ለምነው ፓርላማ ያስገቧት ልጅ ጉድ አፈላች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 214

  • @atmike123
    @atmike123 17 วันที่ผ่านมา +31

    ማኦሪ ነው ወይስ ማኦዲ?

    • @TheCEOChronicles-ei9ty
      @TheCEOChronicles-ei9ty  17 วันที่ผ่านมา +19

      እነሱ ራሳቸውን ማኦዲ ነው የሚሉት። ማኦሪ የሚሏቸው ፈረንጆች ናቸው። ኢትዮጵያን ኢትዮፒአ እንደሚሉት።

    • @atmike123
      @atmike123 13 วันที่ผ่านมา

      @@TheCEOChronicles-ei9ty አመሰግናለሁ

  • @FilaSelam
    @FilaSelam 18 วันที่ผ่านมา +113

    ምን አለበት ኢትዮጲያዊ ብትሆኚ ......ሀገሬ እኮ ሰው አታለች !!!😢

    • @እድሉ
      @እድሉ 17 วันที่ผ่านมา +5

      ለማስገደል ለማሳሰረ ነዉ ሀገራችን ሙሁረ ተናጋሪ መች ጠፋ

    • @AdinewSumoro-kj3pi
      @AdinewSumoro-kj3pi 17 วันที่ผ่านมา +6

      የተወለደዉን እያባረራችሁ እየገደላችሁ እንዴት ይወለዳሉ በሆድ ዉስጥ እያስደነገጣችሁ የስኔ ልቦና ቀዉስ ሆነው ይወለዳሉ😢😢😢

    • @MelatyohannesMaramawit-cr4ol
      @MelatyohannesMaramawit-cr4ol 17 วันที่ผ่านมา +1

      Ye mote ebd megest eyalat ETHIOPIA mechem ayalefelatem

    • @SifanAlemayehu-s7z
      @SifanAlemayehu-s7z 16 วันที่ผ่านมา

      @@AdinewSumoro-kj3pi yeliben bro

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 15 วันที่ผ่านมา

      le chrstian mn aderek parlamawun eko parlama asmeslot neber

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 18 วันที่ผ่านมา +65

    በጣም እናመሰግናለን እንዲህ አይነት ምርጥ ፕሮግራም የሚያመልጠው ሰው ያሳዝናል አለማችንን ማወቅ ተገቢ ነው

    • @zeynabzeynab3734
      @zeynabzeynab3734 16 วันที่ผ่านมา +1

      ላይቭላይ አይቻት በወቅቱ ትርጉሙ ባይገባኝም ፓርላማውስጥ ስለሆነ ብቻ ገርሞኝ ነበር ስለተረጎምክልን ከልብ እናመሰግናለን❤

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 18 วันที่ผ่านมา +17

    እንደዜ አይነት ጀግና ሳይ ውስጤ በጣም ደስነው የሜለኛ በጋ ጀግና ነሽ እምቤተኛሰው ደስ ይለኛል እንደአንቼ አይነት ነው ኢትዮጵያ
    የሜአስፈልጋት እንጂ ምግብ ምን ያደራጋል አበባዮሽ አያስፈልግም የሜለው እንቦቀቅላ አብይ የተባለ ደነዝ ይህን ሴሰማ ጥሩነበረ የገዛ ወገኑን በድሮን የሜጨረስው

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 18 วันที่ผ่านมา +11

    ማኦዲዎች😘😘😘😘 በመብዛታቸዉ በጣም ደስይለኛል😍😍😍😍😍 እግሊዝ ፈጣሪ ያጥፋሺ

  • @woine123
    @woine123 18 วันที่ผ่านมา +12

    በጣም ደስ የሚል የሚገርምም ታሪክ ነው:: አመሰግንሃለሁ::

  • @birukwubishet8522
    @birukwubishet8522 18 วันที่ผ่านมา +24

    የሚገርም አቀራረብ አቦ ትመቸኛለህ ማርያምን ነው የምልህ አትጥፋ

  • @birukbarockofficial
    @birukbarockofficial 5 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @abdulhaysherefa
    @abdulhaysherefa 16 วันที่ผ่านมา +5

