ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ደስ አላችሁ ። ፈጣሪ ይመስገን ወንድማችን በህይወት ከቤተሰቡ ጋር ተቀላቅሏል። ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ❤❤
@@ynserayne እንኳን አብሮ ደስ ያለን የኔ አንበሳ ጎበዝ ልጅ ብርክ በል
እንካን አብሮ ደስ አለን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ynserayne በቅርቡ ሁለት መቶ ሺ እን ሻ አላህ
ጀግናው ንድሜ ጌታ ጥላከለላ ይሁንህ እወድሃለሁ❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ ደስ አለን የኛ ጀግና ከአላህ በታች አላህ ለኛ የሰጣን ጣንካራው ወንድማችን. ውድድድድድድ ምነደርግህ አላህ ይጣብቅህ❤❤❤
*የነስር አይን የኢትዮጵያ ጀግና ነው የምትሉ 200K እናስገባው የምትሉ ሁሉ ላይክ አድርጉ ወንጀለኞቹም ተገቢ ቅጣት መቀጣት አለባቸው*
በርሚል ጊዎርጊሥ ይሂድ የምትሉ በውነት
ANTE GAZEAXGNA EGZIABEHEAR YEBARKEH BEATSEBEHEN HULU YEBARKLHE
ከሔለን ጋር ሳታገናኘው ሁለት ቀን መጠበቅ ለምን አስፈለገ የምር እሄ ነገር ድራማ እየመሰለኝ ነው
@@asratalemayehu8177 ለኛ የምለቀቀበት ቀን ነው ኮ እስከ ኢዲት ይደረግ ምናምን የምቀየዎ እንጂ ዛቀን ግዜ ለመልቀቅ ያስፈልጋል
Awo gebenegna meketat alebet,,, ye neser ayen Egziabiher amlak ytebkew ❤🙏
ልጁን ቶሎ ወደ ህክምና እና ፀሎት ውሰዱት። ሔለንና ተባባሪዎች በሙሉ በህግ ይጠየቁ። የአቤል ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
ምን ህግ አለ ብለሽ ነው
እውነት ነው ፀበል ይግባ። እነሱ ግን ተለቃቅመው ይታሰሩ።
ቀሚሱ መተት ተደርጓበታል ቢቀበሉት ጥሩ ነው😢😢😢
tsebel wusedut enquan des alachihu yeneser ayn ye Egziabiher melektegna tebarek wagah ke Egziabiher new
@@Alam-k6lkeza akatelut
ይሄን ጀግና 400 ሺ እናስገባው ለምታውቁት ሰው ሁሉ ሰብስክራይብ አስደርጉት የእናቶች የአባቶች የእህትና ወንድ ምን እንባ አባሽ ጀግና
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤
Ere miliyoooooooon❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉belowun aqaxlut
400 sanesot naw 1000.000M ygbawal
10000 yigebewal
@@RahelBirhanu-ms7tt very true
በእውነት አንተ የወጣት ጀግና፣ ደፋር፣ ለህይወትህ የማትሳሳ፣ የጀመርከውን ሳትጨርስ የማትተኛ .....200 ሺህ አይደለም 1 ሚሊዬን ሲያንስህ ነው። እባካችሁ የእውነትና የሀቅ ሰዎች የታላችሁ ይህን ትጉ ወጣት አበረታቱት። 🙏🙏❤❤❤❤
ይህ ልጅ የምስጋና ጊዜ ሊዘጋጅለት ይገበዋል የምትሉ ሁሉ እስኪ ላይክ አድርጉ።
አዘጋጅተህ ጥራን
Ene tebabari nen
😢😢😢😢😢😢😢
እናሰግናለን
ENANT BEATSEBCHE HEIWETACHEHU BEMUL YELEQSO YEHAZEN YAREGLACHEHU
አቤል በመገኝቱ ደስ ያለው ላይክ አርጉኝ
የኔ እናት ፀሎትሽ ሰምቶሻል መድሃኒ ኣለም የዓለም መድሃኒት ይጠብቃቹ❤❤❤
የነስር አይን ዘርህ ይባረክ❤
Ameen
አሜንአሜን
ኣሜን
አሜን
የሄንን ጀግና 200kሽ እናስገባዉ❤❤❤
እንዴት አርገን??
አይ እህቴ ታሪክ የሚሰራሰውመቸይወዳሉ😢
@MsrtDmsei-yz8cx ትክክል
ለጋዜጠኛው ማለት የምፈልገው መቼም ቢሆን መቼም ክፉነገር እዳያሳይህ እድሜና ጤናይስጥህ
የተመኙትን የማይከለክል አምላክ የሄለን እናት ቤተሰቡ የተመኘውን ሀዘን ይስጣቸው
የጭካኔ ጥግ💔ፀበል አስጠምቁት❗️🙏በህግ ይጠየቁልን😢እሷ ደግሞ የእውነት ያድርግላት🤲 ይለቀስላትጋዜጠኛ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅሀህ❤
የእውነት እንዲያረግላት ሳይሆን በቁሟ ትሰቃይ ዘላለም እያለቀሰች ትኑር አረመኔ ነች በልጇ ታግኘው
እሚን ከነመላ ቤተስቧ የትመኝችውን ያድርግላት
❤❤❤❤
@@yoditwgorgis9197አይ ይህ አንድ ፍሬ ህፃን ልጅ ምን አደረገ ፣ገና የሁለት ወር ነው ።ለእራሷ የቁም ስቃይ ያድርግላት
ልጄ ምን አይነት ማህፀን ነው አንተን የተሸከመች እናት ዘመኗ ሁሉ የሳቅ ይሁን በርታ ተባረክ
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ጀግናው በርታልን እየገባችሁ ላይክ አድርጉለት👍👍❤❤
ሄለን ወላጅ እናት ዋና እህቶችዋ የዘመኑ አረመኔዎች ይህንን ልጅ በቁሙ የገደሉት የዕድሜ ልክ እስር ቢፈረድባቸው ደስታየ ወስን የለውም
እኔ ደሞ ኣደባባይ ላይ ቢሰቀሉ ደስ ይለኛል ።ለሌሎች ማስተማርያ ቢሆኑ ደስ ይላል
አቤልና ቤተሠቡ እድለኛ ናቸው ምክናየቱም አንተን የመሰለ ጀግና ሰው በሕይወታቸው ። ሰለ ገባህ አላህ ይጠብቅህ አንተ ጀግኔ
በጣም
Tikikil Ameen
ትክክል❤
ለዚህ ልጅ ትልቅ ክብር አለኝ ፈጣሪ ይጠብቀው
የነስር ዓይን ያለምክነያትአይደለም እኮ የምንወድህሁላችሁም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍👍👌👌❤️
ወንድማችን ምንግዜም ስራህ ውጤታማ እጅግ ትልቅ ክብር ይስጥልን ምንጊዜም ከጎንህ ነን USA
እኔ ይህንን ቻናል የምከታተለው ከግብፅ ነው እኛም በጣም ተጨንቀን ንብረት አሁን ደስብሎና አለምዲሊላሂ እንኳን ደስአላችሁ ግን ፍፃሜውን አላያብጅላችሁ
