ህልማችሁን ለማን ትሸጡታላችሁ? || ለጎጆዬ አዲስ የቤተሰብ ፕሮግራም || ሚንበር ቲቪ ሁለንተናዊ ከፍታ ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 144

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 ปีที่แล้ว +6

    በዚህ ፕሮግራም የወደፊት የትዳር እቅዱን ፕላኑንና ምርጫውን በደብ የተማረበት ማነው? እኔ ወላሂ በጣም ለትዳር ያለኝ ቫሊው በጣም እየጨመረና በእቀት የታነፀ እደሆነ ይሰማኛል አላህ መልካም ትዳር ሰቶ ለዚህ እምነት የተሻለ አሻራ የምንጥል ያድርገን።❤❤❤ ወድሞቻችንነ ግን እያየሁ አደለም ኮሜትላይኳ አየ ቲክቶክ ወስዷቸው ቀረ

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 ปีที่แล้ว +7

    በርቱ ማሻ አላህ እርግጠኛነኝ በዙ ትምህርትአገኛልሁ በይ አሰባልሁ

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ ปีที่แล้ว +7

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ሁለታችሁንም እማስታውሳችሁ በአፍሪካ ቲቪ በይቱና በይቱን ሰኢድ ሰለተርቢያና ትዳር ይሄ ፕሮግራምም የሱ አካል ይመስለኛን ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @መዲናኡመር
    @መዲናኡመር ปีที่แล้ว +5

    ማሻእሏህ ደስ እሚል ፕሮግራም ነው።የብዙ ቤት ያለ ጥያቄ ነው አላህ ይጨምርላችሁ።

  • @robeltesfaye7760
    @robeltesfaye7760 ปีที่แล้ว +6

    Masha Allah, keep it up brothers and It will be very nice If you guys able to upload it by it's parts like part 1, 2, 3 etc so we can see them by following parts that we didn't see. Thanks!

  • @kedijaabdulmalik2303
    @kedijaabdulmalik2303 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይር 🙏 ረጅም ሀያት ለሁላችሁም 🤲 እኛንም በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን።

  • @maryem9100
    @maryem9100 ปีที่แล้ว +5

    እኳን ደህና መጣቸሁ በጉጉት ስተብቀወ ነበር የሳመቱ ጣፋጭ ጵሮግራም ነበር ጀዛኩምሏህከየር

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye 9 หลายเดือนก่อน

    መሻ አለሀ ኡሱታዚ ጡሩ ሚክር ወላሂ አንድ ገደኛዬ በጊልፂ ሀይለኛ ነኚ ፌረፌሬ በደንብ ቢለ ስቲለዉ ታገብተወል ኡኮ በሀላል ሚን ቢለት ጡሩ ነዉ ኡሱወ ገጋቢቻ በፈት ሀረም ሰለሆነ አታወረም መጀመረ ጨዋ ነበርሽ አሁን ያበላጊሽ ነዉ እኔ ሞወሆደዉ አይነፈር ሴት ሁኚ አለት በስሜት ዙሩወ ለንዶች ሚከረቻዉ 😃 ጀዛአለሀ ከይረን

  • @hafizah8495
    @hafizah8495 ปีที่แล้ว +3

    በመጀመሪያ አላህ በሰላም አቆይቶ ስላገናኘን አልሀምዱሊላህ በጉጉት ስንጠብቃችሁ ነበር

  • @AsAs-cq9bk
    @AsAs-cq9bk ปีที่แล้ว +3

    አሠለሞለይኩም ወራሕመቲላሕ ወበረካቱ ሽኩረን ለምትሠጡን ትምሕርት ፈልጎመገባት የተነሣው ሐሣብ እኔንገጥሞኝሉ ድናለውያግዘኝል ብየ የጠበኩት ከምጠብቀው በታች ሆኖነውያገኘሑ ያው በትግሥት አየኖርኩነው ከዝሕትምሕርትምብዙእጠቀማለሑ

  • @EmuAbuki123
    @EmuAbuki123 ปีที่แล้ว +25

    የተበላሸውን ትዳር እንደት እንከመው😢😢😢😢 ቀዷና ቀድር ከማይሆን ሰው ጋ መጋባት ፍፁም ሌላ ባህሪ አኽላቅ የሆነ የትዳር አጋር ጋር እንደት እናርገው እንፍታ ወይስ እቀጥል😢