    ሚመስጥ ታሪክ በምያምር አቀራረብ keep going up brother 😇

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 16 วันที่ผ่านมา +6

    ጀግና ናት ለወከላት ህዝብ የቆመች ሴት ናት በጣም ነው የወደድኳት አፍሪካዊ ብህሆን በፊት ነበር የሚገድሏት ወይ ያስሯታል ወይ ከሀገር ያስወጧታል የህዝብ ተወካዮች በውጮች በኮስ አይቀራቸዎም ግን ሁሉም የሚከራከሩት ለወከሉት ነው ከዛ ሲወጡ ሁሉም ስምም ናቸው ሂወታቸውንና ስራቸውን ለይተው የሚያውቅ ድሞክራሲ የኖሩ ናቸው የያወቹ ጥያቄ የለ ሁሉም ማፅደቅ እስኪ ቀርቦ ያላፀደቁት ምን አለ አይ አፍሪካ አይ ኢትዮጵያ 😢😢😢

  • @yanagsew2018
    @yanagsew2018 17 วันที่ผ่านมา +9

    ስለ ኒውዘርላንድ ጥሩ መረዳት እንዲኖረኝ ስላደረክ አመሰግናለሁ ተባረክ ሀና ገራሚ ፓለቲከኛ ናት በእሷ ውስጥ የኛን ሀገር እድሜ ጠገብ ሴት የፓላማ አባላትን ታዘብኳቸው ❤

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ 18 วันที่ผ่านมา +21

    ዋዉ እኔም አለቀስኩ
    እናመሰግናለን አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል 🙏🏾❤️

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 18 วันที่ผ่านมา +15

    ጀግና ቆራጥ ልጅ👌👌👌👌

  • @sufibrexit3985
    @sufibrexit3985 8 วันที่ผ่านมา

    ወደነዋል በርቱልን ጡሩ ባህልና የሀገር ማንነት እውቀት አስቸበታቹን

  • @AsboMultimedia
    @AsboMultimedia 16 วันที่ผ่านมา +9

    ይህን ቻናል ዛሬ ነው ያየሁት እጅጉን ተደምምኩኝ። ወንድሜ ሁሌ ልሰማህ ፈለኩ በዚህ ልክ ማርከኸኛል👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AlamrewTgstu
    @AlamrewTgstu 18 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ደስ ይላሉ ❤❤❤

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 17 วันที่ผ่านมา +4

    ደስ የሚል ሀገር

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 17 วันที่ผ่านมา +5

    Such powerful women Wo ❤❤❤

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 17 วันที่ผ่านมา +10

    ኢትዮጵያዊ በሆነች ብዬ ተመኘሁ

    • @oumahmed965
      @oumahmed965 16 วันที่ผ่านมา

      ሞታ ነበር በስመአብ ብለው 🔪🔪

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 17 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ድንቅ መሰናዶ ነው በርታ አድናቂህ በደንብ እንድረዳ አድርገህኛል 🎉

  • @ZellanRecordes
    @ZellanRecordes 17 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @GoldenTip12
    @GoldenTip12 18 วันที่ผ่านมา +14

    አቤት ወኔ ቃልቶቹዋ ሰዉነት ይነዝራል

  • @glory3954
    @glory3954 18 วันที่ผ่านมา +6

    ምርጥ የዩቱብ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale3020 17 วันที่ผ่านมา +4

    🎉ጌታ ሆይ በሰው ቀናን

  • @konjo456
    @konjo456 18 วันที่ผ่านมา +4

    Betam betam arif gn tenesh demtshen kereb argew arif akerareb yhonal kezi belay berta nice

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 16 วันที่ผ่านมา

    በጣም ተምሬበታለዉ ቆንጆ አቀራረብ። my next vacation will be New Zealand🎉

  • @SamrawitKindu-p3f
    @SamrawitKindu-p3f 16 วันที่ผ่านมา

    አሁን ገባኝ ደስትላለች እናመሰግናለን ቆንጆ ትረካ ነው

  • @yonasaducs
    @yonasaducs 4 วันที่ผ่านมา

    ይመችህ ተመችቶኛል

  • @WorkeLelisa
    @WorkeLelisa 14 วันที่ผ่านมา +1

    Betam gobez neh jegna❤❤❤

  • @YonasABirru-tm7jc
    @YonasABirru-tm7jc 17 วันที่ผ่านมา +1

    ያጣነወን አንደበት በአንተ አገኘነው ። ወንድሜ በርታልን ።አድናቂህ ነኝ

  • @blessing7936
    @blessing7936 15 วันที่ผ่านมา

    Great information bless you

  • @abdukaderabayDadu
    @abdukaderabayDadu 15 วันที่ผ่านมา +1

    ለመሞት ስትኖር አትፈራም ለሆድህ ስትኖር ትፈራለህ ለሰው ከማሰብ የፕሬዝዳንቱ ልክ ነህ ማለት ያስደስተሀል ሀገሬ ተይ ሠው ስጭን ለኛም❤❤

