DW Amharic ማሕደረ ዜና፣ የሱዳን ጦርነት ድል-ሽንፈት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • አንዳዶች የተረሳዉ ጦርነት ይሉታል-ብዙዎች የሁለት ጄኔራሎች ጠብ።ለጥቂቶች ግን ለኃይለኞች ግን የሩቅ፣ የድሐ አፍሪቃዉያን ጦርነት ነዉ።የሱዳን ጦርነት።ሁሉም በየራሳቸዉ መመዘኛ ልክ ናቸዉ።ጦርነቱ ተረሳም-ታወሰ፣ የሁለትም ሆነ የብዙዎች፣ የሩቅም ሆነ የቅርብ ብዙ ሺዎችን ፈጅቷል።ሚሊዮኖችን አሰድዷል።አስርቧል።ሴቶች ተደፍረዉበታል።ከተሞች ወድመዉበታል

ความคิดเห็น • 2

  • @AbdiMarco-o2n
    @AbdiMarco-o2n 2 วันที่ผ่านมา

    Hi DW ዎች ምርጥ ዘገባ ነው ሞሓ በርታልን

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም።