@anchro
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- አንክሮ - ዘማሪ ዲያቆን ሮቤል ማትያስ - አንቲ ዘበአማን - አዲስ ዝማሬ
Anchro - Deacon Robel Matias - Anti Zebeaman (Lyrics Video) Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Hymn.
ስለመዝሙር ሁሉን እናደርጋለን!
የወደዱትን ለሚወዱት ያጋሩ! #Subscribe_በማድረግ_ቤተሰብ_ይሁኑን_አገልግሎታችንንም_ይደግፉ
#Follow_anchro
Subscribe=www.youtube.com...
Facebook: / anchro
Telegram: t.me/anchro
Instagram: / a_anchro
Lyrics video by anchro .©2020 anchro hymn production.
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን። ስለተከታተሉን እናመሰግናለን፨፨፨ ከወደዱት ለሚወዱት ያጋሩ ሰብስክራይብ በማድረግም አገልግሎታችንን ይደግፉ።
#ስለመዝሙር_ሁሉን_እናደርጋለን
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን አሜን
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕯🕯🕯👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🍂🍃🍂🍃🍂🌿🌿🌿🌿🌿🌿🙏💞 እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል
፨፨፨፨፨፨፨፨
amene
አሜን ።
*_አንቲ ዘበአማን_*
አንቲ ዘበአማን አንቲ ዘበአማን
ረከብኪ ጸጋ ግብረ ድንግል
የዓቢ ክብራ ለማርያም/፪/
*_አዝማች_*
በግሽን ተራራ------------------ ዘበአማን
በክብር ተቀምጠሻል-----------ዘበአማን
ታላቁን በረከት-------------------ዘበአማን
በእጅሽ ጨብጠሻል-------------ዘበአማን
እንሰግድልሻለን------------------ዘበአማን
የጸጋ ስግደት---------------------ዘበአማን
እመቤቴ ማርያም----------------ዘበአማን
የጌታዬ እናት----------------------ዘበአማን
*_ረከብኪ ጸጋ ግብረ ድንግል_*
*_የዓቢ ክብራ ለማርያም_*
*_አዝማች_*
ልሂድ ወደ አንባሰል-----------ዘበአማን
ወደ ግሸን ዓንባ----------------ዘበአማን
አድርጊኝ እንደ ሕጻን-----------ዘበአማን
ወደ ቤትሽ ልግባ---------------ዘበአማን
ልረፍ በመስቀሉ----------------ዘበአማን
ከደጅሽ መጥቼ-----------------ዘበአማን
የዓለምን ጫጫታ--------------ዘበአማን
ሁሉንም ረስቼ-------------------ዘበአማን
*_አዝማች_*
ሩቅ ነው መንገዴ---------------ዘበአማን
ብርቱ ነው ዳገቱ----------------ዘበአማን
ንገሪው ለልጅሽ-----------------ዘበአማን
እርሱ ነው ጉልበቱ--------------ዘበአማን
ሳልረግፍ እንደ አበባ----------- ዘበአማን
ሳልመጣ በአልጋዬ------------- ዘበአማን
ሕይወቴን አደራ-----------------ዘበአማን
ነፍስ እና ሥጋዬ-----------------ዘበአማን
*_አዝማች_*
ያመሰግኑሻል-----------------------ዘበአማን
ዓለም ዘለዓለም-------------------- ዘበአማን
ስምሽ ይጣፍጣል------------------ዘበአማን
ድንግል ማርያም------------------- ዘበአማን
በተሰጠሽ ጸጋ-----------------------ዘበአማን
በአንቺ አማላጅነት------------------ዘበአማን
ለልጆችሽ ይብዛ---------------------ዘበአማን
እድሜ እና በረከት-------------------ዘበአማን
*_አዝማች_*
ያመሰግኑሻል---------------------ዘበአማን
ዓለም ዘለዓለም------------------ ዘበአማን
ሥምሽ ይጣፍጣል---------------ዘበአማን
ድንግል ማርያም------------------ዘበአማን
በተሰጠሽ ጸጋ---------------------ዘበአማን
በአንቺ አማላጅነት-----------------ዘበአማን
ለልጆችሽ ይብዛ-------------------ዘበአማን
ዕድሜ እና በረከት-----------------ዘበአማን
♥️
Girum new zemare melaktin yasemalin.
❤❤❤
Qalihiwot yasamalin idimena xena yestilin wandimachin ameen
@@AbAb-fo5kt
ስወደው
ማርያም የሁላችንም እናት ስለሆነች ልኮራ ይገባል
የምወደው መዝሙር ወይኔ ታድዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይህንን መዝሙር ለዘመረልኝ ድንግል ሆይ ልጅሽን ባርኪልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Mkae
🎉🎉🎉አሜን እኔም ስወደው❤❤
እኔም!.🥰🥰🥰🥰
እኔም🎉🎉🎉
እሄን የምታነቡ ሀሉ እመብርሃን ድንግል ማርያም የዛሬዋ 21❤የልቦናችን ሐሳብ ትሙላልን😢😢እናቴ አደራ❤😢
አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
🙏❤️🥰
❤❤❤❤ኣሜንንን
❤❤አሜን(3)🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ሞተዋል ስንባል በዝተን ሰፍተዋል ስንባል ሀገር ሆነን ገና ምን አይተው ይባርከናል 🙏🙏🙏እልልልልልልል
🎉🎉🎉አሜን❤❤
Tejቅቃቀፈነሰዠዟበቨተ😊😊
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እስቲ ማነው እደኔ ይህንን መዝሙር ሲሰማ እመቤቴ ካጠገቡ ያለች እሚመስለውኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
በዚሁ በርታ ልን❤🎉
HHH
እስከዛሬ የት ነበርኩ ይሄን ድንቅ መዝሙር ሳልሠማ የቀረሁት ??እፁብ ድንቅ የልቤን ህመም የሚገልፅ ዝማሬ መላእክትን ያደምሠማልን በእውነት።
ውይይይይይይጽእንዴት ደስ እንደሚል ስፈልገው ነበር አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏
እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አምላኬ ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው አምላኬ ታርኬን ለውጠው ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው ችግሬ ጭንቀኔ አንተ ታውቃለህ ድረስልኝ የተዋህዶ ልጆች ፀልይሉኝ ወለተ ኪሮስ እስከነ ቤተሰቦቼ 🙏🙏🙏🙏
እድሪስ ተባረክ እንዳንተ አይነት ጓደኞች አሉኝ ድሬዳዋ አካበቢ ስለኖርኩኝ ሁለታችንም በሚገርም ሁኔታ ነቀረ በዓልን የምናሣልፈዌ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን ጸጋው ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እልልልልልልልልልልነኳን አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ለናታችን አመታዊ በአል የድንግል ምልጃ አይለየን አሜን
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐🌼🌷🌼💐💐🌷🌱🌹🌹🌹🌳💮🌸🌼💐🌻🌺🌻💐💐🌷🌷🌸🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እውነት ነው እልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እመቤቴ ትክበር
ያመሰግኑሻል አለም ዘላለም ስምሽ ይጣፍጣል ድንግል ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም መከራና ስቃይ እድናልፍ ምልጃሽ ይጠብቀን እመቤቴ ማርያም ጭቅአማላቿ የናቁሽ ሁሉ እግርሽ ስር ይወድቃሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
እናቴ ፅዮን ማርያም አማላጀ እናቴ የአለም ቤዛ የእየሱስ ክርስቶስ እናት ሆይ ከልጅሽ ከመድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ጋር አስታርቅኝ !!
የኔ እናት እንኮን ያንቺ ሆንኩ የ መስቀል ስር ትርፌ❤❤❤❤
እግዜር ያክብርልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የልባችንን ነው የዘመርከው ድንግል ማርያም ትስጥልን🙏🙏😍😍
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💐🙏💐🙏💐🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን 💚💛❤
ክርስትያን ያርከኝ አምላክየድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
አሜን❤❤
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የእመቤቴ ወዳጆች እንኳን አደረሳቹ
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን
እንኳን አደረሰን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም አመታዊ በአል አሜን አሜን አሜን
Enqn abro adresen
Amenamenamen ❤❤❤
ዘማሪውን ድንግል ትጠብቅልን💚💛❤️
🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞እልል እእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልል😍ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ኣሜን 💖💖💖
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን ይባርክልን
ሰምሸይጣፍጣልድግልማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን ፫ዝማሬመልክትያስማልን
ናርድየ የኔ ወርቅ መድኀኒዓለም በቤቱ ያሳድግልን ያሳድግልን እመብርሀን ትጠብቅልን በክብር በሞገሰ እድግ በይለኚ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ⛪✝️🙏
አሜን አሜን አሜን ellllllllllll elllllllllllllll አልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏🌻👏🌻👏🌻👏🌻ዘማረ ማለክተ ያስማለን
እልልልልልል 🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላአክት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ♥️♥️♥️♥️
እልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤
ክብርህ ከፍከፍ ይበል የወላዲት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስንቱን እንዳልፍ እረዳሽኝ ድንግል ማርያም
አሜን አሜን አሜን እናታቺን ቅድሰት ደግል ማርያም ሁለየም ተመሰገኒ 🤲💐
ስወደው ይሄን መዝሙር
Amen Amen Amen kalhwet yesmalna yehwatna
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እመቤቴ ማርያም ለኔ ልዩ ነሸ ድንግል ማርያም ስለቴን ይዠ ለመምጣት አብቂን ልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ተስፋ እየሩስ አሌምን ያውርስል
ፀጋውን ያብዛልህ ውንደማችን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እመቤቴ ማረያም የጌታዬ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በእንባ የማዳምጠው መዝሙር ነው ። ማርያምን
እመቤታችን በረከቱን ታብዛልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን
አሜንንን እልልልልልልልል እንኳን አደረሳቹ የእመቤቴ ወዳጆች!!!!!
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወድማችን እልልልልልልልልልልል
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
🌾🌾🌾🌾🌷🌷🌷🌹🌹
🌾🌾🌷🌷 *አንቲ ዘበ አማን*🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አንቲ ዘበ አማን /2/
እረከብኪ ፀጋ ክብር ድንግል
ያቢከብራ ለማርያም
አዝ ..............
ለጊሸን ተራራ ~~ ዘበ አማን
በክብር ተቀምጠሻን ~~~~
ታላቁን በረከት ~~~~
እጅሽ ጠብቀሻን ~~~~~
ታላቁን በረከት ~~~~~
እሰግድልሻለሁ ~~~~
በፀጋ ስግዴት ~~~~
እመቤቴ ማርያም ~~~~
የጌታዬ እናት ~~~~
ረከብኪ ፀጋ ክብረ ድንግል ያቢ ከብራ ለማርያም
አዝ..............
ልሂድ አድባርስር ~~~~ ዘበ አማን
ወዴጊሸን አልባ ~~~
እድርጊኝ እንዴህፃ ~~~
ወዴቤትሽ ልግባ ~~~~
ልረፍ በመስቀሉ ~~~~
እዴጅሽ መጥቸ ~~~~
ያለንን ጫጫታ ~~~~
ሁሉንም ረስቸ ~~~~
እረከብኪ ፀጋ ክብረ ድንግል ያቢ ከብራ ለማርያም
አዝ ..................
እሩቅ ነው መንገዴ ~~~ዘበ አማን
እቱ ነው ዳገቱ ~~~~
ንገሪው ለልጅሽ ~~~~
እሱ ነው ጉልበቱ ~~~~
ሳረግፍ እንዴ አበባ ~~~~
ሳልመጣ ባልጋዬ ~~~~
ህይወቴን አዴራ ~~~~
ነፍስና ስጋዬ ~~~~
እረከብኪ ፀጋ ክብረ ድንግል ያቢ ከብራ ለማርያም
አዝ .............
ያመሰግኑሻን ~~~~ ዘበ አማን
አለም ዘላለም ~~~~
ስምሽ ይጣፍጣን ~~~~
ድንግል ማርያም ~~~~
የተሠጠሽ ፀጋ ~~~~
ያንቺ አማላጅነት ~~~~
በልጆጅሽ ይብዛ ~~~~
እድሜና በረከት ~~~~
እረከብኪ ፀጋ ክብረ ድንግል ያቢከብራ ለማርያም //2
*ዘማሪ ዳቄን ሮቤል ማቲያስ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነውን ያርዝምልን*👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🥰🥰🥰💐💐💐🌹🌹🌹❤️❤️❤️👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልን 👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል
Le Egziabeher Yemayechal Men Ale hulem Temesgen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ዘማሬ መላክትን ያሰማለን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏💐💐🌷🌷🌷💗💞💞💞🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልእከት ያስማልን ።
እእእእእእእእእእእ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እመቤቴ ለኔ ግን መቼ ነው የምትፈቅጂልኝ ✟✟😭😭😭ለኔም ፍቀጂልኝና በምህረትሽ ልባረክ እናቴ ተለመኝኝ
😭😭Enenem Enate🙏🏽
በጣም ምወደው መዝሙር በጣም ደስ ብሎኛል በትወቱ አሜን አሜን
እናት ማርያም የነገረጉሽ አደራሽን😢😢❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ለወንድማች በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemalen Elelelelelelelelelele
ተመስገን ይህንን መዝሙር ላሰማን አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን እልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከልህ
እግዚአብሔር ይስጥልን
ዝማሪ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤
Be uwenet Zemare melakten yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤Be DENGEL Amarre heywete
zimare melakin yasemalin amen amen amen
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን💐💐
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን
አንቲ ዘበአማን ረከብኪ ፀጋ ግብረ ድንግል እልልልል
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ❤🙏
ድስ ሲለኝ ይሄ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜን
አሜን፫?ዝማሬመሊእክትያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
የጌታየ እናት ተመስገኝልኝ እናትየ
በጣም ጥሩ ሥራ ነው
ዝማሬ መላእክት ያሰማል
🇪🇹♥️🇪🇹♥️♥️♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹
አሜን🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏
እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልዝማሬ መላክያስማልኝ ወንድማችን አሜንአሜንአሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ለወንድማችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ድንግል ማርያም ትስጥክ
ማርያም አደራሽን ልጅሽን ለምኝልኝ የልቤን ታውቂያለሽ 😢
Betam Des yemil mezmur now God bless you
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💚💚💚❤❤❤👏
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህንመዝሙርስሰማራሴንመቆጣጠርአቃተኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
zemare melaket yasemalen
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen kale hiwetn yasemaln🙏