change your background instrument depending on the place u visited us. don't use always japanace background it changes the mood of the place. please consider it seriously.
Thank you brother you are doing a great job. Nice documentary. You know how to explain, and give a little experience of lifestyle 👌🤙 Cool 👍 Keep it up. ✌️🙏.
እግዛብሔር የማይገል የሚያለማ መንግስት እባክህ ስጠን።
እኛ አ.አ የኔናት ያንተ አደለችም እያልን እንባላለን ኪኔያ ሊላ ታሬክ ላይ ናት መች እንደምንሰለጥን😢
እድል ቀንቶሺብትሄጂ ምኞቴነዉ ብታይ ሰዉ ሲወዱ ቤትግዢ አግቢ ስሪ ኑሪ ይሉሻል በጭራሺ የስደተኛነት ስሜት እዳይሰማሺ የማያረጉት የለም እኔ በቃ ቃላት የለኝም ለ3ወርቆይቻለሁ በተቀራኒዉ ደሞ ፈረንሳይ ሄደን በገዛ ገንዘባች አያስተናግዱንም ነበር 😂😂ወይፈጣሪየ,
መቼም
መቼም
ሰው መሆንን ስንመርጥ ያኔ እንሰለጥናለን!!
የሚገርም ጉብኝት ነበር፤ የአጃቢ ሙዚቃዉን ከሀገሩ ባህል ጋር የሜሄድ ቢሆን ይመረጣል፡ ፡ በርታ !
ኤዢያ ሀገራት መስሎኝ ነበር
የእኛ መሪዎች ኢትዮጵያዊያንን መከራ ውስጥ ይከታሉ ጎረቤት ኬኒያ ታሪክ ትሰራለች
ወይይ ናይሮቢ ይህን ያህል ድንቅ ከተማ ናት። ዋው ደስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow what a wonderful place, I didn’t know about this . Thank You Brother
ግሩም ትንታኔ ነው! U-tube እንዲህ ሲዘግብ እውቀት የስጨብጣል🙏
በደንብ ነው የገለጽካት ኬንያን። ህዝቦቿም ፍቅርና ከሰው ጋር ተግባቢ፡ ስደተኛነትህ እንዲሰማህ በጭራሽ የማያደርጉ። ኪቤራን በምሽት 1ሰዓት ላይ ነበር እስከ 20ደቂቃ ያህል ወደውስጥ ዘልቄ ገብቼ ያየውት።
It is very honest,factual over view!
I am just above lake Turkana.. Arbaminch living in London since 1987!
You described very well bro I lived 26 years in Kenya & all are true
I stayed 4yrs and its like my home town.
How is the security please?
I know you very well
How is kakuma campe ?
😂😂😂
are you still Nairobi?
I was been in Kenya jail
ድፅህም አገራረብህም ደስ ይላል በርታ ኬንያን ማየት እፈልጋለሁ አያታለሁም
Eastleigh መንደር የብዙ ሱማሌ እና ኦሮሞዎች መኖሪያ ነው, የኬንያ ህዝብ የፍቅር ህዝብ ነው, አዛኝ ህዝብ። ኬንያ እወድሻለሁ...ወደ ኬንያ ይምጡ የኡጋሊ ምግብ ይጋብዙዎታል..💚🌍
ኬንያ የዲሞክራሲ ምሳሌ ነች..🌸🙏
Come to Kenya 🇰🇪
kenya new ??
@@social-o5rርኩስ መንፈስ ያደረባቸው ያንተ አይነት ጭራቆች ስለጥሩ ነገር መስማት ይነስራችኋል😂😂😂😂ቆሻሻ
Tkebelunalachu??
እናመሰግናል ምርጥ ጉብኝት ሁለቱ ናቸው ሚበዙት ማሳይና ኩኩዩ!!
አንተ ምርጥ ሰው
change your background instrument depending on the place u visited us. don't use always japanace background it changes the mood of the place. please consider it seriously.
I love your program
መጣሁልሽ ኬንያ የኢትዮጵያ ጭቅጭቅ ሰለቸኝ
😂😂😂😂😂 ምስኪን
@@FitfutLeg7577 ማነው ምስኪን እመቤት?
ጀል..ያባርሩሀል..ፖሊስ በስደተኛ እየተጫወተ ነዉ የሚኖረዉ..የሠዉ የሠዉ ነዉ
😅😅😅😅😅😅
አመላችንን ይዘህ እንዳትሄድ
I like very much Kenyan they are inocent and respectful
Thank you brother you are doing a great job.
Nice documentary.
You know how to explain, and give a little experience of lifestyle 👌🤙 Cool 👍
Keep it up.
✌️🙏.
በዚህ ዘገባህ ይህን የሰለቸው ህዝብ አሰደድከው በቃ
Good work
ድንቅ አቀራረብ ነዉ ❤❤❤❤
Thank you 😊😊🙏🙏❣️❣️
The Ceo I love Your Channels 💖💖🙋🏻🙋🏻
Thanks allot
ምርጥ አገላለፅ ❤❤❤❤
ጎዳ ጎዳ 😂😂😂😂ሞተር ሳይክል 😂😂😂😂😂 ወቼው ጉድ እንዴት ደስ ይላል በፈጣሪ
ጎዳ ጎዳ ሳይሆን ቦዳ ቦዳ ው የሚባለው
@@semayawiapp6692 thanks 👍👍👍 border border I think so
Welcome CEO ❤❤❤❤❤
እኔ ደግሞ ካሳራኒ እና ካምት በምበለው አካባቢ 9ወር ኖረለው በጣም ሰላም የለው አካባቢ ነዉ ❤❤❤ I love Nairobi👌👌
ኬንያ ለመግባት ስንት ይፈጃል
Prosesun asredun ene mewtat efelgalew
i like 🇰🇪 ❤❤❤
ናይሮቢ እንዲህ መሆኗ ገረመኝ ተራርቀናላ
Thanks
ኬኒያ እንደዚህ መሆኗን አላቅም አሁን በደብ ተገነዘብኩ ኢትዮጵያ ሀገራችን እዳታድግ የባህር በር አለመኑሩ ነው እና ቤህርተኝነት የበታች አደረገን ስደተኛ አደረገን እድሜ ለአብይ አሁን ለውጥ እየመጣ ነው
😃😃😃😃😃😃😃😃 አይ መጃጃል
Love 🇰🇪❤❤❤
ኡሞጃ የምትባል ሰፈር አለች ኬኒያ ውስጥ ልዩ ናት በጣም info ካለህ
እኔ ደግሞ ካሳራኒ እና ካምት በምበለው አካባቢ 9ወር ኖረለው በጣም ሰላም የለው አካባቢ ነዉ ❤❤❤ I love Nairobi
Oumja no man only woman
@@abshomeappliancesExactly
I was in umoja its best area
really?😮@@amenbekele-4789
Nice
🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏🙏🙏🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲 Kenya 🇯🇵🇯🇵
የማዘር ጎመንዘር አንድነን
Nuro enkuan erkashe aydlem
Kenya 🇰🇪🇰🇪🇰🇪 መጣሁልሽ እዚህ ሸቅዬ እዛ መኖር ነው ምፈልገው
😂😂😂😂 አብረን እንሄዳለን
@@EskedarGardachw በቃ ተዘጋጅ በሞያሌ አድርገን እንገባለን
@@legendaryeth eshi ዝግጁ ጓድ 😂😂😂
@@EskedarGardachwእኔም መጣሁ 😊
@@MeronMelese-nk1sg የምር በቃ ዳቦቆሎምናምን እናዘጋጅ እና እንሂድ ምን እንሰራለን እዚ😊
❤❤😍😍
እባክህን እባክህን ስለ estephen bantu biko ህይወት ታሪክ ስራልን please please
❤
በዓለም አቀፍ የሰበአዊ መብት/Human Right/ አንቀፅ 15 መሠረት ዜግነት ብትሰጠኝ መኖር ኬንያ አትለኝም? ከሩቅ ዘመድ የቅርብ ጎረቤት ይባል የለ። የዜጎች መብት የሚጠበቅባት አገር እንግዳ ተቀባይ መሆናቸው ደግሞ ያስደስታል።
እንዴት ነው እሺ ከኬንያ መኪና ገዝተን ወደ ኢትዬጵያ የምናስገባው
እኔ ራሴ ያልታሰረ 🦁አንበሳ ነኝ!!!😄😄😄😎👊
Bro tuko pamoja
How is investment in kenya on real estate,,, & the rules et regulations ?the tax of appartement ?
ስደተኛው ሀበሻ ቀጥል ዳይ🤣🤣
ከአንተ ይጀምራ 😂😂
ግን ባለጌዎች ናቼ ሴቶችም ወንዶችም ስርቆትን ሥራ አድርገው ይቆጥራሉ።
you are right but only on kikuyu tribe thefts are considered as a job
አረ እንደዛ አይነት ሰዎች አይደሉም! ብዙሓኑ የስራ ሰዎች ናቸው። ፍቅር የሆኑ ህዝቦች
@@kibromzerai9113 ኧረ ኖሬ አለሆ። ቢሊዬኔር ክለብ የሚባለው ቤት ስራ ነበረኝ። የሥራ ሰው ናቼው በተለይ ቴክኒክ ጁባ ቀጥሬ አሰርቻቼዋለሁ ግን! ሌባ ሌባ ናቼው ሱቅ ተዎውና ሆቴታ በር ዘግተው አይደለም የሚሰሩት?😂
ሚገዳደሉትስ ነገርስ? ወንጀሉስ?
አቤት? የት አልከኝ?
Bro isti ye Thailand hgrin siralin
yeitiyopiyan meder isili
በናትህ ስለ ፖፕ ፍራንሲስ ኣቅርብልን
Atashomjen ‼️😂😁
ከሳምንት በዉሃላ እንገናኛለን።
Its. Fact.. May. Ethiopia after. 50 years!!!
Thailand
Thailand
Ye Thailand siralin benatih
guzo wede enat hager kenya
Sela nairobe esile na madarene bedebe ba lela videos gelte lene
ሀበሻ ወራሪ
ሁሉም ሰዉ በተፈጥሮ ሙስሊም ነዉ ካልሆነ ለምን በዉሃ ይጠመቃል ለምንስ ክርስትና ይነሳል??
Tenegebegeben eko gorebt lemch nw lat malt nw.....
ምርጥ አገላለፅ ❤❤❤❤