ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በርቱ ሚንበሮች በሙዚቃ በየዲራማው በየ ብራኩ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እያሉ ጥሩ ትምርህት ሲለቀቅ መንቀፍ መተቸት መሣደብ ካልፈለጋችሁ አትስሙ አዳንዶቹኮ ስብሃነ አላህ የጀነት ትኬት የተሰጣቸው ይመስላሉ የራሳቸው መጥፎ ስራ ምንም መሥሎ አይታያቸውም ትንሽ ቁረአንና ሀድስ ቀርታለች መሰል እሰው አናት ለቆም ተጠራራለት ኡስታዝ ነው ሸህ ነው ትችት በያገኘችበት አላህ ሂዲያ ይስጠን
ሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያጀማአ
ማሻአላህ ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት በነገራችን ላይ ከታዳሚያን ያላገቡትን ወጣቶች ዙሪያ ጥምጥም ከሚሄዱ እዛው ለምን አታስተዋውቋቸውም ማን ያውቃል አላህ ሊወፍቃቸው ይችላል
🤣🤣🤣🤣
That's ma idea
የሰሞኑ ሚደያ መነጋገር ያርጉት ሚበርን ነው የራሳቸው ጉዳይ የፍለገ ይስማ ያልፍለገ ዝም ይበል ላላህ ብለህ ወርውርው የሚያነሳው አይጠፍም ነው ነገሩ ማሜ ቀጥሉበት መሸአላህ ኡስታዝ
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ሰዎችን የሚቀይር ፕሮግራም እዴሚሆን አልጠራጠርም ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
አርባ፣እሽሪንሳአ፣በጀዋል፣፣ምንጀናጀን፣፣እረሰተን፣በኮሜት፣ሙጠዋ፣መሆን፣ጥር፣አይደለም፣ሆላችንም፣ምንሰራው፣ስራ፣አላህ፣ቢያጋልጥብን፣በድንጋጤ፣0😢ባደባባይ፣ልብሳች፣ጥለን፣እንዞር፣ነብር፣፣አላህ፣ይዘንልን፣
ትክክል
አረ አልሰማሸም የዳእዋ ፕሮግራም ላይ ወንዲና ሴት ሁኖ በሚዲያ ትዳር ፈለጋ እረካአቴን ሰግዴሸ ዱአ ማረግ ነወ በሚዲያ ሴት መሆን የለበትም ባል መች ጠፋና ነወ እዚህ የሚጃጃሉት ፈሳዲ እያሰፉፍ ከአዲጃ ጋር ዴሞ እራሳችንን ልናወዳዲር ነውንዴ እሰኪ እው ሴትና ወንዲ ባንዲ ለምን ሁነወ ከመጋረጃ ጄርባኳን ለምን አይሆንም ዴሞም አሉ ምርጥ ሴቶች ሀጂ ነብይ የማያወሩ አንች ካወራሸ አላቅም ለምን ሴት ጠዬቀችኮ አይዴለም ችግሩ በሶሻል ሚዲያ ነወ ወታ የምትፈልገወ
@@dohadoha8116 👈👈❤🌹🌹
ትዳር ከአላህ ነው አላህ ሱብሀነ ወተአላ የፃፈው በየትም ይሁን ብየትእሱ ላንቺም ላንተም ትዳር የሚስጠው አላህስብሀነ ወተአላነው ዋናወዱአነው
አህለን ይሄ ፕሮግራም ሱስ ሁነበኝ 😍😍
እር ተው ግን በአላህ ለሚሰቃየው ህዝብ ድምፅ ሁኑ ወቅታውይ ሁኔታ አስቡ ያርቢ ድሀ ተበደለ ፍርድ ለጓደለ ብሎ የሚጮህ አንድ የሀይማኖት አባት እንዴት ይጥፍ እር ተው በአላህ እናተ ስትጎዱ ድሀው ይጮሀል ለናተ ድሀ ሲበደል እናተ ዝምምም ያአላህ በሀገራችን ያለውን ሁኔታ አባካችሁ ከተበዳይ ጎን ቁሙና ታሪክ ስሩ ይህ ቀን ያልፍል ስራችሁ ለህዝብ የሚቀር ታሪክ ስሩ ሰው በሀገሩ ሰርቶ ለፍቶ የሰራው ቤት በማንነት ምክኒያት ይፍርሳል መስጊዶች ፍርሰው ዝም አላችሁ እርባካችሁ ወቃታውይ ሁኔታ አንዳንድ ግዜ አቅርቡ ያርብ ሰላም አምጣልን ለሀገራችን ያርብ
ጥቆማ ይኸው እኔ አውሮፖ ነው ምኖረው አበሻ ሴት ማግኘት ሜርኩሪ የመቆፈር ያህል ነውታዳ እኔ በርቀት የተዋወቋት ሴት ላገባ አላህ ካለ እጫፍ ደረስን አላህ መጨረሻው እንዲያሳምርልን ዱአ አድጉልን ኡስታዝ ያነሳው የሶሻል ሜዲያ ፕላት ፎርም ለኛ አንድ አማራጫ ነው ልክ ነህ
ሜርኩሪ የመቆፈር ያሕል 😂😂 አላሕ ያሳካላችሑ ያማረና የሰመረ ትዳር ያድርግላችሑ ።
Abeshir
ሜርኩሪ ወድጄዋለዉ
እደው ሚበሮች የሙስሊሙ ኡማ ረተው ግን እደው የሚቀድመውን ብታሥቀድሙ ማለቴ በየቦታው ሙስሊሞች ይጨፈጨፋሉ ይገደላሉ ብዙወቹ ደግሞ በበሽታ ይሰቃያሉ ጠያቂ ሰው የሌላቸው ምንአለ ለነዛ ድምጽ ብትሆኑ በርግጥ በናተ ሚድያ እደዚህ ያለነገር አይመቻችሁም አቃለሁ አላህ ስትሞልቶት ትዳር ማገናኛ እያላችሁ ሀገሩ ሙስሊሙ ኡማ እደኒተ ሰላም መሥሏችሁ ከሆነ ተሣሥታችኋል😢
