ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ድሮ ድሮ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን በር ላይ ክራርህን ይዘህ ደጅ ላይ ቆመህ ስትዘምር(ናታኒም በሚለው መዝሙር ላይ ገልፀከዋል።)ለረዥም ደቂቃ አዳምጥህ ነበር፣ዛሬ እንዲህ በክብር ክርስቶስን እንደምታገለግልም ተስፋ አደርግ ነበር።ሲወዱት የበለጠ የሚወድ እግዚአብሔርም ለምትወደው የመዝሙር አገልግሎት ሾመህ።ክብር ለእርሱ ይሁን!!!!አሜን!!!
ena deo entoto kedane mheret bere laye setsmereawekhalu mesgana legsbhare
💜💜💜💜💜💜
ልዩ አገላለፅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
አዎ ያገልግሎት ዘመኑን እግዚቢያብሄር ይባርክ የሱን መዝሙር ሳልሰማ ውየአላቅም በጣም ነው የምወደው ፍጣሪ ይባርከው🥰🥰
በእውነአተ በተክክል ብለሸአል እህቴ❤❤
ፍቅር ስቦት ወረደ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ሞታችንን ሞተልን ክበር ተመስገን።
እለት እለት አዲስ እለት እለት የማይሰለች ፍቅሩ የማይጠገብ የቀራንዬ ንጉስ ህያው የሆነ የኛ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ለስም አጠራርህ የክብር ክብር ይግባህ ወንድማችን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያላብስክ
ሲከፋኝም አንተን ስሰማ እፅናናለሁ እግዝያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ❤
ይህንን ድንቅ ዘማሪ የምትገፉና የምትቀኑ ሆይ እላችሁዋለሁ የ እግዚአብሔርን ፀጋ መግፋት ዉቂያኖስን በ ማንክያ እንደ መጭለፍ ነዉ ስላችሁ እመኑኝ ገርዬ ፀጋህ ይደርብኝ ዕድሜ ይርዘምዘማሪ ዲያቆን ታምራት ታዬ ነኝ
እናመሠግናለን በቀን ውስጥ ከ20 በላይ ግዛት ነው መዝሙሮችህን ማደምጣቸው
አዳነኝ ገዛኝ በደሙምስጋና ይሁን ለስሙስሙ ነው የኔ ጋሻዬኢየሱስ መሸሸጊያዬ
አዳነን ገዛን በደሙ( አዳነኝ ብለው የግል አዳኜ ነው ከሚሉት ስሁታን የሚለይ ነው( መዳኒአለም የአለም መድሃኒትነቱን ከሚገልጸው ጋር አንድ ነው))
@@mamushkiya5882 እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው የሚለውስ ?
ያልተጻፈ ማንበብ የመጣው ከሞገደኝነት ነው: ከዚህ በኃላ በጥብጠው ቢሰጡህ አይዋጥልህም: : ለማንኛውም ክርስቶስ የመጣው ለዓለም ነው: : ለዓለም የተደረገውን ልክ ላንተ ብቻ እንደተደረገልህ አርገህ መናገር ወንጌሉን ካለመረዳት የመጣ ነው:: የሚመጣውንም ትውልድ ጨምሮ የሚመለከት ድህነት ነው( የክርስቶስ ደም ለዘላለም እንደሚሰራ የተገለጸ ነው):: ዳዊት ለራሱ ያቀረበውን ምስጋና አብረህ ማመስገን አልተከለከለም: ነገር ግን ለዓለም የተደረገውን ድህነት ወደ ጎን ትቶ ለራስ ማድረግ ዋጋውን ማሳነስ ብቻ ሳይሆን ምንፍቅና ነው::
ምነዉ ይህ ፍቅሩ በነካህ 🙏😭
የተገላታቹ የሀዘኑ ፍቅር የጠፍባቹ ፍቅር የያዛቹ በቃ ልባቹ የተጎዳቹ ይህን መዝሙር ስሙት ከራሳቹ ጋር የሆናቹ
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ሁሉንም መዝሙሮችክን ነው እምወዳቸው መንፈስን እሚያድሱ ናቸው 🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏❤️❤️
0⁰
דסססססס
እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ያፅናናኛል ስደክም ያበርታኛል
እሄን ዝማሪ ስሰማ የከፋኝን በደስታ ይቀይርልኛል ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወድማችን
❤
ገብርሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ። ይህን ድንቅ መዝሙር ጽፈህ በዜማ ያስዋብከው ወንድሜ ሳሚ በረከቱ ይብዛልህ።
አሜን
Adanen gezan bedemu x2🙏❤Mesgana yihun lesimu x2🙏❤Zemare malaikt yasemalen wendemachin tsegawun yabzaleh. 🙏🙏🙏
@@DeaconSamsonNegashwendeme d/N samson Tsegawun yabzaleh tebarek gerum getimena zemanew be Ewunet berta ketelebet 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
አሜን እሺ
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ዝማሬ፣መላህክትን፣ያሰማልን፣፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን
😭bewnet ene yemiwodih bihon hatiatin abzche etela neber Getaye. Ebakih erdagn.