ጀግናው የንሥር ዓይን አድናቂህ ነኝ ዘርህ ይባረክ !አንተ የተጎጂ ዎች ጠበቃ የዕውነት ተሟጋች ነህና ተባረክ አድናቂህ ነኝ።
ያጀማ ይህ ጀግና ሁላችንም 2መቶ ቻልንጀ እንጀመረ ይገባዋል ሁለት መቶ ቻሌንጀ የመተሉ በላይክ አሳዩኝ😢
ይቺ አረመኔ የእውነት ቀብሯን በቅርብ ያድርገው ያረብ ከነዘር ማንዘሯ እዲህ የተንገበገበችበትን ንብረት በጉሮሮዋ 1ጠብ አይበል።
Sew yezerawen erasun yachdal yetemegnechew esun new aynesatm
Amen 😢😢😢
Ameeen
አሚን
የውሸት ቀብር እንዳሰራሽ እውነተኛውን ቀብር ይስጥሽ
200k እናስገባው ይህ ጀግና የሰው ዘር ሁሉ ጠበቃ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ እንደ እባብ ብልህ እንደ እርግብ የዋህ ሁን
እንዳንተ አይነት ጀግና ባል እንዲኖረኝ እምፈልገው ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ንጉሱ 🎉🎉🎉🎉በአንድ ቀን 1000 ጨምሮዋር ሼር ሰብስክራይብ ጋይስ ይህን ጀግና ምን ይከፈለዋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሳህህ ወላ
ተመስገን ዛሬ አደኛነኝ እናት እኳን ደስ ያለሽ ወድማችን ጀግና በርታ ላይክ በሉኝ እስኪ ደስየበለኝ ❤😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በህይወት ከቤተሰቦቹ ጋር ተገናኘ፡፡ አንተም ጀግናው ጋዜጠኛ የንስር አይን የድካምህን ውጤት በማየትህ እንኳን ደስ አለህ፡፡
ለደዚህ አይነቱ ወጀለኛ ፍትህ የለም ፈጣሪ ይፍረድባቹህ ወንድሜ ላንተ ቃል የለንም በሄድክበት በደረድክበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ነህ በእውነት ወደ እምነት ቦታ ውሰዱት ይድናል
አዋጅ አዋጅ አዋጅ ኸረ ኑኑኑኑኑኑኑኑ ጀግናችን መጥቷን አቤላን ይዞ ገብቷን ኸረ ኑኑኑኑኑ ገባ ገባ በሉ የትናችሁ አትታዩምሳ ለይኩኝ እስኪ ልያችሁ 👍👍
alen
መተናል 👍
😂😂💪💪@@ZeburaAli-hy1ii
@@Biruk-bi1xn ዛሬ ደሞ ጠፋብን ጀግናችን
😂😂😂😂😂
እመብርሃን ከፊትህ ትቅደም የኔ አባት እፍፍፍ ስጠብቅ ኘው የዋልኩት የመዳምን ስራ ትቸ ማርያምን እውነት እና ንጋት እየቀደመ ይጠራል ነው አሁን ቀጥታ ወደ ፀበል ውደዱት😢 በማርያም
ተባረክ ወንድመ የስንት ሕወት ነው የታደግ ያለሔው ዘሪሕ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሱ የጠነሰሰችው አላህ ለራስዋ የእውነት ያርግላት የተመኘችውን ሞት የእውነት ያርግላት የምትሉ በላይክ ግለፁ
Ameen Ameen Ameen
አረ ይች ጭራቅ በዱኒያ ላይ ስቃይ መከራ ያሳያት ሌላዉ መቀጣጫ ያድርጋት
እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
አሚንንን
አወይሥጣት. ይችፈራ
እንኳን ደስ አላችሁ የአቤል በተሰቦች እኛም ተጨንቀናል ህይወትህ ያሳዝናል ለመልካም ነገር መተህ በሴጣኖች ተከበብክ እድሜ ለንስር አይን እንደ ንስር አሞራ በጥፍርህ ፈልቅቀህ መዘህ አወጣኸው ከነዚህ አውሬ ቤተሰብ አቤል ወደ ቀልቡ ይመለሳል ጠበል ያስጠምቁት ንሰሃ አባታቸውን ጠርተው ፀሎት ይደረግለት
አይዞት እናታችን እመብረሐን ወደራሱ ትመልሰው እፍፍ😢😢😢 መጨረሻዬን አሳምረው መደሐኒአለም አንበሳው ወንድማችን በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልህ❤❤❤
ጀግናችን እኔ ቃል የለኝም አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ብሩክ ነው ኖኽ አመት ትኑርልህ አንተንም በትሄድበት ሁሉ የእግዚአብሄር ጥበቃው አይለይኽ
የመጀመሪያ ሠነኝ ዛሬ ጀግናችን መቷል ላይክ አድርጉለት❤❤❤❤
እሽ አንችም ነይ እንኪ ቤቴ መልካም ነት ለእራስ ነው
@@GenetLigabawገኒሊጋባው❤🎉
@@fekermitka የኔ መልካም
Enem ❤❤❤❤
እኔ ብቻዬን ደጋግሜ ስብስክራይብ ማድረግ ብችል አይደለም 200 1000 እስገባህ ነበር የኔ አንበሳ ከነከስክ ሳታደማ የምትለቅ 💪 ጀግና💪እንኳን 💪ደስ ያለህ💪 ወንድሜ💪 አንተ የጀመርከው💪 ሁሉ ፍፃሜው 💪ያማረ ነው።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Me too
Awo bawent @@debreworkafeworki6778
እኔም
እፍ ስጠብቅህ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን 200k አስገቡት ይሄንን ጀግና
አልሀምድሪላ በጣም ተደስቻለሁ በመጀመሪ አንተ ጀግና አድናቂህ አነፍንፈህ ምታጣው ነገር የለም ለውነት የኖርክ እንኳን ደስ አለህ እናት እንኳን ደስ አለሽ እህቶች እንኳን ደስ አላችሁ ።
ወይኔ እንተ የወለደች እናት ታድላለች የኛ ጂግና የኔ እንበሳዉ💗💗💗 የኛ ቀብራራው💪💪💪
ወንድማችን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የአቤልን ቤተሰብቻ ሳይሆን ያንተንም ተመልካች እንባ ነው ዛሬ ያበስከው 1 ሚልየን ብትገባ እንኳን ያንስብሃል እንኳን በህይወት ከቤተሰብ ቀላቀልከው ባስቸኳይ ወደ ፀበል ውሰዱት እነዛ የተረገሙ ቤተሰቦች ለህግ አቅርብልን ጀግናው በርታ እነዛን ሰይጣኖች እንዳትለቃቸው እነዚህ ለማንም አይመለሱም በጣም ያስፈራሉ የጃቸውን ይስጣቸው
እንኳን ደስ አላችሁ የአቤል ቤተሰቦች ይህ ጋዜጠኛ ወጥመዱን ከእግዚአብሔር ጋር ሰባበረው እጅግ ጀግና
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል ብቻ ወንድሜ እግዚአብሔር ለሰው እንደምትደርስ ሁሉ የዛረዋ ሰማእቷ አርሴማ ለምትፈልገዉ ለምትሻዉ ሁሉ ትከተልህ ትርዳህ❤❤❤❤