  • @amanuelkahssay
    @amanuelkahssay 18 วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጓዴ🫡🫡🫡

  • @Laly-ce2if
    @Laly-ce2if 18 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you

  • @MershaMersha-z6m
    @MershaMersha-z6m 17 วันที่ผ่านมา +2

    Well narrated 👍

  • @wozelatube2929
    @wozelatube2929 15 วันที่ผ่านมา +1

    የአማራ ሕዝብ ይቺን የመሰለ ተወካይ ያስፈልገዋል

  • @KhadijaAhammed-jr7ht
    @KhadijaAhammed-jr7ht 17 วันที่ผ่านมา +15

    አሁን ገባኝ ለምን እደምትጮህ በዚህ ሰሞን ስከታተላት ነበር የሃገር ጉዳይ ያስጮሃል

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 16 วันที่ผ่านมา +1

      ለዘመናት በወራሪፈረጆቺ ሲጨቆኑነውየኖሩት ህመምስላላትነውጩህቷ

  • @qatarqatar9515
    @qatarqatar9515 14 วันที่ผ่านมา +2

    Tnk. በጣም የምትደነቅ ሴት ናት !። የኢትዮጵያ ፓርላማ እንቅልፋ ዪተኛ እንጂ ተርት ተርት እየስሙ

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 15 วันที่ผ่านมา

    Nice information . Wow

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 18 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ አቀራረብ ነው ይቀጥላል

  • @HayatAli-wo7ko
    @HayatAli-wo7ko 17 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ ጀግና የጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልጂ

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 18 วันที่ผ่านมา +3

    Enamesegnalen

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 18 วันที่ผ่านมา +2

    WoW
    ትንታግ እና ቆንጆ Tigress
    👏👏

  • @surefiel
    @surefiel 18 วันที่ผ่านมา +9

    የኛዎቹ አበባየሁሽ ና ሆያ ሆዬ ይቅር ስባሉ ይተኛሉ የሌሎቹ ግን እንዲህ ይላሉ😢😢😢

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 16 วันที่ผ่านมา +1

      እኮ😂😂😂 ምነው ከዚች ትንሽ ለግላጋ ወጣት ቢማሩ።

    • @FikerteAsres
      @FikerteAsres 12 วันที่ผ่านมา

      ምን ማለት ነው? እንደዚህ አሉ እንዴ???

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 8 วันที่ผ่านมา

      በቃ አቶ አብይ አስተላልፍል ህዝብም እንደሚያቆም አትጠራጠሩ በቃ የኢትዬ ህዝብ እኮ አልቆለታል አብይ እንደፍለገ እያርገ ንው ገና ሳር ያስግጣል😂😂

  • @AceAce-r6q
    @AceAce-r6q 15 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ. ስታምር. አገሪቱ

  • @yordanosbaye1357
    @yordanosbaye1357 16 วันที่ผ่านมา

    Well done! Thank you!

  • @maramedia3478
    @maramedia3478 18 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @adonayafewerki8457
    @adonayafewerki8457 11 วันที่ผ่านมา

    ❤ i love Newland

  • @MesayTeklemaram
    @MesayTeklemaram 15 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም አቀራርብ 20 ደቂቃ የቆየዉ ሳይመስለኝ አለቀብኝ አመሰግናለዉ ወንድሜ በርታ እግዚአብሄር ይስጥህ አመሰግናለዉ

  • @derejeararsaej2190
    @derejeararsaej2190 14 วันที่ผ่านมา

    Your presentation 1111😘

  • @theobserver4166
    @theobserver4166 9 วันที่ผ่านมา

    thank you.
    Next part,
    the history of sami people, who are living in Norway, Sweden, Finland and Russia.

  • @pedeltube12
    @pedeltube12 17 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት አቤት የስራ ጥራ
    በጣም ጀግና ነህ

  • @AlemuMola-dl2ce
    @AlemuMola-dl2ce 8 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ እብድ ናት❤

  • @Seadaashebir-i9o
    @Seadaashebir-i9o 10 วันที่ผ่านมา

    ጀግናነክ ጋዜጠኛ ነኝ ግን አንተን መሖን እንዳንተ ጆሮ መሰርሰር መታደልን ይጠይቃል በጉጉት ነው የምጠባበቅሕ ሑል ጊዜም

  • @DejenZeray
    @DejenZeray 18 วันที่ผ่านมา +1

    Agelalex betam new yeamrew qexlbet ,blela Channel nemahu yante gin yleyal🎉

  • @MohamedSeidnuru
    @MohamedSeidnuru 16 วันที่ผ่านมา +2

    በዛዉ ወደ አዉስትራሊያም ዘግብልን

  • @tamirathaile777
    @tamirathaile777 18 วันที่ผ่านมา +5

    በርቱ!! ወደፊት የእኛንም ሀገረ በመሀል ጣል ጣል ቢደረግ ..::

  • @nuurstudio
    @nuurstudio 12 วันที่ผ่านมา

    Enamasagnalen betam mert akerarab mert edit mert tereka🌹🌹🌹

  • @HassenNigus-lc7mp
    @HassenNigus-lc7mp 18 วันที่ผ่านมา

    ዋው ደስ ስትል

  • @Player_stats
    @Player_stats 16 วันที่ผ่านมา +2

    ያለችውን ብትተረጉም አርፍ ነበር ❤

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 16 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ሴት። የቁርጥ ቀን ልጅ። ኢትዮጵያም እንዲህ ያለ ለእውነት የሚቆም ቆራጥ ሰው ያስፈልጋታል።

  • @tadesseenyew3188
    @tadesseenyew3188 16 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 14 วันที่ผ่านมา

    ጀግና❤

  • @Zubedaabiti
    @Zubedaabiti 15 วันที่ผ่านมา

    Baygbagnim wdjat neber enmsginalen❤❤❤❤😊

  • @Muja_Mercury
    @Muja_Mercury 14 วันที่ผ่านมา

    Wow ❤

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 8 วันที่ผ่านมา

    አቅራቢው ድምፅክ ቲክቶክ እሰማ እና ትክክለኛ አካውንትክን ስፈልግ ነበር አንተ ከሆንክ ደስ ይላል ሰብ አድርጌሀለው ሰዎቹ ግን ያስፈራሉ በቁም የሚቀየሩ ናቼው 😭 ሰውም ሊበሉ ይችላሉ ደሞ በአጉል ትዕቢት መወጣጠር አሸናፊነት መብታቼውን እንዳስከበሩ ሚሰማቼው አስበው እነዚ ኢትዮ ቢሆኑ 😂😂😂😂 አፈር ደቼ ገብተው ነበር በመሳሪያ በግለሰብ ድብደባ 😂😂 እናም ጀግና ስለሆኑ ሳይሆን የአገሩን ስርአተ ክብር ተጠቅመው ነው።

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 18 วันที่ผ่านมา +16

    ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ቀውጢ ሰው ያስፈልጋል አቢይ የእንስሳት ወሬና አበባዮሽ ይቅር ምናም የሚለው 😂😂😂😂😂

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 16 วันที่ผ่านมา

      አይ በጥይትም ብትቀውጪው ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም አይሰማሽም

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 8 วันที่ผ่านมา

      አይይይይ ምንሲሉት ምን አለ የተኛው ወንዱ ፍሪ ይሄ እኮ ድፍርት ኢትዬ ደሞ ወንድ አለ እንዴ

  • @lalisatesfaye6710
    @lalisatesfaye6710 17 วันที่ผ่านมา +1

    I love the way you narrate her story! But she is not from Maodi, her tribe is “Maori”. In addition to this you miss about the daraft and waitangi a little bit.
    Good job!

