DW Amharic
DW Amharic
  • 308
  • 1 069 135
DW Amharic የጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን መኪና በማስቆም በተደረገ እገታ አንድ ሰው መሞቱንና አራት ደግሞ መቁሰላቸውን የዓይን እማኝ ተናገሩ። በሌላ አካባቢ ደግሞ የታገቱ 18 መንደኞችን የመንግሥት ኃይሎች ተታኩሰው ማስለቀቃቸው ተሰምቷል።
በዴሞክራቲክ ኮንጎ ጦር እና በሩዋንዳ ይደገፋል በሚባለው የM 23 አማጺዎች መካከል ውጊያው መባባሱ እየተነገረ ነው። ኮንጎ በሲቪሎች ላይ ለደረሰው ግድያ እና አስከፊ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት የተመድ ሩዋንዳን ተጠያቂ ያድርግልኝ ብላለች።
አሸባብ ሰሜን ኬንያ ውስጥ ያገታቸውን የኬንያ ባለሥልጣናት ለመልቀቅ 53 ሺህ ዶላር በላይ ቤዛ ጠየቀ።
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ICC ላይ የጣሉትን እገዳ በርካታ ሃገራት ተቃወሙ። ትራምፕ የICCን ንብረት በማገድ፤ ባለሥልጣናቱ፣ ሠራተኞቹ እና ቤተሰቦቻቸው ላይ የጉዞ እገዳ ጥለዋል።
มุมมอง: 2 062