በእውነት ቀኑን ሙሉ እያዳመጥኩት ነው ድንቅ ዝማሬ ነው የዘመርከው ዘማሪ ገብረ ዮሀንስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ግሩም ሰው ነህ ፀጋውን ያብዛልሕ እንወድሀለን💚💛❤ዜማና ግጥሙንም አስበው የፃፋችሁ ፍፃሜያችሑ ይመር የተዋሕዶ ልጆች ውድድድድድ በማልቀው የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሑ
ሞትን ዘለፈው ማሰሪያውን ቆረጠው ማነው በፍቅሩ ያልተለወ አዳነን ገዛን በደሙ ምስጋና ይሁን ለስሙ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ክብር ሁሉ በሞቱ ላዳነን አምላክና አባት ለእስትንፋሴ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን👐
Zemare Melaket Yasemalen
እግ/ር ይመስገን እኔ ባንተ መዝሙር ተባረኩ የክርስቶስ ፍቅር ልቤን ይነካኛል የሰራዊት ጌታ የተመሰገ ይሁን ።ተዋህዶ ለዘላለም ትሩር።
አሜን፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
አምላካችን እና ጌታችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በፍፁም ፍቅርህ ስለወደድከን እናመሰግንሃለን🙏🙏🙏 ወንድማች ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መዝሙር እንድሰማ ምክንያት ስለሆንከኝ ❤❤❤
አውነት እንዴት መዝሙሮችህን እንደምወደው ሁል ጊዜ ባዳምጠው የማይሰለች ሁሌም የምወደው ዕድሜና ጤና አመኝልሀለሁ ተባረክ አንተማ ተባርከሀል
Tvc
ቃላት ያንሰኛል እግዛቤር የሠጠህ ፀጋ ድንቅ ነው ። አንድጊዜ ስትዘምር አጠገብ ቆሜ ሰዉነቴን እንዴት እደነዘረኝ አልረሳውም። እግዛቤር እድሜና ጤና ይስጥህ።
Zemarey malakite yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen
አንተ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር በልጁ ደም ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ወንድማችን ገብረዩሀንስ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አትጥፉብን አዳዲስ መዝሙርህን እንጠብቃለን ሁሌም ባዳምጠው አይስለቸኝም ረጀም እድሜ ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ሰሞኑን አቤቴን በሞት ተለየ ኝ ባንትመዙሙሮች ነው እየተረጋው ያለውት
Zmare melakt yesamln egzabhier bedme tena bexega yebzalh
amen zimare mela ekitn yasemalin
Zimare meliakt yasemaln betam new mezmurochun mewdachew menfesin yadsalu Abetu enwedhalen❤❤❤❤❤❤😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏
Betammmm
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በገዛን በክብር ደሙ ምስጋና ይሁን ለስሙ አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!! አሜን እዳነን ገዛን በደሙ ምስጋና ይሁን ለስሙ
ዘማሬ መልአክትን ያሰማልን የምንወድህ ወንድማቼን ገበረዮሐንስ እና በዝህ ድንቅ መዝሙር ለተሰማራቹ ሁላቹ እግዚአብሔር ይስጥለን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ነው ምትናፍቀኝ የኔ ውድ ዘማሪ ገ/ዮሃንስ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
🌹🌹🌹🌹🌻🌻❤❤❤❤👍👍👍👍🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
ሞትን ዘለፈዉ ማሰሪያዉን ቆረጠማነዉ በፍቅሩ ያልተለወጠአዳነን ገዛን በደሙ(2)ምስጋና ይሁን ለስሙ(2)አዝወረደ በአባቱ ፍቃድ የእንባችን ጅረት እንዲያደርቅየሞትን ክንዱን ሰብሮልንህይወትን ለብሰን ዘመርንአቤቱ እንወድሃለን ምስጋናለአንተ እንሰጣለን እልልታ ዉዳሴ ቀናይዘልዓለም ለአንተ አዶናይ(2)አዝሰስኦልን በእግሩ እረገጠበደሙ ጠላትን ገለጠዝማሬዉ አሁን ያድል ነዉለአዳኙ የምንሰዋዉአዝሊያድነን እሱ ታመመሲቆስል ሁሉን አከመሰላምን በምድር መላተሰቅሎ ሆነልን ተድላአዝወለደን ከማይጠፋ ዘርአዲስ ሰዉ ሆነን በእግዚአብሔርክሳችን በእሱ ተቀዳአለብን የዉለታ ዕዳአዝአቤቱ እንወድሃለን ምስጋና ለአንተ እንሰጣለንእልልታ ዉዳሴ ቀናይዘላዓለም ለአንተ አዶናይ(2)
እንኳን መጣህልን ወንድማችን ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ❤🙏🕊
