንደዚ ኣቅርብልን❤❤ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
አመሰግናለሁ 🙏❤
Like your presentation
Yeljoche abat hager ❤
እናመሠግናለን በጣም
Thank you for watching🙏❤
Interesting presentation
ሮማኒያ
ራሺያ
አዘርባጃን
ዮክሬን
ቺቺኒያ
ጆርዳን
ቱርኪ ስራልን❤
❤❤❤❤❤🎉 መልክም አድስ ዓመት 🎉❤
መልካም አዲስ አመት ላንቺም @Sara, Thank you🙏❤
❤
አሪፍ እረምጃ ነው
Enamesegnalen ketey morocoo ...betely sle ibin batuta tarik efelegalew.......tnx maraki
Thank you @Kedir 🙏❤
ሞሮኮንም እንጎበኛለን!
ምርጥ ቻናል ምርጥ አቀራረብ ነው በርታልን!!!!
Thank you @Samson 🙏❤
Super
በእናት ነዉ የምል እናመሠግነለን በርተ አለምን እወቅን ነዉ አስገራም አጋሮች አዉቀናል
Kanta Kunte temechetognal
Thanks bertalen
Thank you for watching @Melkam🙏❤
Please Romania 🇷🇴🙏
😂😂😂😂 ባም ስታር 😂😂😂 በዴዎች ናቸው
I like your videos!!! Please tell us how to go to Gambia
Thank you, ወደ ጋምቢያ ለመሄድ ፓስፖርት ካለሽ ቪዛ አያስፈልግሽም። ከአዲስ አበባ ደግሞ በካታር ወይም በጋና ትራንዚት የሚያደርጉ በረራዎች አሉ።
መልካም ዕድል!
Please next week go-to California 👏👏❣️❣️❣️❣️🎉🎉🎉
Thank you @Dame 🙏❤
California is coming very soon!
ምን ያህል እስልምናን ለማቀልሸት እንግሊዝ የሰራችው ሸር ይገርማል ኢንሻአላህ አንድ ቀን ይመጣል ከቆሻሻ ነገር ነፃ የሚወጡበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓☝☝☝☝💓💓
The whole story and the headline are different man?
🇪🇹 enasbubut mengdu endzhi nw
I like you bru
🎉🎉🎉
ስለ ፖርቹጋል እና ሀንጋርያ ስራልን please
Thank you @Beza 🙏❤
ፖርቹጋልን በቅርቡ እንሰራለን!
ነጮች ጥቁር ሲባል እንደእንሰሳ ነዉ የሚያዩት ወንዱ እቃዉ ትልቅ ነዉ ያምናሉ ሴቷ መቀመጫዋ ትልቅ ነዉ ብለዉ ስለሚያምኑ ነዉ
BEst place how I can go
ማነው ጋቤላ ብሎ ያነበበው😂
Hulum yalikew lik neh. I am living there. Gin flight A.A - Acra-Seralion- Banjul 10 Hr flight yideresal.
Thank you for sharing.
ብዙ ኢትዮጵያውያን አላቹ እዛ?
also me live in uganda but why did you go there?
Is that good country, please?
Esti nigrign, please
@@TOMEnglish-d9q Tiru ager nech... Ene be Construction zerif new eza yehefikut.
በጣም ፕሮፌሽናል ፕሮግራም ነው ለምን በቲቪ ቻናል አትመጡም ።
Thank you so much @Tomas 🙏❤
ያህያ ጃሚ የባህል መዳህኒት አዋቂ ነኝ ይል ነበር
ሰለ ለንደን የሆነ ነገር በለን
Thank you for watching @Wayil 🙏❤
ስለ ለንደን በቅርቡ የሚለቀቅ ቪድዮ እየሰራን ነው።
አሁን ግን ተከልክለዋል ሀይማኖታችን አይፈልግም ብሎ ነበር ጋና ግን እቀበላለሁ ብላ ታናግራ ነበር ሴክስ ቱሪዚምን
no still now it's legal
የገምቢያ ሴቶችን ውሃ በላቸው በሉኛ ተዳ
ወደብ አላት
Morocco's
ይህንን ያህል ሰፊ መሬት ወንዝ ይዞ ድህነት ጭራሹ እኮ ነው የማይገባኝ 🤔😨የ sex ቱሪዝም ብሎ ስራ 💔በዚህ ላይ ደግሞ ብዙ ምአድን ሊኖራቼው ይችላል አይ አፍሪካ 🤔
እውነት ነው፣ ያሳዝናል!
የተጋነነ አደለም :: ወንድ ወጣቶቹ ሹገር ማሚ ፈረንጆቺን ብር ለማገኘት እና ዉጪ ለመሄድ ስለምጠቀሙባቸው ነው :: እኛም አገር እንዳለዉ... ሴቶቹ ግን ስርዓት አላቸው
የጅቡቲ ግማሽ የምታክል ትንሽ ሀገር እኮ ነች ::ያን ያህል ኢኮኖሚ የላቸዉም::
መልካም አዲስ ዓመት። አፍሪካዊያን እርስ በእርስ በየብስ ትራንስፖርት መገናኘት ቢቻል ጥሩ ነበር። አፍሪካ በአፍሪካዊያን።
መልካም አዲስ አመት፣ @Teferi 🙏❤
አንድ ቀን ይሆናል።