ዘመነህ ይባረክ ይህ ቤሎ ድግምት አድርጋበት አለች ይህን ተረዱ
የእኔ ግምት ነው
አልሃምዱሊለሰህ እልልልልል እንኳን ደስ አለች የኔ እናት ጀግናው ወንድማችን እንኳን ተወለድክ ደስ ብሎኛል ደስ ይበልህ
እግዚአብሄር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የአቤል መገኘቱ ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላቹ።።።።።ፀበል ውሰዱት ወደ እራሱ ይመለሳል እንኳን በህይወት የተገኘ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉የንስር ዓይን አንተን የወለደች እናት እድሜ ከጤና ይስጣት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ አንባዬ ኮለል ብሎ ወረደ እማዬ አዋረድኩሽ እወድሻለሁ ሲል አንጀቴን በላኝ የነስር አን ሁሌም እንደምለው ብርኩ ሁን ዘርህ ይባረክ የአቤል ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላችሁ
የንስር አይን ጀግናው ወንድማችን ድካምህ ፍሬ አፍርቶ ስላየን ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለህ አንተን የወለደች እናት ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣት ክብር ለእውነተኛ ጨዋ የኢትዬጵያ እናቶች ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤💛💛
ንስርየ ጀግናችን ስራወችህ ሁሉ ፍታኝ ቢሆኑም በአላህ ፍቃድ ትወጣለህ ጎበዝ ነህ በርታ። የአቤል ቤተሰቦች የዋህ ናቸው ያስታውቃሉ
መልካም ንግግር ሰደቃ ነው አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሠለሏህ ወአለሒ ወሠለም❤❤
በጣም ደስ ብሎናል አንተም በጣም ነዉ ምናመሰግንህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ክፉ አይንካህ ጀግና ነህ እዳተ አይነቶች ይብዙልን ዘላለምም እናመሰግናለን ተባረኩ
ክፉ አያግኝህ ለምድራችን አንተ ታሰፈልጋለህ ተባረክ ወንድሜ
ወንድሜ አመሰግናለሁ በዚህ ሰዓት ስለመጣህ 🎉🎉🎉🎉 እንኳን ወደ ቤተሰቡ ጋር ተቀላቀለ❤❤❤❤
ጀግናው መጥቷል ኑ የመዳም ቅመሞች ደሞ አንደኛ ነኝ❤❤🎉🎉
እመቤቴ ኪዳነምህረት ትከተልህ ወንድሜ❤❤❤❤
እኔምለው እሚጨፍሩ ሰወች በጣም ሰብስክራይባቸው ብዙነው ቁምነገር እሚሰሩሰ ሰወች ለምን አይበረታቱም ይህን ጀግና ሁለት መቶ መግባት አለበት የስት ሰዉ እቧ እያበሰነዉ ወድሜ አብሽር
አዎን
የአቤልን መገኘት በጣም ደስ ብሎኛል እንኩዋንም ቤተሰቦቹ ጋር ተገናኘ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እንዳይጠፋ ፈርቶ ቶሎ ወደፀበል ውሰዱት❤❤❤❤❤የኛ ጅግና ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ወንድም❤❤❤❤
እልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ !!!ጋዜጠኛው ተባረክ የሀቅ አርበኛ ምናለ በዝተህ 100 ብትሆን ለስንቱ በደረስክ እድሜ ይስጥህ እነዚህን ምስኪን እናትና እህቶች ደረስክላቸው ለምታደርገው ትግል ራስህን ለሰይጣን አጋልጠህ ለገዛ ሕይወት ሳትሳሳ ሀቋን ታጋልጣለህ በርታ ራስህን ጠብቅ!!!👏🏿👏🏾👏🏽ሌላው የዚች ዲያቢሎስ አባትን አትመን ከሷ የባሰ ሰይጣን ይመስለኛል የሚቀባጥረው ልጁን ከሕግ ሊያስመልጥ ነው እነዚህ ቤተሰቦች ለሕግ ቀርበው መቀጣት አለባቸው ፍርዳቸው ሌላውን የኢትዬጵያ ሕዝብ ከወደፊት ወንጀላቸው መከላከል ነው ፊታቸውን ለህዝብ አሳዩ እባካችሁ!!!! በተረፈ መልካም ጤና ለሙሽራው ምኞቴ ከልብ ይድረሳችሁ🙏🏽💚💛❤️
ፍጣሬ ይመስገን እኔም አስለቀስኝ እግዝዮ ጀግናችን እድሜና ጤና ይስጥህ አቤላ እንኳን ከቤተስቡችህ ተገናኝህ😢
እንኳን ደስ አላችሁ የአቤል እናት ቸሩ መድሀንያለም ልጅሽን እንኳን በሰላም አመጣልሽ
እልልልል እማዬ እህቶች መላው ቤተሰብ ጀግናው ጋዜጠኛ ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አተን የወለደች እናት የንግሰት ንግሰትናት ተባረክ እጀራህ ይውጣልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደሰ አላችሁ ይህ ጀግና እያለ ተበዳዮች ያለ መፍቴ አይቀሩም የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ🙏🙏
ጀግናው ወንድማችን በዝ ቪዶ 150k እናስገባው የምትሉ👍👍❤❤❤
ግዜ ሣይፈጁ ፀበል ይውሠዱት የኔ ባት ኡፍፍፍፍፍ
ከእግዚአብሔር በታች የነስር አይንን አመስግኑት ማዘርየ በእውነት ትልቅ ምስጋና ይገባዋል የስቱን እንባ አበሠ የኢትዩ ጵያ ጄግና ብልህ ያስብሀል ማሪያምን ❤❤❤
ብርቱ ፣ ጽኑ፣ለ እዉነተኛና ለሀቅ የምትኖር ጀግና ነህ። ፈጣሪ ለዚህ ተግባር የፈጠረህ ሰዉ ነህ። ፈጣሪ በሁሉም ነገር አብዝቶ ይሰጥህ።በሥራህ ከሚገባዉ በላይ አረካለሁ። አቤልም በህይወቱ ምንም ችግር ሳያጋጥመዉ ከቤተሰቡ ጋር በመገናኘቱ፤ ቤተሰብም ከልጃቸዉና ከወንድማቸዉ ጋር በሠላምፈጣሪ እንኳን አገናኛቸዉ። እነዚህ የሰዉ አዉሬዎች ግን በፈጣሪ የሚያገኙት ቅጣት እንዳለ ሆኖ በፈፀሙት ወንጀል በአፋጣኝ ለጥፋታቸዉ ሁሉም ተመጣጣኝ ቅጣት ይገባቸዋል። ለህግ ይቅረቡ።
በጣም ደስ ብሎኛል ልጁ በመገኘቱ የገረመኝ ነገር ግን እኔ በምኖርበት ከተማ ሀዋሳ ይህ ታርክ ስሰራ ማየተ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አንተን ይባርክህ እላለሁ ብቻ ይደንቃል !!!
እነዚህን ሰዎች አጋልጧቸዉ እባካችሁ እዳትዋቸዉ
እንኳን ደሳላችሁ አንተ ጎበዝ እንኳን እጎግዚአብሔር ረዴህ አቤል እግዚአብሔር እንኳን ደረሰልህ ቀጣም ደስብሎኛል እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምርልህ የኔ የዋህ ልጂ ደግነትህ ከመቃብር አውጥቶሀል ለወደፊቱም ይህን ፀባይህን አይቀይርብህ ሰላም ለናንተ ይሁን ።
አንተ ጀግና አንተ የወለደች ማህጸን ትባረክ ጅግና ነህ በጣም ነዉ የማደንቅህ
ወንድሜ ዘሙንህ ይባረክ ዩስንት ሰው እምባ እያበስክ ነው አንተ የእግዛብሄር መልእክተኛ ነህ አነዚ ግን ሁሉም መፈረድአለባተው ከወላጅ እናታ ሁሉም አሳዳጊዋ ግን በታም ቅን ሰው ናት እግዚኣብሔር ይባርካት ሰውየው እንደዚ ማለት አልነበረበትም
አላህ ባለህበት ከክፊ ነገሪ ሁሉ ይጠብቅህ አንተን የወለዱ እናት ሺ አመት ይኑሩ ❤❤❤❤❤❤❤
የሆነ ነገር አርግወበታል በቪሎው እረግጠኛ ነኚ ላኢላሀኢለላህ ሙሀመዲ ረ ሡ ለላህ ይች መጋኛ
አዎ ማርያምን ድግምት አድርገውበትነው
የኛ ጀግና ያንተ እናት መሀጸን ይባረክ በእንዲህ ያለ ግዜ አንተን በማግዝኝታችን ክብር ለድንግል ልጅ ትጠብቅህ
አይ ይቺ እናት መከራዋ 😢😢😢 እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢 የኔ እናት
የእውነት ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
ደስታም ያስለቅሳል😢የንስር አይን የኢትዮጵያ ቅን ልብ ፣ጀግና መሰሎችህን ያብዛልን።አላህ ከሰው ጅብ ይጠብቅልን።እልልልልልልልልልልልልልሄለንን ከነ ቤተሰቦቿ የሙሽራው ቤተሰቦች ሀዘን፣ለቅሶ በአይን ያሳያቸው
በጣም የጀግኖች ጀግና ጥበበኛው ጋዜጠኛ የሰው መድሀኒት ነው እግዚአብሄር ይባርከው ለማንኛውም ግን ኣቤልን ፀበል ውሰዱት ለእግዚኣብሄር የሚሳነው ነገር የለም ይድናል ኣትጨነቁ ይህንን ኣንበሳ ጋዜጠኛ ዘሩ ይባረክ
ፀሐይ በእግዚአብሔር ቃል ታጠቅ እነዚህ ነፍሰ ገዳዮችን ጌታ ይያዝልህ ሌሎችንም ከዚህ መሰል መከራ ይጠበቁ አንና የአንተ የሆኑት ሁሉ በጌታ ይጠበቁ
ጀግና ብቻ ብልህ ቃላቶች ያጥሩኛል እግዝያብሄር ይጠብቅህ
ቅመሞችየ ጀግናው መጣ ገባገባ በሉ ላይክ አረጉ
እሰይ እልልልልልል የንስር አይን ወንድሜ በእውነት አንተ ታማኝ አገልጋይ ነክ ረጅም እድሜ እና ጤና ላንተ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንክ ወንድሜ!!!!❤❤❤❤ ትልቁ ነገር ግን ፀበል ይቆይ!!!
❤❤❤❤❤እልልልልልልልል ፈጣሪ ይመስገን ክብር ይግባዉ ለመዳህኒያለም ይሄ ምስኪን ልጅ በማያዉቀዉ ጣጣ ይህን ሁሉ ፈተና ማሳለፉ በጣም ቢያሳዝንም እግዚአብሔር የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ ሆኖም አንተን እንደመላክ ልኮ የቤተሰቡን ምስቅልቅል ሂወት ስለፈታሄላቸዉ ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ የዘመኑ ጀግና ብያለሁ ❤❤❤❤
እሚገርም፡ጋዜጠኛ፡ነው፡መልካም፡ስራህን፡በልጆችህ፡አግኘውእመብርሀን፡ትጠብቅህ፡የኔ፡ውድ፡ወንድም
ፀበል አፍሱበት የያዘዉ ጨርቅ ላይ እባካቹ ነፍስ አባትዎን ጠርተው ፀበል አስረጩት በጭንቅላቱ ተጫወቱበት ንስር እባክህን እሳት አቃጥለው አቃጥለው መቼም እሳውን መጨረሻዋን ማየት ነው።ባልዋንም ጭምር
ጀግናችን አንተ የጀመርከው ምንም ያህል ብትደክምም በአስደናቂ ውጤቴ ይጠናቀቃል ይህ ደግሞ የአምላክ ድጋፍ ሁሌም ስለማይለይህ ነው እነዚህ አረመኔ ቤተሰቦች ግን በሙሉ ለህግ ቀርበው መቀጣት አለባቸው
GAZEAXEGNAW EGZABEHEARE ZEMENHEN HULU YEBARKEW YE MENGSTE SEMAYAT WERASHE YARGHE TEBARK
ጀግና እናት ወልዳለች አንተን ምነው መንታ በሆንክልን የንስር ዓይን የኢትዮጲያ ኩራት ነህ እንወድሀለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም የጀግና ጀግና ሲወድህ ሲወድህ ጎበዝ በጣም ለሂወትህ እፈራለሁ የኢትዮጵያ ጒድ ኣይጨረስም የኔ ወንድም እወድሃለህ ትልቅ ሽልማትም ይገባሃል ❤❤❤❤
💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ምርጥና እንቁ ወድማችን በቻልኩኝ ምነው ሺ ግዜ ባረኩህ ላይክ ሼር
ከፈጣሪ በታች ኣንተ የያዝከዉ ጉዳይ መጨረሻዉ ያምራልና ተባረክ ወንድማችን ቤተሰብ ሁሉ እንኳን ደስ ኣላቹህ❤❤❤❤
የኔ ልጅ ዘርህ ይባረክ መድሃኒዓለም ይጠብቅልን
በእውነት ከቤተሰቡ በላይ እኔን አስለቀሰኝ እግዚኣብሔር የስራሽን ይስጥሽ ዳቢሎስ
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነህ በርታ እንደዚህ አይነት ቤተሰቦች ሁሉም ለፍርድ መቅረብ አለባቸው እሱንም ፀበል ባስቸኳይ ይውሰድት በርታ
እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ እናት እንኳን ደስ አላችሁ ከናልጆችሽ ለልጅሽ ስታለቅሽ እናቴን ነው የመሰልሽኝ አይዞችሁ ሁሉም ነገር ለበጉ ነው ዋናው አቤል በህይወት መኖሩ ነው ጸበል ውሰዱት የንስር አይን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አንተን የምገልጥበት ቃል አጣው ዘመንህ ይለምልም የእውነት የአገሬ ጅግና ነህ ብዛ
የምናገረው ነገር ጠፋብኝ ከደስታዬ የተነሳ በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን የአቤል እናት እህቶች በአጠቃላይ ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላችሁ የንስር አይን ወንድሜ አንተም የሰራ ባልደረቦችህም አንኳን ደስ አላችሁ ሁሌም በድል የምትመለሱ አርበኞች እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ ወንድሜ የንስር አይን አቤልን ግን ቀድማችሁ ወደ ፀበል ብትወስዱት ጥሩ ነው ህክምናው ከፀበል በኋላ ቢሆን ጥሩ ነው
አላህ ይጠብቅህ በውነት ያንተ ጀግንነት ለየት ያለ ነው እኮን ተገናኙ ይድናል ልጁ
ወይኔ ልጁ ሲይሳዝን አንጀት የሚበላ አይዞክ አቤል ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር አዋቂ ነው እንኮን በህይወት ኖርክ እግዚአብሔር ወደ ቀድሞው ህይወትህ እንዲመልስህ ፀሎት እናደርጋለን አይዞህ የኔ ወንድም
የዘመናችን ደግ ሰዉ እንደ አባቶቻችን የተገኘልን እንቁ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይሰጥ በጎፋውድሚ እንሃግዞዉ🇪🇷🥰🥰🥰🥰🥰
ስቕ በል እስኪ ሃላይ መዓስ ኢኹም ንህዝብኹም ትኾኑ ገላድም ይውሕዋትና ይእሰሩ ነኹም ካኣ ክንሕግዝ ትብል ውይ እቲ ባንደራ ኣይትጠቕዓዮ ቃሕማም መበልጾ
ምስጋና ለናት እና ልጅዋ ። አቤላ እንኳን ከቤተሰብህ አገናኘህ።
የኔ እናት ወላሂ እንደት እንዳስለቀሱኝ ልጄ ልጄ ሲሉ አይ እናት ያችን ሰይጣን ከነ ቤተሰቦ አላህ ይፍረድባት ክፉዎች ከ4 ሰው አንዳቸው እንኳን አንድ ደህነኛ የላቸውም
እኩዋን ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ተገናኘህ አተም በጣም ጀግና ነህ እኔግን ፊልም ነው የመሰለኝ እውነተኛ ታሪክ አይመስልም አተን ጤናህንን ጥንካሬው ይስጥ❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ። ፈጣሪ ይመስገን ወንድማችን በህይወት ከቤተሰቡ ጋር ተቀላቅሏል። ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ❤❤
@@ynserayne እንኳን አብሮ ደስ ያለን የኔ አንበሳ ጎበዝ ልጅ ብርክ በል
እንካን አብሮ ደስ አለን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ynserayne በቅርቡ ሁለት መቶ ሺ እን ሻ አላህ
ጀግናው ንድሜ ጌታ ጥላከለላ ይሁንህ እወድሃለሁ❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ ደስ አለን የኛ ጀግና ከአላህ በታች አላህ ለኛ የሰጣን ጣንካራው ወንድማችን. ውድድድድድድ ምነደርግህ አላህ ይጣብቅህ❤❤❤
*የነስር አይን የኢትዮጵያ ጀግና ነው የምትሉ 200K እናስገባው የምትሉ ሁሉ ላይክ አድርጉ ወንጀለኞቹም ተገቢ ቅጣት መቀጣት አለባቸው*
በርሚል ጊዎርጊሥ ይሂድ የምትሉ በውነት
ANTE GAZEAXGNA EGZIABEHEAR YEBARKEH BEATSEBEHEN HULU YEBARKLHE
ከሔለን ጋር ሳታገናኘው ሁለት ቀን መጠበቅ ለምን አስፈለገ የምር እሄ ነገር ድራማ እየመሰለኝ ነው
@@asratalemayehu8177 ለኛ የምለቀቀበት ቀን ነው ኮ እስከ ኢዲት ይደረግ ምናምን የምቀየዎ እንጂ ዛቀን ግዜ ለመልቀቅ ያስፈልጋል
Awo gebenegna meketat alebet,,, ye neser ayen Egziabiher amlak ytebkew ❤🙏
ልጁን ቶሎ ወደ ህክምና እና ፀሎት ውሰዱት። ሔለንና ተባባሪዎች በሙሉ በህግ ይጠየቁ። የአቤል ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
ምን ህግ አለ ብለሽ ነው
እውነት ነው ፀበል ይግባ። እነሱ ግን ተለቃቅመው ይታሰሩ።
ቀሚሱ መተት ተደርጓበታል ቢቀበሉት ጥሩ ነው😢😢😢
tsebel wusedut enquan des alachihu yeneser ayn ye Egziabiher melektegna tebarek wagah ke Egziabiher new
@@Alam-k6lkeza akatelut
ይሄን ጀግና 400 ሺ እናስገባው ለምታውቁት ሰው ሁሉ ሰብስክራይብ አስደርጉት የእናቶች የአባቶች የእህትና ወንድ ምን እንባ አባሽ ጀግና
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤
Ere miliyoooooooon❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉belowun aqaxlut
400 sanesot naw 1000.000M ygbawal
10000 yigebewal
@@RahelBirhanu-ms7tt very true
በእውነት አንተ የወጣት ጀግና፣ ደፋር፣ ለህይወትህ የማትሳሳ፣ የጀመርከውን ሳትጨርስ የማትተኛ .....200 ሺህ አይደለም 1 ሚሊዬን ሲያንስህ ነው። እባካችሁ የእውነትና የሀቅ ሰዎች የታላችሁ ይህን ትጉ ወጣት አበረታቱት። 🙏🙏❤❤❤❤
ይህ ልጅ የምስጋና ጊዜ ሊዘጋጅለት ይገበዋል የምትሉ ሁሉ እስኪ ላይክ አድርጉ።
አዘጋጅተህ ጥራን
Ene tebabari nen
😢😢😢😢😢😢😢
እናሰግናለን
ENANT BEATSEBCHE HEIWETACHEHU BEMUL YELEQSO YEHAZEN YAREGLACHEHU
አቤል በመገኝቱ ደስ ያለው ላይክ አርጉኝ
የኔ እናት ፀሎትሽ ሰምቶሻል መድሃኒ ኣለም የዓለም መድሃኒት ይጠብቃቹ❤❤❤
የነስር አይን ዘርህ ይባረክ❤
Ameen
አሜንአሜን
ኣሜን
አሜን
አሜን
የሄንን ጀግና 200kሽ እናስገባዉ❤❤❤
እንዴት አርገን??
አይ እህቴ ታሪክ የሚሰራሰው
መቸይወዳሉ😢
@MsrtDmsei-yz8cx ትክክል
ለጋዜጠኛው ማለት የምፈልገው መቼም ቢሆን መቼም ክፉነገር እዳያሳይህ እድሜና ጤናይስጥህ
የተመኙትን የማይከለክል አምላክ የሄለን እናት ቤተሰቡ የተመኘውን ሀዘን ይስጣቸው
የጭካኔ ጥግ💔
ፀበል አስጠምቁት❗️🙏
በህግ ይጠየቁልን😢
እሷ ደግሞ የእውነት ያድርግላት🤲 ይለቀስላት
ጋዜጠኛ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅሀህ❤
የእውነት እንዲያረግላት ሳይሆን በቁሟ ትሰቃይ ዘላለም እያለቀሰች ትኑር አረመኔ ነች በልጇ ታግኘው
እሚን ከነመላ ቤተስቧ የትመኝችውን ያድርግላት
❤❤❤❤
@@yoditwgorgis9197አይ ይህ አንድ ፍሬ ህፃን ልጅ ምን አደረገ ፣ገና የሁለት ወር ነው ።ለእራሷ የቁም ስቃይ ያድርግላት
ልጄ ምን አይነት ማህፀን ነው አንተን የተሸከመች እናት ዘመኗ ሁሉ የሳቅ ይሁን በርታ ተባረክ
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ጀግናው በርታልን እየገባችሁ ላይክ አድርጉለት👍👍❤❤
ሄለን ወላጅ እናት ዋና እህቶችዋ የዘመኑ አረመኔዎች ይህንን ልጅ በቁሙ የገደሉት የዕድሜ ልክ እስር ቢፈረድባቸው ደስታየ ወስን የለውም
እኔ ደሞ ኣደባባይ ላይ ቢሰቀሉ ደስ ይለኛል ።ለሌሎች ማስተማርያ ቢሆኑ ደስ ይላል
አቤልና ቤተሠቡ እድለኛ ናቸው ምክናየቱም አንተን የመሰለ ጀግና ሰው በሕይወታቸው ። ሰለ ገባህ አላህ ይጠብቅህ አንተ ጀግኔ
በጣም
Tikikil Ameen
ትክክል❤
ለዚህ ልጅ ትልቅ ክብር አለኝ ፈጣሪ ይጠብቀው
የነስር ዓይን ያለምክነያት
አይደለም እኮ የምንወድህ
ሁላችሁም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍👍👌👌❤️
ወንድማችን ምንግዜም ስራህ ውጤታማ እጅግ ትልቅ ክብር ይስጥልን ምንጊዜም ከጎንህ ነን USA
እኔ ይህንን ቻናል የምከታተለው ከግብፅ ነው እኛም በጣም ተጨንቀን ንብረት አሁን ደስብሎና አለምዲሊላሂ እንኳን ደስአላችሁ ግን ፍፃሜውን አላያብጅላችሁ
ጀግናው የንሥር ዓይን አድናቂህ ነኝ ዘርህ ይባረክ !አንተ የተጎጂ ዎች ጠበቃ የዕውነት ተሟጋች ነህና ተባረክ አድናቂህ ነኝ።
ያጀማ ይህ ጀግና ሁላችንም 2መቶ ቻልንጀ እንጀመረ ይገባዋል ሁለት መቶ ቻሌንጀ የመተሉ በላይክ አሳዩኝ😢
ይቺ አረመኔ የእውነት ቀብሯን በቅርብ ያድርገው ያረብ ከነዘር ማንዘሯ እዲህ የተንገበገበችበትን ንብረት በጉሮሮዋ 1ጠብ አይበል።
Sew yezerawen erasun yachdal yetemegnechew esun new aynesatm
Amen 😢😢😢
Ameeen
አሚን
የውሸት ቀብር እንዳሰራሽ እውነተኛውን ቀብር ይስጥሽ
200k እናስገባው ይህ ጀግና የሰው ዘር ሁሉ ጠበቃ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ እንደ እባብ ብልህ እንደ እርግብ የዋህ ሁን
እንዳንተ አይነት ጀግና ባል እንዲኖረኝ እምፈልገው ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ንጉሱ 🎉🎉🎉🎉በአንድ ቀን 1000 ጨምሮዋር ሼር ሰብስክራይብ ጋይስ ይህን ጀግና ምን ይከፈለዋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሳህህ ወላ
ተመስገን ዛሬ አደኛነኝ እናት እኳን ደስ ያለሽ ወድማችን ጀግና በርታ ላይክ በሉኝ እስኪ ደስየበለኝ ❤😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በህይወት ከቤተሰቦቹ ጋር ተገናኘ፡፡ አንተም ጀግናው ጋዜጠኛ የንስር አይን የድካምህን ውጤት በማየትህ እንኳን ደስ አለህ፡፡
ለደዚህ አይነቱ ወጀለኛ ፍትህ የለም ፈጣሪ ይፍረድባቹህ ወንድሜ ላንተ ቃል የለንም በሄድክበት በደረድክበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ነህ በእውነት ወደ እምነት ቦታ ውሰዱት ይድናል
አዋጅ አዋጅ አዋጅ ኸረ ኑኑኑኑኑኑኑኑ ጀግናችን መጥቷን አቤላን ይዞ ገብቷን ኸረ ኑኑኑኑኑ ገባ ገባ በሉ የትናችሁ አትታዩምሳ ለይኩኝ እስኪ ልያችሁ 👍👍
alen
መተናል 👍
😂😂💪💪@@ZeburaAli-hy1ii
@@Biruk-bi1xn ዛሬ ደሞ ጠፋብን ጀግናችን
😂😂😂😂😂
እመብርሃን ከፊትህ ትቅደም የኔ አባት እፍፍፍ ስጠብቅ ኘው የዋልኩት የመዳምን ስራ ትቸ ማርያምን እውነት እና ንጋት እየቀደመ ይጠራል ነው አሁን ቀጥታ ወደ ፀበል ውደዱት😢 በማርያም
ተባረክ ወንድመ የስንት ሕወት ነው የታደግ ያለሔው ዘሪሕ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሱ የጠነሰሰችው አላህ ለራስዋ የእውነት ያርግላት የተመኘችውን ሞት የእውነት ያርግላት የምትሉ በላይክ ግለፁ
Ameen Ameen Ameen
አረ ይች ጭራቅ በዱኒያ ላይ ስቃይ መከራ ያሳያት ሌላዉ መቀጣጫ ያድርጋት
እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
አሚንንን
አወይሥጣት. ይችፈራ
እንኳን ደስ አላችሁ የአቤል በተሰቦች እኛም ተጨንቀናል ህይወትህ ያሳዝናል ለመልካም ነገር መተህ በሴጣኖች ተከበብክ እድሜ ለንስር አይን እንደ ንስር አሞራ በጥፍርህ ፈልቅቀህ መዘህ አወጣኸው ከነዚህ አውሬ ቤተሰብ አቤል ወደ ቀልቡ ይመለሳል ጠበል ያስጠምቁት ንሰሃ አባታቸውን ጠርተው ፀሎት ይደረግለት
አይዞት እናታችን እመብረሐን ወደራሱ ትመልሰው እፍፍ😢😢😢 መጨረሻዬን አሳምረው መደሐኒአለም አንበሳው ወንድማችን በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልህ❤❤❤
ጀግናችን እኔ ቃል የለኝም አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ብሩክ ነው ኖኽ አመት ትኑርልህ አንተንም በትሄድበት ሁሉ የእግዚአብሄር ጥበቃው አይለይኽ
የመጀመሪያ ሠነኝ ዛሬ ጀግናችን መቷል ላይክ አድርጉለት❤❤❤❤
እሽ አንችም ነይ እንኪ ቤቴ መልካም ነት ለእራስ ነው
@@GenetLigabawገኒሊጋባው❤🎉
@@fekermitka የኔ መልካም
Enem ❤❤❤❤
እኔ ብቻዬን ደጋግሜ ስብስክራይብ ማድረግ ብችል አይደለም 200 1000 እስገባህ ነበር የኔ አንበሳ ከነከስክ ሳታደማ የምትለቅ 💪 ጀግና💪እንኳን 💪ደስ ያለህ💪 ወንድሜ💪 አንተ የጀመርከው💪 ሁሉ ፍፃሜው 💪ያማረ ነው።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Me too
Awo bawent @@debreworkafeworki6778
እኔም
እፍ ስጠብቅህ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን 200k አስገቡት ይሄንን ጀግና
አልሀምድሪላ በጣም ተደስቻለሁ በመጀመሪ አንተ ጀግና አድናቂህ አነፍንፈህ ምታጣው ነገር የለም ለውነት የኖርክ እንኳን ደስ አለህ እናት እንኳን ደስ አለሽ እህቶች እንኳን ደስ አላችሁ ።
ወይኔ እንተ የወለደች እናት ታድላለች የኛ ጂግና የኔ እንበሳዉ💗💗💗 የኛ ቀብራራው💪💪💪
ወንድማችን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የአቤልን ቤተሰብቻ ሳይሆን ያንተንም ተመልካች እንባ ነው ዛሬ ያበስከው 1 ሚልየን ብትገባ እንኳን ያንስብሃል እንኳን በህይወት ከቤተሰብ ቀላቀልከው ባስቸኳይ ወደ ፀበል ውሰዱት እነዛ የተረገሙ ቤተሰቦች ለህግ አቅርብልን ጀግናው በርታ እነዛን ሰይጣኖች እንዳትለቃቸው እነዚህ ለማንም አይመለሱም በጣም ያስፈራሉ የጃቸውን ይስጣቸው