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
libe berhan ::::::: zemari gebere yohanes betam new emnewedh wendmachin zimare melakit yasmalen Amenn
ዝማሬ መላእክት ያሰማል
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ መዝሙሮችህ ነፍስን ያጠግባሉ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን .አዳነን ገዛን በደሙ .ምስጋና ይሁን ለስሙ 💐🌷🌿🙏🌾🌿🌷💐🙏💐🌷🌿🌾🙏
hulunm mezmuroc ewedacewalew zemare melaekt yasemalen 💚💛❤🙏🙏🙏🙏
Your Voice is so Special, GBU 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ እንወድሀለን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክ
ዝማሬ መላሃክት ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙር ነው ፡፡ኢየሱስ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
Edemena tena yesteh kefu menfesen tatfalehe tebarekeln
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ኣሜን ቃል ሂወት ይስማልን ❤
Amen Amen Amen egthebhare ymsegene themra melyketene ysemale wndmanche
Wow tiru timihirt new betam astemarina tiru mugit neber tebareku
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክት ያሰማል
Amen amen amen zemari melak yasemaln mengste semayat yawarsln
Amen zmare melaktin yasemalin wendmachin tebareki
እሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ውንድማችን እጅግ ከእምላክ ጋር የሚያገናኝ ዝማሬ ነው ።እኔ. ድሮም ያንተ ዝማሬዎች ምርጫዎች ናእቸው ።ብርታት ውንድማችን ድንግል ከንልጃ ካንተ ጋር ይሁኑ እሜን እሜን እሜን ።
ዘማሪ ገብረዬሐንስ እንዴት እንደምወደው መዝሙሮችህን ታስለቅሰኛለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ልብ ውስጥ የሚገባ ምስጋና ነው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ክፉ እይንካሃ ወንድም።መዝሙርህ ሁሌም ልዩ ነው አክባሪክ ነኝ
ኣዳነን ገዛን በደሙ ምስጋና ይሁን ለስሙ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል.ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemalen Elelelelelelelelelele
አቤት መታደል በዚህ ድምፅ መዘመር ዝማሪ መላክ ያሰማልን❤❤❤
አሜን ፫ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ጥዑም ዜማ።ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ።
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማርየ መላእክት
Elelelelelelelelelelelelel tabrkii zimaree malyikitii yasamalini
አቤቱ እንወድሃለን… አሜን ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አድነኸኛል! በደምህ ገዝተኸኛል! በፍቅርህ ለውጠኸኛል! ለዘለአለም ተ መ ስ ገ ን! እኔ አመሰግንሃለሁ! አሜን::
አቤቱ እንወድሐለን ምስጋና ላንተ እንሰጣለን❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማረ መላእክትን ያሰማልን ህይወትህን ያለምልምልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፍጻሜህን ያሣምርልህ አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️🥰🥰🥰🌿🌿🌿
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏
it's beautiful mezemur God bless you and your andebet
እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አቤቱ አዶን አዶናይ እወድሀለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን,አሜን,አሜንዝማሬ መልአክትን ያሰማልን!ወንድሜ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ!!!