วีดีโอ

DW Amharic የጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
มุมมอง 2.5K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የሃይማኖት መሪዎች የጸሎትና የሰላም ጥሪ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት በኢትዮጵያ እየጠበበ ነዉ መባሉ ታሪካዊው የወለጋ ሙዚየም በኮንጎ ቀውስ የምሥራቅና ደቡባዊ አፍርቃ አገር መሪዎች ጉባኤ
አሳሳቢው የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት
มุมมอง 27322 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አሳሳቢው የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት በኢትዮጵያ በየጊዜው እየጠበበ መጥቷል ያለው የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት እንዳሳሰበው ሲፒጄ የተባለው የዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ በቅርቡ አደረኩት ባለው የዳሰሳ ጥናት እንደአውሮፓዊያን አቆጣጠር ከ2020 ዓም ወዲህ ብቻ 54 ጋዜጠኞች በሙያቸው የተነሳ በደረሰባቸው ጫና አገር ጥለው እንደተሰደዱ ማረጋገጡን ጠቅሷል። የቪዲዮ ዘገባ ሸዋንግዛው ወጋየሁ
የኒው ዚላንድ፤ የማዖሪ ማሕበረሰብ ልዩ ጭፈራ እና ዝማሬ
มุมมอง 21722 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የኒው ዚላንድ፤ የማዖሪ ማሕበረሰብ ልዩ ጭፈራ እና ዝማሬ ኒው ዚላንድ ዓለም ላይ ከፍተኛ የሚባል የኑሮ ደረጃ ካላቸው ሀገራት አንዷ ስትሆን ለጎብኝዎች የሚስማሙ መልክዓ ምድሮችን ያቀፉ፣ በበረዷማ ተራሮች ያጌጡ ደሴቶች፣ ጥብቅ ደኖችና አረንጓዴ ስፍራዎች እንዲሁም ውኃ ያረፈባቸው የመሬት ክፍሎች የተዋበች ሀገር ናት። ሀገሪቱ አፍሪካ ውስጥ በጣት የሚቆጠሩ ኤምባሲዎች ያሏት ሲሆን አንዱ እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ ይገኛል። ትናንት ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም ደግሞ የነፃነት ቀናቸውን ቦሌ ላይ በሚገኘው የኤምባሲው ቅጥር ግቢ ውስጥ አክብረዋል። ይህች የደሴቶች ሀገር የሆነችው ኒው ዚላንድ በነባር ሕዝቦቿ በተለይም በማዖሪዎች ሀካ የተ...
DW Amharic የዓለም ዜና፤ ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም ሃሙስ
มุมมอง 3.6K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አርስተ ዜና፤ የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ጾታቸዉን የቀየሩ አትሌቶች፤ በሴቶች የስፖርት ዘርፍ ላይ እንዳይሳተፉ የሚያግድ ትዕዛዝ አስተላለፉ። ትራምፕ እርምጃው "በሴቶች ስፖርት ላይ የሚደረገውን ጦርነት" የሚያበቃ ሲሉ ማድነቃቸዉም ተዘግቧል። -የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ፍልስጤማውያን ጋዛን ለቀው እንዲወጡ የሚያስችል እቅድ እንዲያዘጋጅ ለጦር ኃይሉ ኃላፊነት መስጠታቸዉ ተመለከተ። የአሜሪካዉ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፍልስጤም ጋዛ ጉዳይ ማወዛገባቸዉን እንደቀጠሉ ነዉ። ትራምፕ በጋዛ ሰርጥ የእስራኤል እና የሃማዝ ጦርነት ሲጠናቀቅ እስራኤል ጋዛን ለአሜሪካ አሳልፋ ትሰጣለች ማለታቸዉ ተሰምቷል። ሙሉዉን ዜና ያድምጡ!
DW Amharic የዜና መጽሔት፤ ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም
มุมมอง 1.8K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የአሜሪካ የተራድኦ ድርጅት እርዳታ መቋረጥ በአማራ ክልል የሚፈጥረው ጫና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የትግራይ ክልል ፖለቲከኞች ለጻፉት መልእክት የህወሃት መሪዎች ምላሽ፤ በእሥር ላይ የሚገኙት የምክር ቤት አባላት የፍርድ ቤት ውሎ፤ እንዲሁም የጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ ያጋጠመው ችግርን የሚመለከቱ ዘገባዎችን የዜና መጽሔት ይዟል።
DW Amharic የጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና
มุมมอง 4.4K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የውጭ እርዳታን ማቆማቸው አፍሪቃ ውስጥ ድንጋጤ አስከትሏል። USAID በአሜሪካም ሆነ በውጪው ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከፊታችን ዓርብ ጀምሮ አስተዳደራዊ እረፍት መስጠቱን ይፋ አድርጓል። በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ክልሉን ከትግራይ የሚያገናኘው የብረት ድልድይ ትናንት በደረሰበት ጉዳት አገልግሎት መስጠት ማቋረጡ ተገለጸ። ፍልስጤማውያን ከአካባቢው ሳይለቁ ባስቸኳይ ጋዛ መልሶ እንዲገነባ ግብፅ ጥሪ አቀረበች። የፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋዛን የማስተዳደር ዕቅድ ከወዲሁ ጠንካራ ትችት ገጥሞታል። የዩጋንዳ ፖሊስ የሀገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ መረጃ መጠለፉን ተከትሎ ዘጠኝ የፋይናንስ ሚኒስቴር ባለሥልጣናት አሠረ።
DW Amharic የጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
มุมมอง 2.7K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ተጽዕኖው በግልጽ መታየት የጀመረው የአሜሪካ ተራድ ድርጅት ድጋፍ መቋረጥ የአሜሪካ ተራድ ድርጅት ርዳታ ማቋረጥ እና የትግራይ ክልል ስጋት በአማራ ክልል አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች ሆነዋል የትራምፕ ጋዛን የማስተዳደር ዕቅድ
DW Amharic የስደተኞች ድምጽ በጀርመን ምክርቤት
มุมมอง 3877 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የስደተኞች ድምጽ በጀርመን ምክርቤት በዛሬው ጊዜ በጀርመን ከአራት ሰዎች አንዱ የስደተኝነት ታሪክ አለው ። ይሁን እንጂ ከ733 የምክርቤት አባላት መካከል 84ቱ ብቻ ናቸው የስደተኝነት የኋላ ታሪክ ያላቸው። ቃሲም ጣሒር ሳለህ እ.ኤ.አ በ2018 ለማንም ያልወገነ ነበር ፡ ፡ ይሁን እንጂ ከሦስት ዓመት በኋላ የኢራቅ ተወላጅ ፖለቲከኛ የጀርመን ምክርቤት አባል ሆኗል። ስደተኛ የሆኑ ከ80 የሚበልጡ የጀርመን ፓርላማ አባላት ምን ዓይነት ጫና ያጋጥማቸዋል?#DReelBTW #dwstoriesBTW
DW Amharic የጥር 27 ቀን 2017 ዓ,ም. የዜና መጽሔት
มุมมอง 2.2K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በኦሮሚያ ክልል ሰላም እንዲሰፍን ፌደራል መንግሥት እና አማጽያኑ ለችግራቸው መፍትሄ እንዲፈልጉ አባ ገዳዎች በድጋሚ ጥሪ ማድረጋቸው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የትግራይ ክልል ፖለቲከኞች ኃይሎች ልዩነታቸውን በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ መጠየቃቸው፤ የምርጫ ቦርድ የተቋቋመበትን ደንብ የመከለስ ሂደት፤ የትራምፕ አስተዳደር ከቻይና፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ ጋ የገባበት የኤኮኖሚ ጦርነት ለኢትዮጵያውያንም መትረፉ፤ የአውሮጳ መከላከያ ላይ ያተኮረው የ27ቱ የአውሮጳ ሕብረት መሪዎች ኢመደበኛ ጉባኤ