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl 16 วันที่ผ่านมา

    Wow+++

  • @haymanotgugessa9137
    @haymanotgugessa9137 11 วันที่ผ่านมา

    በጌታ በየሱስም ስም! የሆነ ክፉ መንፈስ ያለባቸው ነው ሚመስሉት ሲያፈጡ

  • @kibromhabtemichael1544
    @kibromhabtemichael1544 17 วันที่ผ่านมา

    Good job bro❤

  • @BiniamEsseye
    @BiniamEsseye 17 วันที่ผ่านมา

    I Love Hana Man

  • @awelahmed3268
    @awelahmed3268 15 วันที่ผ่านมา

    She Is Hero

  • @yaredsalesawi5176
    @yaredsalesawi5176 18 วันที่ผ่านมา

    🔥👍 interesting

  • @SamriSamri-j7d
    @SamriSamri-j7d 16 วันที่ผ่านมา +2

    Ay set ena edeme😂😂😂

  • @MeseretAyalew-yz7up
    @MeseretAyalew-yz7up 13 วันที่ผ่านมา

    wow 🎉des sil heje ayatalehu

  • @bethlehemejigayehu7569
    @bethlehemejigayehu7569 16 วันที่ผ่านมา

    ሀና እኔም ተመኝዋት የሃገሬ ልጅ ብትሆን ሴት ጀግና ናፈቀኝ

  • @ZellanRecordes
    @ZellanRecordes 17 วันที่ผ่านมา

    its so emotional am crying

  • @SamuelBrhane-b5o
    @SamuelBrhane-b5o 17 วันที่ผ่านมา +5

    አቦ ይመችህ በውብ ቃላት ተፅፈው በምትሀታዊ ድምፅ ሲወጣ አጃይብ ያሰኛል ....pls guys ሰብስክራይብ እና ላይክ እንዳይረሳ

  • @biniyamworku4312
    @biniyamworku4312 17 วันที่ผ่านมา

    Good job

  • @AmenAmen-w9b
    @AmenAmen-w9b 16 วันที่ผ่านมา

    የሆነ ቀን እኛም እደነሡ ነበርን
    ልልቡዬ እራሴን የዋሸሁት መሠለኝ

  • @WegTesfaye
    @WegTesfaye 16 วันที่ผ่านมา

    Amharan yemesel hizeb ❤❤❤❤

  • @metsiub8069
    @metsiub8069 17 วันที่ผ่านมา

    I love them

  • @dani-zj2jd
    @dani-zj2jd 15 วันที่ผ่านมา

    Bravo

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg 18 วันที่ผ่านมา +4

    የእኛ ሀገር ሽለላ እና ቀረርቶ መቅረት አለበት ተብሎ ፓርላማ ዉስጥ ልንሰማ እንችላለን

    • @MahiderBelete-b3s
      @MahiderBelete-b3s 17 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @HelenKonjo-v9x
      @HelenKonjo-v9x 17 วันที่ผ่านมา

      😂😂እንደ አበባይሆሽ?

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 8 วันที่ผ่านมา

      አትጠራጠሩ ሁሉንም ቀስ እያሉ እንደሚያስቀሩት

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 17 วันที่ผ่านมา +2

    እኛም ምድር የሚያንቀጠቅጥ ፉከራ አለን ፓርላማ ላይ የሚጠቀም ጠፋ እንጂ

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂እውንትሽን ንው እር የት ሄጄ ልሳቅ የተኛ ህዝብ

  • @omar-dd6ok
    @omar-dd6ok 18 วันที่ผ่านมา

    ተመችቶኛል ግን አጠረ❤❤

  • @haccekoomiliniam615
    @haccekoomiliniam615 5 วันที่ผ่านมา

    መሄድ ፈለኩ ምርጥ አገር

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 16 วันที่ผ่านมา

    Where’s all the genius Ethiopian come on? Let’s speak up for a country for our people for a freedom. Let’s get up stand up fight for your right

  • @MakiyaMamo
    @MakiyaMamo 11 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂jegan neta❤️💪

  • @debelachemir6986
    @debelachemir6986 16 วันที่ผ่านมา

    wow SMART world

  • @BanchyGelan
    @BanchyGelan 17 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @terefkassahun3020
    @terefkassahun3020 15 วันที่ผ่านมา

    wow

  • @nurddinelaj
    @nurddinelaj 17 วันที่ผ่านมา

    ጎቦዝ❤
    Thank u bro❤

  • @DaneilDawit
    @DaneilDawit 18 วันที่ผ่านมา +3

    ምንድ ነው እያልኩ ነበር አሁን ገባኝ

  • @wome8375
    @wome8375 17 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @davidgaming7104
    @davidgaming7104 18 วันที่ผ่านมา +1

    please do by australia

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 13 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @semirahasen1744
    @semirahasen1744 15 วันที่ผ่านมา

    ሳላስበው ምንም ሳይገባኝ አስለቀሱኘ❤❤❤

  • @RitaQueen-gi8ol
    @RitaQueen-gi8ol 16 วันที่ผ่านมา

    Wow good life but the singers character when I see sucered😅 but that them calture 🎉👏