Nenl ok ljik lol
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ዘ፣ ተባረክ
እልልልልልልልልልል በእውነት ዘማሪ ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
motachenene yezrfew geta yebarek
ዝማሬ መላይክትያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ ስለ ዝማሬዎችህ ቃል የለኝም በሰማኋቸው ግዜ ሀሉ እንባዬ ሳላስበው ይፈሳል ተባረክ ዘመንህ ይለምልም አማኑኤል ጸጋውን ያብዛልህ።
ኡፍ የምዘምራቸው መዝሙሮች በሙሉ እንዴት መንፈስ ያድሳል በእማምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
Amen amen zimare Malika yasamali
Amen Amen Amenየመንፈስን ዝማሬን ሰማን
❤️ኣሜንንንንንን ኣሜን ኣሜንንንንንን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋ ጻድቃን ያብዛልን❤️
amen zimare melaikitin yasemalin
ዝማሬ መላእክት የስምዓልና🙏🍀🙏
Amennnn zemare meleaketen yasemalen 🙏
በጣም የሚያስለቅሰኝ መዝሙር ነው እግዝያብሄር እድሜ ይስጥህ ገብርየ እወድሃለሁ❤❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 👏👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘማሪያችን
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን መገሰተ ሰመያትን ያውረሰል 🤲🤲🤲🤲
Amen zemare melaketen yasemalen.
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናልን ።አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል
ዝማሬ መላህት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እመብርሃን ትጠብቅክ
Wendme tebarek.
አሜን አሜን አሜን እእልልልልልልእእእእልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እድሜ ጤና ይስጥክ የወላዲተ አምላክ የእመብርሀን ልጅ እግዛብሔር ልብን የሚያለመልም ዝማሬ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Zimare malaiktin yasamalin eragnm edmena tena yistilign Mangistesemayatin yawarsilin!
ብስእእም ይሄን መዝሙር እየስማሁ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ልብ ያርሳል እግዚአብሔር ይመስገን ለውንድማችን ገብረ ዮሀንስ ዝማሬ መልእክትን ያስማልን ፅጋውን ያብዛልህ ይሄን መዝሙር ዴስ ላይክ ያደረጋችሁ ልቦናይስጣችሁ
፨፨
Yemelwete menged nacew mezimuroch hulem adis zimare melakitn yasemh 😍😍😍
ድሮ ድሮ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን በር ላይ ክራርህን ይዘህ ደጅ ላይ ቆመህ ስትዘምር(ናታኒም በሚለው መዝሙር ላይ ገልፀከዋል።)ለረዥም ደቂቃ አዳምጥህ ነበር፣ዛሬ እንዲህ በክብር ክርስቶስን እንደምታገለግልም ተስፋ አደርግ ነበር።ሲወዱት የበለጠ የሚወድ እግዚአብሔርም ለምትወደው የመዝሙር አገልግሎት ሾመህ።ክብር ለእርሱ ይሁን!!!!አሜን!!!
ena deo entoto kedane mheret bere laye setsmereawekhalu mesgana legsbhare
💜💜💜💜💜💜
ልዩ አገላለፅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
አዎ ያገልግሎት ዘመኑን እግዚቢያብሄር ይባርክ የሱን መዝሙር ሳልሰማ ውየአላቅም በጣም ነው የምወደው ፍጣሪ ይባርከው🥰🥰
በእውነአተ በተክክል ብለሸአል እህቴ❤❤
ፍቅር ስቦት ወረደ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ሞታችንን ሞተልን ክበር ተመስገን።
እለት እለት አዲስ እለት እለት የማይሰለች ፍቅሩ የማይጠገብ የቀራንዬ ንጉስ ህያው የሆነ የኛ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ለስም አጠራርህ የክብር ክብር ይግባህ ወንድማችን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያላብስክ
ሲከፋኝም አንተን ስሰማ እፅናናለሁ እግዝያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ❤
ይህንን ድንቅ ዘማሪ የምትገፉና የምትቀኑ ሆይ እላችሁዋለሁ
የ እግዚአብሔርን ፀጋ መግፋት ዉቂያኖስን በ ማንክያ እንደ መጭለፍ ነዉ ስላችሁ እመኑኝ
ገርዬ ፀጋህ ይደርብኝ ዕድሜ ይርዘም
ዘማሪ ዲያቆን ታምራት ታዬ ነኝ
እናመሠግናለን በቀን ውስጥ ከ20 በላይ ግዛት ነው መዝሙሮችህን ማደምጣቸው
አዳነኝ ገዛኝ በደሙ
ምስጋና ይሁን ለስሙ
ስሙ ነው የኔ ጋሻዬ
ኢየሱስ መሸሸጊያዬ
አዳነን ገዛን በደሙ( አዳነኝ ብለው የግል አዳኜ ነው ከሚሉት ስሁታን የሚለይ ነው( መዳኒአለም የአለም መድሃኒትነቱን ከሚገልጸው ጋር አንድ ነው))
@@mamushkiya5882 እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው የሚለውስ ?
ያልተጻፈ ማንበብ የመጣው ከሞገደኝነት ነው: ከዚህ በኃላ በጥብጠው ቢሰጡህ አይዋጥልህም: : ለማንኛውም ክርስቶስ የመጣው ለዓለም ነው: : ለዓለም የተደረገውን ልክ ላንተ ብቻ እንደተደረገልህ አርገህ መናገር ወንጌሉን ካለመረዳት የመጣ ነው:: የሚመጣውንም ትውልድ ጨምሮ የሚመለከት ድህነት ነው( የክርስቶስ ደም ለዘላለም እንደሚሰራ የተገለጸ ነው):: ዳዊት ለራሱ ያቀረበውን ምስጋና አብረህ ማመስገን አልተከለከለም: ነገር ግን ለዓለም የተደረገውን ድህነት ወደ ጎን ትቶ ለራስ ማድረግ ዋጋውን ማሳነስ ብቻ ሳይሆን ምንፍቅና ነው::
ምነዉ ይህ ፍቅሩ በነካህ 🙏😭
የተገላታቹ የሀዘኑ ፍቅር የጠፍባቹ ፍቅር የያዛቹ በቃ ልባቹ የተጎዳቹ ይህን መዝሙር ስሙት ከራሳቹ ጋር የሆናቹ
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ሁሉንም መዝሙሮችክን ነው እምወዳቸው መንፈስን እሚያድሱ ናቸው 🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏❤️❤️
0⁰
דסססססס
እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ያፅናናኛል ስደክም ያበርታኛል
እሄን ዝማሪ ስሰማ የከፋኝን በደስታ ይቀይርልኛል ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወድማችን
❤
ገብርሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ። ይህን ድንቅ መዝሙር ጽፈህ በዜማ ያስዋብከው ወንድሜ ሳሚ በረከቱ ይብዛልህ።
አሜን
Adanen gezan bedemu x2🙏❤
Mesgana yihun lesimu x2🙏❤
Zemare malaikt yasemalen wendemachin tsegawun yabzaleh. 🙏🙏🙏
@@DeaconSamsonNegashwendeme d/N samson Tsegawun yabzaleh tebarek gerum getimena zemanew be Ewunet berta ketelebet 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
አሜን እሺ
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ዝማሬ፣መላህክትን፣ያሰማልን፣፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን
😭bewnet ene yemiwodih bihon hatiatin abzche etela neber Getaye. Ebakih erdagn.
በእውነት ቀኑን ሙሉ እያዳመጥኩት ነው ድንቅ ዝማሬ ነው የዘመርከው ዘማሪ ገብረ ዮሀንስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ግሩም ሰው ነህ ፀጋውን ያብዛልሕ እንወድሀለን💚💛❤
ዜማና ግጥሙንም አስበው የፃፋችሁ ፍፃሜያችሑ ይመር የተዋሕዶ ልጆች ውድድድድድ በማልቀው የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሑ
ሞትን ዘለፈው ማሰሪያውን ቆረጠው
ማነው በፍቅሩ ያልተለወ
አዳነን ገዛን በደሙ
ምስጋና ይሁን ለስሙ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ክብር ሁሉ በሞቱ ላዳነን አምላክና አባት ለእስትንፋሴ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን👐
Zemare Melaket Yasemalen
እግ/ር ይመስገን እኔ ባንተ መዝሙር ተባረኩ የክርስቶስ ፍቅር ልቤን ይነካኛል የሰራዊት ጌታ የተመሰገ ይሁን ።ተዋህዶ ለዘላለም ትሩር።
አሜን፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
አምላካችን እና ጌታችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በፍፁም ፍቅርህ ስለወደድከን እናመሰግንሃለን🙏🙏🙏 ወንድማች ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መዝሙር እንድሰማ ምክንያት ስለሆንከኝ ❤❤❤
አውነት እንዴት መዝሙሮችህን እንደምወደው ሁል ጊዜ ባዳምጠው የማይሰለች ሁሌም የምወደው ዕድሜና ጤና አመኝልሀለሁ ተባረክ አንተማ ተባርከሀል
Tvc
ቃላት ያንሰኛል እግዛቤር የሠጠህ ፀጋ ድንቅ ነው ። አንድጊዜ ስትዘምር አጠገብ ቆሜ ሰዉነቴን እንዴት እደነዘረኝ አልረሳውም። እግዛቤር እድሜና ጤና ይስጥህ።
Zemarey malakite yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen
አንተ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር በልጁ ደም ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ወንድማችን ገብረዩሀንስ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አትጥፉብን አዳዲስ መዝሙርህን እንጠብቃለን ሁሌም ባዳምጠው አይስለቸኝም ረጀም እድሜ ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ሰሞኑን አቤቴን በሞት ተለየ ኝ ባንትመዙሙሮች ነው እየተረጋው ያለውት
Zmare melakt yesamln egzabhier bedme tena bexega yebzalh
amen zimare mela ekitn yasemalin
Zimare meliakt yasemaln betam new mezmurochun mewdachew menfesin yadsalu Abetu enwedhalen❤❤❤❤❤❤😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏
Betammmm
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በገዛን በክብር ደሙ ምስጋና ይሁን ለስሙ አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!! አሜን እዳነን ገዛን በደሙ ምስጋና ይሁን ለስሙ
ዘማሬ መልአክትን ያሰማልን የምንወድህ ወንድማቼን ገበረዮሐንስ እና በዝህ ድንቅ መዝሙር ለተሰማራቹ ሁላቹ እግዚአብሔር ይስጥለን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ነው ምትናፍቀኝ የኔ ውድ ዘማሪ ገ/ዮሃንስ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
🌹🌹🌹🌹🌻🌻❤❤❤❤👍👍👍👍🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
ሞትን ዘለፈዉ ማሰሪያዉን ቆረጠ
ማነዉ በፍቅሩ ያልተለወጠ
አዳነን ገዛን በደሙ(2)
ምስጋና ይሁን ለስሙ(2)
አዝ
ወረደ በአባቱ ፍቃድ
የእንባችን ጅረት እንዲያደርቅ
የሞትን ክንዱን ሰብሮልን
ህይወትን ለብሰን ዘመርን
አቤቱ እንወድሃለን ምስጋና
ለአንተ እንሰጣለን እልልታ ዉዳሴ ቀናይ
ዘልዓለም ለአንተ አዶናይ(2)
አዝ
ሰስኦልን በእግሩ እረገጠ
በደሙ ጠላትን ገለጠ
ዝማሬዉ አሁን ያድል ነዉ
ለአዳኙ የምንሰዋዉ
አዝ
ሊያድነን እሱ ታመመ
ሲቆስል ሁሉን አከመ
ሰላምን በምድር መላ
ተሰቅሎ ሆነልን ተድላ
አዝ
ወለደን ከማይጠፋ ዘር
አዲስ ሰዉ ሆነን በእግዚአብሔር
ክሳችን በእሱ ተቀዳ
አለብን የዉለታ ዕዳ
አዝ
አቤቱ እንወድሃለን
ምስጋና ለአንተ እንሰጣለን
እልልታ ዉዳሴ ቀናይ
ዘላዓለም ለአንተ አዶናይ(2)
እንኳን መጣህልን ወንድማችን ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ❤🙏🕊
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
libe berhan ::::::: zemari gebere yohanes betam new emnewedh wendmachin zimare melakit yasmalen Amenn
ዝማሬ መላእክት ያሰማል
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ መዝሙሮችህ ነፍስን ያጠግባሉ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን .አዳነን ገዛን በደሙ .ምስጋና ይሁን ለስሙ 💐🌷🌿🙏🌾🌿🌷💐🙏💐🌷🌿🌾🙏