DW Amharic የጥር 27 ቀን 2017 ዓ,ም. የዓለም ዜና
มุมมอง 3K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አርዕስተ ዜና -የዩኤስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፤ ከቻይና በሚገቡ ምርቶች ላይ የተጣለውን 10 በመቶ ታሪፍ ተከትሎ፤ ቻይና የአጸፋ እርምጃ እንደምትወስድ አስታወቀች። -የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ኬንያ ያቀረበችበትን ክስ አስተባበለ። ድርጅቱ ማስተባበያ የሰጠዉ፤ የኬንያ ፖሊስ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን በሕገ ወጥ የጦር መሣሪያና አደዛዥ እጽ ዝውወር ብሎም በሰዎች እገታ ክስ መግለጫ ማዉጣቱን ተከትሎ ነዉ። -በጎጂ ዞን ሳባ ቦሩ ወረዳ በባህላዊ መንገድ ማዕድን እያወጡ በነበረው ሰዎች ላይ በደረሰው የመሬት መደርመስ የስምንት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ።
DW Amharic ማሕደረ ዜና፣ የሱዳን ጦርነት ድል-ሽንፈት
มุมมอง 1.1K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አንዳዶች የተረሳዉ ጦርነት ይሉታል-ብዙዎች የሁለት ጄኔራሎች ጠብ።ለጥቂቶች ግን ለኃይለኞች ግን የሩቅ፣ የድሐ አፍሪቃዉያን ጦርነት ነዉ።የሱዳን ጦርነት።ሁሉም በየራሳቸዉ መመዘኛ ልክ ናቸዉ።ጦርነቱ ተረሳም-ታወሰ፣ የሁለትም ሆነ የብዙዎች፣ የሩቅም ሆነ የቅርብ ብዙ ሺዎችን ፈጅቷል።ሚሊዮኖችን አሰድዷል።አስርቧል።ሴቶች ተደፍረዉበታል።ከተሞች ወድመዉበታል
DW Amharic የጥር 26ቀን 2017 የዜና መፅሔት
มุมมอง 3.9K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በዛሬ ጥር 26 ቀን 2017 ዓም የዜና መጽሔት ዝግጅታችን የገዢው ብልጽግና ፓርቲ ጉባኤና ጥሪ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር አዲስ ያቋቋመዉ 'አማካሪ ምክር ቤት' የእናት ፓርቲ ክስ እና የፍርድ ቤት ውሳኔ እንዲሁም በባሕርዳር አንድ ከፍተኛ የህክምና ባለሙያ መገደል ያስነሳዉ ቁጭት የተሰኙ ርዕሶችን በስፋት እናያለን። በ
DW Amharic የጥር 26 ቀን 2017 የዓለም ዜና
มุมมอง 2.2K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
DW Amharic የጥር 26 ቀን 2017 የዓለም ዜና
DW Amharic የጥር 25 ቀን 2017 ዓ ም የዓለም ዜና
มุมมอง 5K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
DW Amharic የጥር 25 ቀን 2017 ዓ ም የዓለም ዜና
DW Amharic የጥር 24 ቀን 2017 የዓለም ዜና
มุมมอง 6K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
DW Amharic የጥር 24 ቀን 2017 የዓለም ዜና
DW Amharic የጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና
มุมมอง 3.4K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
DW Amharic የጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና
DW Amharic የጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
มุมมอง 2.4K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
DW Amharic የጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የጥር 22 ቀን 2017 የዓለም ዜና
มุมมอง 4K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የጥር 22 ቀን 2017 የዓለም ዜና
የጥር 22 ቀን 2017 የዜና መፅሔት
มุมมอง 2.5K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የጥር 22 ቀን 2017 የዜና መፅሔት
DW Amharic አሜሪካ ሰነድ አልባ ስደተኞችን እያሰረች ነው
มุมมอง 1K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
DW Amharic አሜሪካ ሰነድ አልባ ስደተኞችን እያሰረች ነው
DW Amharic የረቡዕ ጥር 21 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሄት
มุมมอง 2.3K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
DW Amharic የረቡዕ ጥር 21 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሄት
DW Amharic የረቡዕ ጥር 21 10 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና
มุมมอง 3.2K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
DW Amharic የረቡዕ ጥር 21 10 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና
DW Amharic የጥር 20 ቀን 2017 የዜና መፅሔት
มุมมอง 2.5Kวันที่ผ่านมา
DW Amharic የጥር 20 ቀን 2017 የዜና መፅሔት
DW Amharic የጥር 20 ቀን 2017 የዓለም ዜና
มุมมอง 3.7Kวันที่ผ่านมา
DW Amharic የጥር 20 ቀን 2017 የዓለም ዜና
DW Amharic በሙስሊም እምነት ተከታዮች ታጂቦ የሚከበረዉ የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ በዓል በደሴ
มุมมอง 951วันที่ผ่านมา
DW Amharic በሙስሊም እምነት ተከታዮች ታጂቦ የሚከበረዉ የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ በዓል በደሴ
የጥር 19 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መጽሔት
มุมมอง 2Kวันที่ผ่านมา
የጥር 19 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መጽሔት
DW Amharic የጥር 19 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና
มุมมอง 3.5Kวันที่ผ่านมา
DW Amharic የጥር 19 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና
DW Amharic የጥር 18 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና
มุมมอง 4.5Kวันที่ผ่านมา
DW Amharic የጥር 18 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና
DW Amharic የጥር 17 ቀን 2017 የዓለም ዜና
มุมมอง 6Kวันที่ผ่านมา
DW Amharic የጥር 17 ቀን 2017 የዓለም ዜና