እንኳን ደስ አላችሁ የአቤል ቤተሰቦች ይህ ጋዜጠኛ ወጥመዱን ከእግዚአብሔር ጋር ሰባበረው እጅግ ጀግና
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል ብቻ ወንድሜ እግዚአብሔር ለሰው እንደምትደርስ ሁሉ የዛረዋ ሰማእቷ አርሴማ ለምትፈልገዉ ለምትሻዉ ሁሉ ትከተልህ ትርዳህ❤❤❤❤
ዘመነህ ይባረክ ይህ ቤሎ ድግምት አድርጋበት አለች ይህን ተረዱ
የእኔ ግምት ነው
አልሃምዱሊለሰህ እልልልልል እንኳን ደስ አለች የኔ እናት ጀግናው ወንድማችን እንኳን ተወለድክ ደስ ብሎኛል ደስ ይበልህ
እግዚአብሄር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የአቤል መገኘቱ ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላቹ።።።።።ፀበል ውሰዱት ወደ እራሱ ይመለሳል እንኳን በህይወት የተገኘ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉የንስር ዓይን አንተን የወለደች እናት እድሜ ከጤና ይስጣት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ አንባዬ ኮለል ብሎ ወረደ እማዬ አዋረድኩሽ እወድሻለሁ ሲል አንጀቴን በላኝ የነስር አን ሁሌም እንደምለው ብርኩ ሁን ዘርህ ይባረክ የአቤል ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላችሁ
የንስር አይን ጀግናው ወንድማችን ድካምህ ፍሬ አፍርቶ ስላየን ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለህ አንተን የወለደች እናት ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣት ክብር ለእውነተኛ ጨዋ የኢትዬጵያ እናቶች ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤💛💛
ንስርየ ጀግናችን ስራወችህ ሁሉ ፍታኝ ቢሆኑም በአላህ ፍቃድ ትወጣለህ ጎበዝ ነህ በርታ። የአቤል ቤተሰቦች የዋህ ናቸው ያስታውቃሉ
መልካም ንግግር ሰደቃ ነው አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሠለሏህ ወአለሒ ወሠለም❤❤
በጣም ደስ ብሎናል አንተም በጣም ነዉ ምናመሰግንህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ክፉ አይንካህ ጀግና ነህ እዳተ አይነቶች ይብዙልን ዘላለምም እናመሰግናለን ተባረኩ
ክፉ አያግኝህ ለምድራችን አንተ ታሰፈልጋለህ ተባረክ ወንድሜ
ወንድሜ አመሰግናለሁ በዚህ ሰዓት ስለመጣህ 🎉🎉🎉🎉 እንኳን ወደ ቤተሰቡ ጋር ተቀላቀለ❤❤❤❤
ጀግናው መጥቷል ኑ የመዳም ቅመሞች ደሞ አንደኛ ነኝ❤❤🎉🎉
እመቤቴ ኪዳነምህረት ትከተልህ ወንድሜ❤❤❤❤
እኔምለው እሚጨፍሩ ሰወች በጣም ሰብስክራይባቸው ብዙነው ቁምነገር እሚሰሩሰ ሰወች ለምን አይበረታቱም ይህን ጀግና ሁለት መቶ መግባት አለበት የስት ሰዉ እቧ እያበሰነዉ ወድሜ አብሽር
አዎን
የአቤልን መገኘት በጣም ደስ ብሎኛል እንኩዋንም ቤተሰቦቹ ጋር ተገናኘ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እንዳይጠፋ ፈርቶ ቶሎ ወደፀበል ውሰዱት❤❤❤❤❤የኛ ጅግና ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ወንድም❤❤❤❤
እልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ !!!
ጋዜጠኛው ተባረክ የሀቅ አርበኛ ምናለ በዝተህ 100 ብትሆን ለስንቱ በደረስክ እድሜ ይስጥህ እነዚህን ምስኪን እናትና እህቶች ደረስክላቸው ለምታደርገው ትግል ራስህን ለሰይጣን አጋልጠህ ለገዛ ሕይወት ሳትሳሳ ሀቋን ታጋልጣለህ በርታ ራስህን ጠብቅ!!!👏🏿👏🏾👏🏽
ሌላው የዚች ዲያቢሎስ አባትን አትመን ከሷ የባሰ ሰይጣን ይመስለኛል የሚቀባጥረው ልጁን ከሕግ ሊያስመልጥ ነው እነዚህ ቤተሰቦች ለሕግ ቀርበው መቀጣት አለባቸው ፍርዳቸው ሌላውን የኢትዬጵያ ሕዝብ ከወደፊት ወንጀላቸው መከላከል ነው ፊታቸውን ለህዝብ አሳዩ እባካችሁ!!!! በተረፈ መልካም ጤና ለሙሽራው ምኞቴ ከልብ ይድረሳችሁ🙏🏽💚💛❤️
ፍጣሬ ይመስገን እኔም አስለቀስኝ እግዝዮ ጀግናችን እድሜና ጤና ይስጥህ አቤላ እንኳን ከቤተስቡችህ ተገናኝህ😢
እንኳን ደስ አላችሁ የአቤል እናት ቸሩ መድሀንያለም ልጅሽን እንኳን በሰላም አመጣልሽ
እልልልል እማዬ እህቶች መላው ቤተሰብ ጀግናው ጋዜጠኛ ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አተን የወለደች እናት የንግሰት ንግሰትናት ተባረክ እጀራህ ይውጣልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደሰ አላችሁ ይህ ጀግና እያለ
ተበዳዮች ያለ መፍቴ አይቀሩም
የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ🙏🙏
ጀግናው ወንድማችን በዝ ቪዶ 150k እናስገባው የምትሉ👍👍❤❤❤
ግዜ ሣይፈጁ ፀበል ይውሠዱት የኔ ባት ኡፍፍፍፍፍ
ከእግዚአብሔር በታች የነስር አይንን አመስግኑት ማዘርየ በእውነት ትልቅ ምስጋና ይገባዋል የስቱን እንባ አበሠ የኢትዩ ጵያ ጄግና ብልህ ያስብሀል ማሪያምን ❤❤❤
ብርቱ ፣ ጽኑ፣ለ እዉነተኛና ለሀቅ የምትኖር ጀግና ነህ። ፈጣሪ ለዚህ ተግባር የፈጠረህ ሰዉ ነህ። ፈጣሪ በሁሉም ነገር አብዝቶ ይሰጥህ።በሥራህ ከሚገባዉ በላይ አረካለሁ። አቤልም በህይወቱ ምንም ችግር ሳያጋጥመዉ ከቤተሰቡ ጋር በመገናኘቱ፤ ቤተሰብም ከልጃቸዉና ከወንድማቸዉ ጋር በሠላምፈጣሪ እንኳን አገናኛቸዉ። እነዚህ የሰዉ አዉሬዎች ግን በፈጣሪ የሚያገኙት ቅጣት እንዳለ ሆኖ በፈፀሙት ወንጀል በአፋጣኝ ለጥፋታቸዉ ሁሉም ተመጣጣኝ ቅጣት ይገባቸዋል። ለህግ ይቅረቡ።
በጣም ደስ ብሎኛል ልጁ በመገኘቱ የገረመኝ ነገር ግን እኔ በምኖርበት ከተማ ሀዋሳ ይህ ታርክ ስሰራ ማየተ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አንተን ይባርክህ እላለሁ ብቻ ይደንቃል !!!