hulunm mezmuroc ewedacewalew zemare melaekt yasemalen 💚💛❤🙏🙏🙏🙏
Your Voice is so Special, GBU 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ እንወድሀለን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክ
ዝማሬ መላሃክት ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙር ነው ፡፡ኢየሱስ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
Edemena tena yesteh kefu menfesen tatfalehe tebarekeln
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ኣሜን ቃል ሂወት ይስማልን ❤
Amen Amen Amen egthebhare ymsegene themra melyketene ysemale wndmanche
Wow tiru timihirt new betam astemarina tiru mugit neber tebareku
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክት ያሰማል
Amen amen amen zemari melak yasemaln mengste semayat yawarsln
Amen zmare melaktin yasemalin wendmachin tebareki
እሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ውንድማችን እጅግ ከእምላክ ጋር የሚያገናኝ ዝማሬ ነው ።እኔ. ድሮም ያንተ ዝማሬዎች ምርጫዎች ናእቸው ።ብርታት ውንድማችን ድንግል ከንልጃ ካንተ ጋር ይሁኑ እሜን እሜን እሜን ።
ዘማሪ ገብረዬሐንስ እንዴት እንደምወደው መዝሙሮችህን ታስለቅሰኛለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ልብ ውስጥ የሚገባ ምስጋና ነው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ክፉ እይንካሃ ወንድም።መዝሙርህ ሁሌም ልዩ ነው አክባሪክ ነኝ
ኣዳነን ገዛን በደሙ
ምስጋና ይሁን ለስሙ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል.ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemalen Elelelelelelelelelele
አቤት መታደል በዚህ ድምፅ መዘመር ዝማሪ መላክ ያሰማልን❤❤❤
አሜን ፫ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ጥዑም ዜማ።ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ።
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማርየ መላእክት
Elelelelelelelelelelelelel tabrkii zimaree malyikitii yasamalini
አቤቱ እንወድሃለን… አሜን ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አድነኸኛል! በደምህ ገዝተኸኛል! በፍቅርህ ለውጠኸኛል! ለዘለአለም ተ መ ስ ገ ን! እኔ አመሰግንሃለሁ! አሜን::
አቤቱ እንወድሐለን ምስጋና ላንተ እንሰጣለን❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማረ መላእክትን ያሰማልን ህይወትህን ያለምልምልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፍጻሜህን ያሣምርልህ አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️🥰🥰🥰🌿🌿🌿
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏
it's beautiful mezemur God bless you and your andebet
እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አቤቱ አዶን አዶናይ እወድሀለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን,አሜን,አሜን
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን!
ወንድሜ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ!!!
Nenl ok ljik lol
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ዘ፣ ተባረክ
እልልልልልልልልልል በእውነት ዘማሪ ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
motachenene yezrfew geta yebarek
ዝማሬ መላይክትያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ ስለ ዝማሬዎችህ ቃል የለኝም በሰማኋቸው ግዜ ሀሉ እንባዬ ሳላስበው ይፈሳል ተባረክ ዘመንህ ይለምልም አማኑኤል ጸጋውን ያብዛልህ።
ኡፍ የምዘምራቸው መዝሙሮች በሙሉ እንዴት መንፈስ ያድሳል በእማምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
Amen amen zimare Malika yasamali
Amen Amen Amen
የመንፈስን ዝማሬን ሰማን