ความคิดเห็น

  • @teka1528
    @teka1528 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    anche koshasha, lemin 100gazetegna ayhonem! ager afrash activist bayachew!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Welcome DW

  • @ayeletsegaw
    @ayeletsegaw 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን የነጋሽማሀመድ መቸነውየሚያቀርበው የነጋሽ ማሀመድ ደምፅ ናፍቆናል እሱን እኮ ልክ እደሙዚቃ ነው የምንሰማው ነጋሽ እንወድህ አለን❤

  • @teka1528
    @teka1528 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    yeh naw tagaye , nexa awuche fano!!

  • @NejaShemsu-f2m
    @NejaShemsu-f2m 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩነው

  • @AsterGetu-q8u
    @AsterGetu-q8u 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @adaneewnetu8712
    @adaneewnetu8712 วันที่ผ่านมา

    adanw ewnetu

  • @TesfahunHaile-sy1ik
    @TesfahunHaile-sy1ik วันที่ผ่านมา

    እርዳታ ለህዝቡ ስለማይደርሰ መቋረጡ ጥሩ ነዉ

  • @StrangeFavour
    @StrangeFavour วันที่ผ่านมา

    🕊️May Peace Prevail on Earth 🕊️

    • @StrangeFavour
      @StrangeFavour วันที่ผ่านมา

      I Love Israel❤️🇮🇱 & Palestine❤️ 🇪🇭

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 วันที่ผ่านมา

    Welcome DW

  • @AnbisaaGodoo-i1s
    @AnbisaaGodoo-i1s วันที่ผ่านมา

    በርቱ ከእናንቴ ጋር ናን።ስልክ ቁጥራችው ላኩልኝ

  • @GirmaGetahun-x9i
    @GirmaGetahun-x9i วันที่ผ่านมา

    ትራምፕ ዓብዷል በቃ

  • @kenenidebela8620
    @kenenidebela8620 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም ከእናንተ ጋር ነን