    • @lblb4521
      @lblb4521 ปีที่แล้ว

      አላህ ያስተካክልልን የሁላችንም

    • @EmuAmar3522
      @EmuAmar3522 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢እፍ እኔስ ደከመኝ አላህ የተሻለውን ይሻለን😢😢😢

    • @neimaali7797
      @neimaali7797 ปีที่แล้ว +3

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @tirsaymohamed3261
      @tirsaymohamed3261 ปีที่แล้ว

      ወላሂ።በጣም ከባድ ጥያቄዬ ነው።

    • @EmuAmar3522
      @EmuAmar3522 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው😥😥😥😥እኔማ የሰው ኒካህ ይዤ ተቀምጫለሁ እሱም ፍታኝ ብለው እን አለኝ 😥😥😥😥

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
    እድሜና ጤና እኳን ደህና መጣችሁልን❤❤❤❤

  • @SamiSami-zl7ij
    @SamiSami-zl7ij ปีที่แล้ว +1

    አላህ ረጅ እድሜ ከኢማን ጋር ይስጣቹ

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አስተማሪ ፕሮግራም ጀዛኩሙላህ ኸይር አንድ አስተያየት አለ ፕሮግራሙ ተከታታይ ነውና ከመጀመሪያው ላልተከታተለው ደግመን ማዳመጥ ብንፈፋግ በየሳምንቱ ክፍል 1/2------ እያለ ቢቀመጥልን በተረፈ በርቱልን አሁን ላይ መነሳት ያለበት ኢሹ ነው

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ መሸ አለህ ጄዘ ኩሙለህ ከይር ምበሮች አለህ ይጠብቀቹ እኘ በሰመነው ተጠቀሚ የድርገን የረብ ልብ የለው ልብ ይበሎል በጠም ጠቀሚ ትምህርት ነው ሹክረን❤❤❤❤❤❤

  • @aas5438
    @aas5438 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላሕ በርቱ ቤሠቦ እኛም በሠማነው እምንጠቀም አላሕ ያርገን

  • @umuimranasya2018
    @umuimranasya2018 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበራካቱህ ማሽአላህ ጥሩ ፕሮግራም ግን የፈጠረንን አላህን ትእዛዝ የናቀ እና አንድም ቀን የሩሱልን መልእክት ያላነበበ ወይም የናቀ ስብስብ መጀመሪያ አላህን እንፍራ ሴቶች ቤታችሁ ሒጃባችሁ ነው ለአላህ ብላችሁ ተሰተሩ መምህራንም ከማስተማራችሁ በፊት ክፍተቶችን አስተካክሉ አላሁዓለም።

  • @zinetmohammed4454
    @zinetmohammed4454 ปีที่แล้ว

    Jezakila keyer betam astermari program new bezihu ketelu gen kedemeteketelun betaskemtulen part 1,2,3 eyalachu lemeketalel yamechal, ustaz begel councel yemiyaregebeten aderasha betenegrun allah yeredachu.

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 ปีที่แล้ว +4

    ክፍል አንድ ሁለት እያላችሁ ብትለዩት ለተመልካች ቀላል ይሆናል ጀዛኩሙላህ

  • @امينهامام-د8ل
    @امينهامام-د8ل ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ግን ዛሬ የለምሳ ማክሰኞ አይደልዴ ፕሮግራሙ አፍጥጨ እየጠበኩ ነበር

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 ปีที่แล้ว +2

    ቀጥሉበት ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱልን

  • @fetyaabdulwehab5739
    @fetyaabdulwehab5739 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ይሄ ፕሮግራም ተመችቶኛል ነገር ግን በሳምንቱ ፕሮግራም ላይ ሃሳቤን አስቀምጬ ነበር ኡስታዝ እዲመልሱልኝ ? አሁንም እጠበቃለሁ ያለ ፍች አስር አመቴ ነዉ ተለያይተን ያለነዉ በማሃል አድ ልጅ አለን ችግራችን ያለመግባባት ነዉ የሃሳብ ተቀራኒ

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع ปีที่แล้ว +2

    ማሻአ አሏህ ለምታደርጉለት ነገር ሁሉ ጀዛኩሙሏህ።ላኪን ፈልጎ መግባት ለተባለዉ ሀሳብ ለዚህ ትዉልድ ወንዶች የሚሆን ነገር አይደለም ።ምክንያቱም ሴት ልጅ እንኳን ጠይቃቸዉ ይቅርና ስንት ለፍተው አግብተዉ እንኳ የሴትን ልክ ዋጋና ክብር እየገባቸዉ አይደለም።ስለዚህ ሴቶችዬ አርፋችሁ ተቀመጡ አሏህ ለእናንተ ያለዉን ራሱ ያመጣዋል።ካልመጣም ደግሞ ያለ ትዳር መኖር ይቻላል ወላጆቻችሁን እየኻደማችሁ ከጌታችሁ ጋ ተገናኙ።
    እንጅ ወንድን ልጅ ጠይቄ ባገባ የሚለዉ መቸም የሚሆን ጉዳይ አይደለም

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 ปีที่แล้ว +1

      ያሳዝናል ያለንበት ሁኔታ እንደ ሙሰሊም ትልቅ የህይወት አርአያ አሰሸረፍል ኸልቅን አላህ ሰጥቶን በፈረንጅ እንቶ ፈንቶ ትዳራችን አደጋ ላይ መዉደቁ ያሳዘዝናል 😢። እኔ ሳገባ 21 አመቴ ነበር ያዲሰ አበባ ልጅ ነኝ ከባለቤቴ ጋር ሰተዋወቅ with in 3 weeks ነዉ ያገባሁት 13 አመት አለፈኝ 3 ወንዶችና 1 ቆነወጅዬ ሴት ልጅ እናት ነኝ ትዳር ሁሌም አልጋ ባልጋ አይደለም ዲንም ላይ በመሀል ድክመት አለ ግን ሁሉን ነገር ተቻችለን ለአላህ ብለን መኖር ነዉ። ሴት ልጅ የባሏን ሀቅ በመጠበቋ ብቻ ዲኗን ከጠበቀች በፈለገችዉ ጀነት በር ግቢ ትባላለች የሚለዉን ሀዲሰ ሳሰብ ተሰፍ አደርጋለዉ።

    • @محمد-ل8ح9ع
      @محمد-ل8ح9ع ปีที่แล้ว

      @@reyuyenu340
      ሲመስለኝ ሁላችነም የየራሳችነን ሀሳብ ብቻ እያወራን እንደሆን ነዉ።
      ቴክስቱ የሚለዉ ሴት ልጅ ወንዶችን አግባኝ ብላ አትጠይቅ እንጅ ነብዩን አንከተል የሚል የለዉም። ኧረ ተዉ ማንበብና መረዳትን እናስቀድም ያጀማዓ!?
      ታዳ አንች ባልሽን አግባኝ ብለሽ ነበር እንዴ ያገባሽዉ !?

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 ปีที่แล้ว

      @@محمد-ل8ح9ع ኸድጃ ነብያችንን አግባኝ ብላ አልጠየቀችዉም እንዴ????

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 ปีที่แล้ว

      @@محمد-ل8ح9ع አትቆጡ ተረጋጉ ትዳርን እንዳንፈራ አላህን ተማምነን እንድንዘወጅ ማግባባቴ ነበር በኔ ቤት😳🥲

    • @محمد-ل8ح9ع
      @محمد-ل8ح9ع ปีที่แล้ว

      @@reyuyenu340
      አዎ አልጠየቀችም

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራሙ አሪፍ ወንድ እና ሴት ባይቅላቀል ባለፈው ኡሰታዝ አቡኬ በተናገረው ሰለ ሰርግ ልቤ ተሰረ

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    2014 Eidul adaha Gojjam and Gonder laftis dukkanaa tried 2015 see your dreams

  • @HayatAbdella-hz2ih
    @HayatAbdella-hz2ih ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ በርቱ አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @hananahmed1434
    @hananahmed1434 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah may Allah bless u ustaz. Extremely important topics and outstanding views 👏👍
    Keep up the good work minber tv 👍

  • @neimaali7797
    @neimaali7797 ปีที่แล้ว +4

    እረ እሩቅ ሳይከድ እኛው አለን ስደት ተቀምጠን ልጀ መባል እኳን የናፍቀን መች ይሆን ኡሚ ተብየ የምኖረው ኢላሂ 💔

    • @ahemdemuhammed7206
      @ahemdemuhammed7206 ปีที่แล้ว +1

      🙋🙋

    • @hawulethawulet-oh9tu
      @hawulethawulet-oh9tu 8 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እኔም እንደጓደኞቸ አገር ሄጀ መውለድ ናፍቆኛል

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ ปีที่แล้ว +3

    አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @abdiadem7966
    @abdiadem7966 ปีที่แล้ว +3

    እኛምንኖው ሌላጋ የትዳር ትርጉም አልተገናኘንም ምርጥ ውብ ባህር ነው

  • @MdEt-c6i
    @MdEt-c6i ปีที่แล้ว

    ማሻ ደስ የሚል ፕርግራም ነው ግን አንደንዴ አድማጭ ቢተሳትፉን ጥያቄዎች አሉን ??

  • @zenulabidin2869
    @zenulabidin2869 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ከይር በጣም አስፈላጊ ፕሮግራም ነው

  • @kedijafedlu2286
    @kedijafedlu2286 ปีที่แล้ว

    The content is very broad inorder to keep track pleas first clearly set the discussion title and all the quetioners should ask quetion only related to the topic and its better to start with discussion and continue to Q&A sessions. Its very informative and neccessary issue.

  • @HawaEbrahim-h6f
    @HawaEbrahim-h6f ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ሀሳብ እያነሳችሁ ነው ቀጥሉበት

  • @eshetieabdie714
    @eshetieabdie714 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @mekiyakamel7587
    @mekiyakamel7587 ปีที่แล้ว +1

    አረ ኡስታዝ 😂😂😂 ፈታ እያረክን ነው የምተስተምረን ፀጉሬን ዘሬ ነው የተሰረሁት 😊

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 8 หลายเดือนก่อน

    جزاكم الله خير خير الجزاء وبارك لله فيكوم أدرس حلو مره👍👍👍

  • @RozaHussen-gd3wh
    @RozaHussen-gd3wh ปีที่แล้ว

    እጅግ እጅግ ጠቃሚ ነው የዛሬው በተለይ

  • @ErahmaAhmed
    @ErahmaAhmed 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስተዝእኔመቅረብእፈልጋለሁ❤❤

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 ปีที่แล้ว

    Masha Allah ጃዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ

  • @totyotainnova2067
    @totyotainnova2067 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አላይኩም ወረህመቱሏህ ወባረካቱሁ በስዳት የሚገኝ እህታቹ የጎጆዬ ፖሮግራም ከሚከተታሉት ነኝ የኔ ጥያቄ
    ልጆቻችን ለቤታ ሰብ ለዘመድ ትተነቻዉ ዉዳ ስዳት እንሄደልን
    ጥሩ አማለከከት ይለቻዉም ይህ ከምን የመነጭ ነዉ እንዴት ነዉ መስተከከል የምንችለዉ

  • @kedijayousuf787
    @kedijayousuf787 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ በጣም ደስ ይላል

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 ปีที่แล้ว

    ምንም ይሁን ምን ብቻ አቂዳዉ ጥሩ ሶላቱን በትክክል የሚሰግዲ ይሁን እንጂ በሌላዉ ተቻችለን እንኖር ነበር አልላህ በወፈቀን

  • @jamilajamila1544
    @jamilajamila1544 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛክሙሏህ ከይራት

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙ አላህ ኸይር በርቱ አላህ ያግዛችሁ

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว +1

    Galatoomaa ni jira jkl aswrwb Hawaasaa gurriis Eegumsaa

  • @semerakamal9876
    @semerakamal9876 ปีที่แล้ว

    ወይም የምክር አገልግሎት ካለ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    ❤❤Seeraafi Heeraanis wal'ansaa wal dhageeffachuun riqicha barnootaa namatti yoo fagaatee Eegumsaa bishaanirraattis yaaduu

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @እሙከድር
    @እሙከድር ปีที่แล้ว

    አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን❤

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 ปีที่แล้ว

    መውለድ አያጃጅም አጀኢብ ነው እውነት ነው ብቻዬን ሳልሰራ ይደክመኛል ልጆች ጋ ስውል እነቃለሁ

  • @NuriyaNuriya-r2s
    @NuriyaNuriya-r2s ปีที่แล้ว

    የመጀምሪያ ባሌ ጋር ባለመግባባት ተለያየን ሁለተኛ ባሌ ጋር በህልሜ አይቸው ነው ወደድድኩት ግን እህቶቸ ሙሉ ባል የለም ሶብር ብቻ ነው የሚያስፈልገውም እጅ መቸም ሙሉ ትዳር የለም

    • @munamuhammad1975
      @munamuhammad1975 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል የሰዉ ልጂ ሁሉም ጎዶሎ አለዉ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም

  • @jemilamohammed4833
    @jemilamohammed4833 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 ปีที่แล้ว

    ❤💐💐💐💐ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤ማአሻአላህ ጀኧዛኩምአላህ ኸይር

  • @Hashimdelil
    @Hashimdelil ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ተከታታይ ሲልሲላ ነው ። 👌

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    ❤❤waraannis we organized ida'amuun Eegumsaa qofatu mirga ykn Dubbifnee nyaataanis duula beeknee Tplf ardaa marii Halkaniis Bukhari bultiinis fagaatee

  • @kifayaseid8725
    @kifayaseid8725 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ
    ፕሮግራሙን ለመከታተል እንዲመች ክፍል ቢጻፍበት። ስንተኛው ፕሮግራም እንደሆነ ለማለት ነው።

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 ปีที่แล้ว +2

    ውዶች እንኳን ደህና ቆያችሁ

  • @hayatvf3493
    @hayatvf3493 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤QALBIINIS SAID BULTIINIS WARAANAAF GURRUMA/RIQICHA WAWRWBJKL BAKKUMA JIRTUUTI WAL'ANSAA JECHAMA USTAZRAAYYAA ABBAA MACCAA ASWRWB YENEMENGED EEGUMSAA

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጥሩ ፕሮግራም

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤Oromia Dorgaa dorgee iccittii Beekumsa barnootaa aswrwb dubarttoonnii 😊

  • @aumkhaledk2818
    @aumkhaledk2818 ปีที่แล้ว

    አሰ ወ ወ እንዲት ናችሁ ሰላአም ሁኑልን ኦለማወች ሁሉ ወላሂ ሀቂቃ ነው የምትሉት ሁሉ

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እናትም ቦታ አላት ሚስትም የራሳ ቦታ አላት

  • @bintsalim-ch9zk
    @bintsalim-ch9zk ปีที่แล้ว

    ሰዓቱ አንሶአል

  • @konjit9463
    @konjit9463 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን

  • @መዲናበልሎያራሱልወጂ
    @መዲናበልሎያራሱልወጂ ปีที่แล้ว

    አላህ ይጣብቃቹ ሹኩራን❤❤❤❤

  • @muktar1000
    @muktar1000 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም አርፍ ነው

  • @MedinaAli-j9r
    @MedinaAli-j9r ปีที่แล้ว

    አልሀምድሊላህ አላህ ያቆያቹ

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤Congratulation Nashidaa Muslim usta Muhammad Awwal....Aswrwb Eegumsaa Eegumsaa garaa dubarttoonnii ifaaScience/Qur'an dhiirri karatti kufee warri Tplfvkaraa Hello DrDebratsiyon answer

  • @foziamohammed8682
    @foziamohammed8682 ปีที่แล้ว

    Masha Allah ...keep it up

  • @susuAhmed740
    @susuAhmed740 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩም አሏህ

  • @ayishaahmed2521
    @ayishaahmed2521 ปีที่แล้ว

    ህልሜን ለማስፈታት የሱፍጋ የሄድኩት
    በህልሜ መሆኑን ሲነጋ አወኩት

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    ❤❤ Amantiidha Minber launched hawaasaa gurriis Eegumsaa qaaliidha Bultiinis dorgomuun Eegumsaa Eegumsaa dhorkii Eegumsaa qofaa

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว

    እኳንደህና መጣችሁልን እንቁወቻችን

  • @alahh.ytbkehisilo3459
    @alahh.ytbkehisilo3459 ปีที่แล้ว

    Msalaiii brtoo koojjo eleme ne kobete❤

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ጀዛ ኸአላህ ከይር

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤Beekumsii aswrwb laftis Riqicha diinaa siyaasni Beekumsii Eegumsaa Eegumsaa kufee Amara region gurriis beekuu Gojjam dhageeffatu I am sorry Eegumsaa

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 ปีที่แล้ว

    Jazakalahyer

  • @aminaAmina-gg1rd
    @aminaAmina-gg1rd ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @nuriyaahmedin4218
    @nuriyaahmedin4218 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያቆያቹ ያረብ

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 ปีที่แล้ว

    አጂብ ምረጥ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤as wrwrwb yaada mo'ataan DrAbiyyii Ahmed Dubbisi injifannoo arda marii Bultiinis qaaliidha Mootummaan ni eegaa

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤Du'aayii aswrwb laftis Nsgeenyaa sawsaw Maashaa'Allah Risqiin aswrwb Nageenyaa sawsaw DNA Qabeenyaa fayyaan aswrwb dhibeen

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema7476 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላህኸይርበርቱ

  • @khadijamohamed8695
    @khadijamohamed8695 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ❤❤❤❤🌹

  • @meftuhibrahim7952
    @meftuhibrahim7952 ปีที่แล้ว +1

    🙏👏💯❤️👍🎉bravo member tv

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    Bismillah/Alhamdulillah beekaa maalif Eegumsaa aswrwb lafa beeknee waraanaa hin arginee hiyyummaa China biraadeemnee arginee/ergin jechama mallaszenawii

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 ปีที่แล้ว

    አረ አሳከኘ የምን መጃጀት😅😅😅😅😅😅

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    ❤❤waraannis we organized ida'amuun Eegumsaa qofatu mirga ykn Dubbifnee nyaataanis duula beeknee Tplf ardaa marii Halkaniis Bukhari bultiinis fagaatee ❤❤sawsawsaw gurriis Eegumsaa riqicha Ramadaan Ramadaan aswrwb Chalk

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ida'amuun Yaannis waraanaa qabeenyaa wal'ansaa Bultiinis M/M DrAbiyyii Ahmed Dubbisi Dubbisi hirribaa ifaaScience ❤❤❤

  • @saada9120
    @saada9120 ปีที่แล้ว

    Shukerane lekume

  • @soajkj5710
    @soajkj5710 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም እኔ ግራ ገብቶኝ ነው ያለሁት ሰው ሃገር ነው ያለሁት 4 ልጆች ወልጃለው ከዛሬ ነገ ይስተካከላል ብይ ስታገል ነበር ለዲኑ ደንታ የለውምመለያየትን እፈልግና በስው ሀገር ልጆቼን እንዴት ለብቻዬን ላሳድግ ምን ይሻለኝ?

    • @Zzzzzzzzz525
      @Zzzzzzzzz525 ปีที่แล้ว +1

      ፍች መፍትሄ አይደለም። የሠው ልጅ ይህን አድርግ መባልን (ትዕዛዝን) አይወድም። just ሌላ ዘዴ ተጠቀሚ። መልካም በመሆን፣ የኢስላምን ውበት በማሳየት ለመለወጥ ሞከሪ። more ግን ዱአ አድርጊ🤲

    • @semiramuhammed8189
      @semiramuhammed8189 ปีที่แล้ว

      Allah yastekaklelesh ayzosh abshere bezu sew bet yale new hulunem allah yasrekakel

  • @RozaTechane
    @RozaTechane ปีที่แล้ว

    MASHA ALLAH

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤gurriis aswrwb dhibeenis fires competition har'as Hello protectect BiranuuNagga

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل ปีที่แล้ว

    አህለን ነወርቱና

  • @yakutahmed526
    @yakutahmed526 ปีที่แล้ว

    Mashallahhh maksegnon asnafekachun eko

  • @yotbe8293
    @yotbe8293 ปีที่แล้ว

    አስላምአሊኩም