አለምን ይወቁ EP 37: India - New Delhi│ህንድ - ኒው ዴልሂ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 43

  • @fentahunadane2234
    @fentahunadane2234 3 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም እንዴት ደስ ይላል...እኔ ደግሞ እዛው ኒው ደልሂ ሁኜ ነው የሠማሁልህ። ሲያቀብጠኝ ላም እኛ ሃገር ትበላለች ብየ አውርቼ...አንተም በልተሃል አሉኝ። አይዋሽ አወ አልኳቸው አቤት እንደጠሉኝ🤔 ላም በጣም ያከብራሉ። በርታ ወንድም👏👏👏

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      የሚገርም ገጠመኝ ነው @Fenta, thank you for sharing🙏❤
      ባለህበት ሰላም ሁን፣ brother!

  • @ethtewahdo11
    @ethtewahdo11 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንደተለመደው በጣም አሪፍ ስራ ነው፣ ብሮ። ለቀጣይ ደግሞ ሙሉ የIndia country video እንጠብቃለን።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you bro 🙏❤

  • @atire2020
    @atire2020 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው የሰጠከን በቀጣይ ደግሞ ስለ ደሴቲቷ ሀገር ታይዋን ብትሰራልን።እናመሰግናለን

  • @AmanAmi-n5y
    @AmanAmi-n5y 3 หลายเดือนก่อน +3

    ከ 11 ወር በፊት እዛ ነበርኩ ለዳእዋ አገራቸው በጣም የተጨናነቀ ነው ጠዋት ወቶ ማታ ሚገባው የቀን ሰራተኛው 3 ሚሊየን በላይ ነው ግን ላሞቹ በተለይ በጣም ነው ያሳቁኝ በባጃጅ እየሄድን መንገድ ሲዘጉብን

  • @YafetKinfe
    @YafetKinfe 3 หลายเดือนก่อน +4

    Yemtseraw sera betam arif new
    Gen betam tkoyale yebakek telotelo sralen 🙏
    Domo zare 10 copy link adrige alew
    🇪🇷 👍👍

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much @Yafet🙏❤
      Tolo tolo lemesrat enmokralen.

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ፡፡ መረጃን በአግባቡ እንደተጠቀምክ ይሰማኛል፡፡

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Wubit 🙏❤

  • @abuhalima411
    @abuhalima411 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ

  • @Hlina-zn6pm
    @Hlina-zn6pm 3 หลายเดือนก่อน

    Amazing episode, beautiful Delhi! Thank you Maraki💚

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Hlina 🙏❤

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 3 หลายเดือนก่อน +11

    ስለ South Korea 🇰🇷ስራልን የምወዳት ሀገር

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you @Juju 🙏❤
      South Korean bekrbu engobegnatalen.

    • @BIGPANDA-g8k
      @BIGPANDA-g8k 3 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Meaza 🙏❤

  • @atenehhailu7474
    @atenehhailu7474 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው በርቱ👌

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much @Ante 🙏❤

  • @AlexBahiru-k4q
    @AlexBahiru-k4q 3 หลายเดือนก่อน

    Grum new, bro! 👏👏👏

  • @dinkalemayele
    @dinkalemayele 3 หลายเดือนก่อน

    አሁን እዚህ ነኝ ብዙ ነገሯ እየገረመኝ ነዉ

  • @miskerql-wl1ti
    @miskerql-wl1ti 3 หลายเดือนก่อน

    Sile kuba siraln balewletachun nat 🔥

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnet new, ye Cubam enseralen. Thank you for watching 🙏❤

    • @miskerql-wl1ti
      @miskerql-wl1ti 3 หลายเดือนก่อน

      10Q🙏❤️🔥

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 3 หลายเดือนก่อน +1

    አምስቱ ስቴቶች ኢትዮጵያዊ ነበሩ ለምን ስለነሱ ፕሮግራም አትሰሩበትም ሀበሻ ጠንካራ ና ሰፊ ሀገር በነበረችበት ግዜ።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you for watching 🙏❤

  • @ZeybaY-pl9qc
    @ZeybaY-pl9qc 3 หลายเดือนก่อน

    አስተያየት ጥቆማ የአንድ ሀገር ሙሉ መረጃ አቅርብል የህንድ ሙሉ ታሪክ የአንድ ከተማ በቂ አይደለም

  • @GetachewMihret-xl8oz
    @GetachewMihret-xl8oz 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሁንም እዛው ህንድ ውስጥ ላሉት ሙምባይና አህመዳባድ ከተሞች ተርክልን ባክህ

  • @abduaba2155
    @abduaba2155 3 หลายเดือนก่อน

    በመጀመርያ ምስጋናየን አቀርባለው
    ሲቀጥል ስትነግረን የፕሌን ትኬት የደርሶ መልስ ብትነግረን ሌላ ደግሞ በኢትዮጵያ የነሱ ገንዘብ ምነዛሬም ብትነግረን

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you @Abdu 🙏❤
      ጥሩ አስተያየት ነው፣ ለቀጣይ ያልከውን ለመጨመር እሞክራለው።

  • @TofikMuzamil-rf1li
    @TofikMuzamil-rf1li 3 หลายเดือนก่อน

    Sile YEMEN lemin atseralnm

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Bekrbu enseralen bro! Thank you for watching 🙏❤

  • @mussiekidane7968
    @mussiekidane7968 3 หลายเดือนก่อน +1

    Please sle Eritrea 🇪🇷 sraln

    • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
      @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 3 หลายเดือนก่อน

      ችጋራም ምን ይስራልህ የፈራረሰ ከተማ😂😂😂😂😅😅😅

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you @Mussie 🙏❤
      Ye ER videom enseralen.

  • @arditube7340
    @arditube7340 2 หลายเดือนก่อน

    እንደው ጥሎብኝ ህንድ ቻይና ኔፓል እና ፓኪስታን ዝምብየ ምንም ውስጤ አይመቹኝም ለምን ብባል አላውቀውም

  • @Ukaash
    @Ukaash 3 หลายเดือนก่อน +1

    Please Pakistani

  • @YabsaYonas
    @YabsaYonas 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ደቡብ አፍሪካ አሳየኝ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      ደቡብ አፍሪካ EP 32 ላይ ቃኝተናታል!