DW Amharic የጥር 25 ቀን 2017 ዓ ም የዓለም ዜና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • የጅቡቲ የድሮን ጥቃት
    በዩናይትድ ስቴትስ ጦር እገዛ ሶማሊያ ውስጥ ቢያንስ 46 አሸባሪዎች ተገደሉ
    ሀገር አቀፍ ሰልፎች በጀርመን ተካሄዱ
    *ካናዳ፣ ሜክሲኮ እና ቻይና በየዩናይትድ ስቴትሱ ግብር ላይ እርምጃ እንወስዳለን አሉ
    *ቤንጃሚን ኔታንያሁ ለሁለተኛው ዙር የተኩስ አቁም ድርድር ወደ ዩናይትድ ስቴትስ አቀኑ

ความคิดเห็น • 7

  • @Humed.MohammedAbdella-m6h
    @Humed.MohammedAbdella-m6h 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 วันที่ผ่านมา

    Welcome DW

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም።

  • @YehonasEsubalew
    @YehonasEsubalew 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እደት ናቹህ Dwወች በጣምእወዳቹሀለው።በመቀጠል የማሳሰበው ነገረ ቢኖረኝ ለአለማቀፉ መሀበረሰብ የአማራን ሰቃይ እድታሳውቁልን በትህትና እጠይቃለሁ?
    የሚገረመውነገረ ለአማራ እታገላለው የሚለው ፋኖም ጭምር ከብልፅግና የባሰ ሰቃይ አሰገድዶ የለአቅማችን ገንዘብ አዋጡ እየተባልን የምንጮኽበት አጣን።የኑሮዉድነት መጨመራያ ሰውን በግደታ ገንዘብ አዋጡ ማለትበህይወቱ መፍረድ ነው።
    መንግሰትም ፍኖንትደገፍላቹህ በማለት ገበያ ሰንወጣ እንደበደባለን ፍኖም በትንሺየ ምክንያት ብረኧረ ለማን እንጩህ

  • @YehonasEsubalew
    @YehonasEsubalew 5 วันที่ผ่านมา

    3:45

  • @حسيناحمد-ط3ح2م
    @حسيناحمد-ط3ح2م 6 วันที่ผ่านมา +2

    እፍር ስለሆኑ ጁቡቲ ብሎ መዋሸት ንፅሀን አፍሮች ናቸው ምንም አሸባሪየለም