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም።

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም።

  • @hjxjdnxnc9403
    @hjxjdnxnc9403 2 วันที่ผ่านมา

    🇺🇲👹🇮🇱👹🇺🇲👎🇮🇱👎👹👎🇪🇬👹🇪🇬👹🇺🇲👹🇮🇱👹🇮🇱👎🇺🇲🤮🇮🇱🤮🇪🇬🤮

  • @natanim9665
    @natanim9665 2 วันที่ผ่านมา

    How about our petients

  • @natanim9665
    @natanim9665 2 วันที่ผ่านมา

    BA HEALTH PART CDC YEMISERU SERATEGNOCH BETAM BETAM KEFITEWACHAWAL AND TENA BALEMAYWUCHU ....

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา

    Welcome again DW

  • @abrahamtadesse4209
    @abrahamtadesse4209 2 วันที่ผ่านมา

    እስከመቸ በእርዳታና ድጋፍ ይኖራል?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา

    Welcome DW

  • @MamudNuru
    @MamudNuru 2 วันที่ผ่านมา

    Hi Dw ሰላም ነችው

  • @AbdiMarco-o2n
    @AbdiMarco-o2n 2 วันที่ผ่านมา

    Hi DW ዎች ምርጥ ዘገባ ነው ሞሓ በርታልን

  • @AbdiMarco-o2n
    @AbdiMarco-o2n 2 วันที่ผ่านมา

    Hi Dw ዎች ሰለሞን ፣ ነጋሽ መሐመድ ሌሎች ጋዜጠኞች ሰላምና ጤና እመኝላቸኃለሁ ዘገባቹ ጥሩ ነው በርቱልን

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም።

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም።

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም።

  • @AmenBaba-fe4rz
    @AmenBaba-fe4rz 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂1

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 วันที่ผ่านมา

    Very sad and trajic loss of life. Rest them in peace God bless their soul

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 วันที่ผ่านมา

    Tikikil its the regime way of terrorising opposition.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 วันที่ผ่านมา

    Welcome again DW

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 วันที่ผ่านมา

    Its definitely koree negegna who are Satan Abiye killing forces. God save Ethiopia

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 วันที่ผ่านมา

    For this brutal killing of Doctor satan Abiye is fully responsible. There is no guarantee for other Ethiopian Doctors expecially Amharas. They better leave the country.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia never seen liar and war monger leader like this one

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 วันที่ผ่านมา

    While droning innocent civilians and burning farms what kind of peace seaker this satanic regime. His mouth is even dirty.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 วันที่ผ่านมา

    Welcome DW

  • @Humed.MohammedAbdella-m6h
    @Humed.MohammedAbdella-m6h 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤?

  • @teka1528
    @teka1528 3 วันที่ผ่านมา

    dw yeashabarewoch afekelate madia naw!, yefano, yeshane!

  • @HamzaNademo
    @HamzaNademo 3 วันที่ผ่านมา

    DW አሽቃባጭ ፀረ ሰላም

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም።

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም።

  • @FanuelAmare-q8r
    @FanuelAmare-q8r 3 วันที่ผ่านมา

    አይወ ወሎ ምን ልሁንለት ከቶ!❤

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 4 วันที่ผ่านมา

    DW ወያኔ

  • @teka1528
    @teka1528 4 วันที่ผ่านมา

    Enat party behiwot ale ende!

  • @teka1528
    @teka1528 4 วันที่ผ่านมา

    solomo. muche ! dedeb, denz! Abatochachewn wenglewal alek! Atechemer, dollar slemekefleh!

  • @eskindirchiche4203
    @eskindirchiche4203 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ Enat😢

  • @حسيناحمد-ط3ح2م
    @حسيناحمد-ط3ح2م 4 วันที่ผ่านมา

    ከስር ተነቅሎ ካልተጣለ ምንም ለውጥ አይማጣም አገሪቱን ወደታች እጂ ወደላይ አትዘልቅም አቢይ እየመራ

  • @YehonasEsubalew
    @YehonasEsubalew 4 วันที่ผ่านมา

    ቢደራደሩ ደሰ ይለናል። ፍኖ እያደረሰብን ያለው ጨና ከብልፅግና 100%በላይነው።