እነዚህን ሰዎች አጋልጧቸዉ እባካችሁ እዳትዋቸዉ
እንኳን ደሳላችሁ አንተ ጎበዝ እንኳን እጎግዚአብሔር ረዴህ አቤል እግዚአብሔር እንኳን ደረሰልህ ቀጣም ደስብሎኛል እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምርልህ የኔ የዋህ ልጂ ደግነትህ ከመቃብር አውጥቶሀል ለወደፊቱም ይህን ፀባይህን አይቀይርብህ ሰላም ለናንተ ይሁን ።
አንተ ጀግና አንተ የወለደች ማህጸን ትባረክ ጅግና ነህ በጣም ነዉ የማደንቅህ
ወንድሜ ዘሙንህ ይባረክ ዩስንት ሰው እምባ እያበስክ ነው አንተ የእግዛብሄር መልእክተኛ ነህ አነዚ ግን ሁሉም መፈረድአለባተው ከወላጅ እናታ ሁሉም አሳዳጊዋ ግን በታም ቅን ሰው ናት እግዚኣብሔር ይባርካት ሰውየው እንደዚ ማለት አልነበረበትም
አላህ ባለህበት ከክፊ ነገሪ ሁሉ ይጠብቅህ አንተን የወለዱ እናት ሺ አመት ይኑሩ ❤❤❤❤❤❤❤
የሆነ ነገር አርግወበታል በቪሎው እረግጠኛ ነኚ ላኢላሀኢለላህ ሙሀመዲ ረ ሡ ለላህ ይች መጋኛ
አዎ ማርያምን ድግምት አድርገውበትነው
የኛ ጀግና ያንተ እናት መሀጸን ይባረክ በእንዲህ ያለ ግዜ አንተን በማግዝኝታችን ክብር ለድንግል ልጅ ትጠብቅህ
አይ ይቺ እናት መከራዋ 😢😢😢 እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢 የኔ እናት
የእውነት ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
ደስታም ያስለቅሳል😢
የንስር አይን የኢትዮጵያ ቅን ልብ ፣ጀግና መሰሎችህን ያብዛልን።
አላህ ከሰው ጅብ ይጠብቅልን።
እልልልልልልልልልልልልል
ሄለንን ከነ ቤተሰቦቿ የሙሽራው ቤተሰቦች ሀዘን፣ለቅሶ በአይን ያሳያቸው
በጣም የጀግኖች ጀግና ጥበበኛው ጋዜጠኛ የሰው መድሀኒት ነው እግዚአብሄር ይባርከው ለማንኛውም ግን ኣቤልን ፀበል ውሰዱት ለእግዚኣብሄር የሚሳነው ነገር የለም ይድናል ኣትጨነቁ ይህንን ኣንበሳ ጋዜጠኛ ዘሩ ይባረክ
ፀሐይ በእግዚአብሔር ቃል ታጠቅ እነዚህ ነፍሰ ገዳዮችን ጌታ ይያዝልህ ሌሎችንም ከዚህ መሰል መከራ ይጠበቁ አንና የአንተ የሆኑት ሁሉ በጌታ ይጠበቁ
ጀግና ብቻ ብልህ ቃላቶች ያጥሩኛል እግዝያብሄር ይጠብቅህ
ቅመሞችየ ጀግናው መጣ ገባገባ በሉ ላይክ አረጉ
እሰይ እልልልልልል የንስር አይን ወንድሜ በእውነት አንተ ታማኝ አገልጋይ ነክ ረጅም እድሜ እና ጤና ላንተ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንክ ወንድሜ!!!!❤❤❤❤ ትልቁ ነገር ግን ፀበል ይቆይ!!!
❤❤❤❤❤እልልልልልልልል ፈጣሪ ይመስገን ክብር ይግባዉ ለመዳህኒያለም ይሄ ምስኪን ልጅ በማያዉቀዉ ጣጣ ይህን ሁሉ ፈተና ማሳለፉ በጣም ቢያሳዝንም እግዚአብሔር የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ ሆኖም አንተን እንደመላክ ልኮ የቤተሰቡን ምስቅልቅል ሂወት ስለፈታሄላቸዉ ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ የዘመኑ ጀግና ብያለሁ ❤❤❤❤
እሚገርም፡ጋዜጠኛ፡ነው፡መልካም፡ስራህን፡በልጆችህ፡አግኘው
እመብርሀን፡ትጠብቅህ፡የኔ፡ውድ፡ወንድም
ፀበል አፍሱበት የያዘዉ ጨርቅ ላይ እባካቹ ነፍስ አባትዎን ጠርተው ፀበል አስረጩት በጭንቅላቱ ተጫወቱበት ንስር እባክህን እሳት አቃጥለው አቃጥለው መቼም እሳውን መጨረሻዋን ማየት ነው።
ባልዋንም ጭምር
ጀግናችን አንተ የጀመርከው ምንም ያህል ብትደክምም በአስደናቂ ውጤቴ ይጠናቀቃል ይህ ደግሞ የአምላክ ድጋፍ ሁሌም ስለማይለይህ ነው እነዚህ አረመኔ ቤተሰቦች ግን በሙሉ ለህግ ቀርበው መቀጣት አለባቸው
GAZEAXEGNAW EGZABEHEARE ZEMENHEN HULU YEBARKEW YE MENGSTE SEMAYAT WERASHE YARGHE TEBARK
ጀግና እናት ወልዳለች አንተን ምነው መንታ በሆንክልን የንስር ዓይን የኢትዮጲያ ኩራት ነህ እንወድሀለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም የጀግና ጀግና ሲወድህ ሲወድህ ጎበዝ በጣም ለሂወትህ እፈራለሁ የኢትዮጵያ ጒድ ኣይጨረስም የኔ ወንድም እወድሃለህ ትልቅ ሽልማትም ይገባሃል ❤❤❤❤
💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ምርጥና እንቁ ወድማችን በቻልኩኝ ምነው ሺ ግዜ ባረኩህ ላይክ ሼር
ከፈጣሪ በታች ኣንተ የያዝከዉ ጉዳይ መጨረሻዉ ያምራልና ተባረክ ወንድማችን ቤተሰብ ሁሉ እንኳን ደስ ኣላቹህ❤❤❤❤
የኔ ልጅ ዘርህ ይባረክ መድሃኒዓለም ይጠብቅልን
በእውነት ከቤተሰቡ በላይ እኔን አስለቀሰኝ እግዚኣብሔር የስራሽን ይስጥሽ ዳቢሎስ
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነህ በርታ እንደዚህ አይነት ቤተሰቦች ሁሉም ለፍርድ መቅረብ አለባቸው እሱንም ፀበል ባስቸኳይ ይውሰድት በርታ
እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ እናት እንኳን ደስ አላችሁ ከናልጆችሽ ለልጅሽ ስታለቅሽ እናቴን ነው የመሰልሽኝ አይዞችሁ ሁሉም ነገር ለበጉ ነው ዋናው አቤል በህይወት መኖሩ ነው ጸበል ውሰዱት
የንስር አይን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አንተን የምገልጥበት ቃል አጣው ዘመንህ ይለምልም የእውነት የአገሬ ጅግና ነህ ብዛ
የምናገረው ነገር ጠፋብኝ ከደስታዬ የተነሳ በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
የአቤል እናት እህቶች በአጠቃላይ ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላችሁ
የንስር አይን ወንድሜ አንተም የሰራ ባልደረቦችህም አንኳን ደስ አላችሁ ሁሌም በድል የምትመለሱ አርበኞች
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ
ወንድሜ የንስር አይን አቤልን ግን ቀድማችሁ ወደ ፀበል ብትወስዱት ጥሩ ነው
ህክምናው ከፀበል በኋላ ቢሆን ጥሩ ነው