እረ የአላህ ኮሜንትች አትሳደቡ የሙስሊም ማማሩ ምላሱ መስተካከሉ ነው!!! የትዳር ፍለጋ/ምርጫ ነውደ የፕሮግራሙ ርዕስ /የታዳምዎች ሀሳብ እስኪ ከመስማታችሁ በፊት በደንብ አጢኖ መስማትን ሳይህን ማድመጥን አስቀድሙ ነው።
አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱልን ነገር ግን የቴሌግራም ቻናሉን አድሚኖችና መሪ ነን ባዮችን በመጀመሪያ ብትድሯቸው ወይም ባለትዳር የሆኑትን ብታረጉዋቸው መልካም ነው
ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱልን
እዚ ፕሮግራም ላይ የምትታደሙ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እስኪ አበረታቱኝ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ የተተኪው ዳኢ ኡስታዝ ሙሃመድ ያቆትን ሲራ የሚለውን ፕሮግራሙን ተከታተሉ ስለ ተወዳጁ ነቢ ሙሃመድ (ሰ.አ.ወ) ጣፋጭ የሂወት ታሪክ ምስል ከሳች በሆነ መልኩ. ..
እሽ አችም ደምሪኝ
እሺ
በርቱ እንዳይቋረጥ ብዙ ሰወችን ይቀይራል
ትዳር በቤተሰብ ወወይም በዘመድ ነው የተሻለው
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ፖሮግራም ነው በርቱ
ያአሏህ እኮን በሚድያ ይቅርና እነ አባቴ ፊት አግቢ ሲሉኝ አፋራለሁ ያከሪም ሠትረኝ መዳሜ ደህናባል ይስጥሽ ሰርግሽን የማይ ያድርገኝ ስትለኝ ጩሂ አሚን ለማለት በጣምነዉ የምፈራዉ
አላህ ይሰጥሸ ሀቢብቲ ወላሂ በሚዲያ ይዴብራል ለሴት
@@dohadoha8116 አሏሁመ አሚን
እኔ ጋ ብናወራና ብንጋባ ?
@@jumo1842 እርፋ
@@jumo1842 ሱበሀነወተአላ ረሂሚቱን ይወፋቅህ
ጀዛ ክላ ዃይርን ኢስታዝ ጥሩ ትምህርት ነው አላህ ብሰማነው የምንጥቅመ ያድርግን ያርብ ለሁላችንም ጥሩ ትዳር ይሰጥን
አሰላም ውአለይኩም ወረህመቱላህ ጡሩ ትምህርት ነው❤❤ በርቱ
# በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ጀዛኩምአሏህ
ወላሂ ሀቅ ነው ብተለይ አውሮፓ ለመገናኘት በጣም ከባድ ነውስራ ትምህርት ስራ ትምህርት......... ወላሂ ከባድ ነው
እኔ ከ USA 🇺🇸 እምከታተለው ወላሂ ኡስታዝ እሚለው 100% ሀቅ ነው
أحسن الله إليك وجزاك الله خيرا أستاذ الله يحفظك يارب
ሀቂቃ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
I’m 😊😅😅 1:00:56 am 😅i I’m 1:00:56
😅😅 1:00:56 😅
Aselamualikum. ይጎጆየ ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ የትምህርት ፕሮግራም ነው ሽኩረን ግን የኔ ጥያቄ በዲናችን የሆነ የተወስነየጊዜ ገደብ አለ ወንድም ሆነ ሴት ጏደኛን ለማጥናት የምንወስደው ጊዜ bc in my opinion ብዙ በተገናኝን መጠን በመሀል ሸጣን መኖሩን ባለመዝንጋት መስሳሳትእና ሀራም ላይ መውድቅ ይኖራል ስለዚህ ስንት ጊዜ እንተዋወቅ ትዳር ነውየምንወስነው በስምንት በሁለት ሳምንት አንድን ስው ማወቅ አይቻልም Jzkh
ኡሱታዚ አብገፈር ወለሂ እነቲሂን ነዉ ጀዛከለሀ ያሚገርሙኚ ሰዎች አሉ ለረሰቻዉ ቢቻ ስለተመቻቼለቹ ሴቶች ሚዲያ አይዉጡ ይላላሉ እንደጊዜዉ መሆን ነዉ አመረጭ ዉጭ አገር ላሉት መሰብ አለበቹ አንዳድ ሰዎች ሂጉን በጠበቃ መልክ መሆን አለበት ባይ ነኚ ቡዙ እሂቶች እድሜያቸዉ ይሂደል አለሀ ሰልህ በል ይፈቃቻዉ ደጊፌ ሰይሆን እንደመረጭ በርቱልን ሂጀባቻዉን መስተከከል ሚከረቻዉ
አይ ውስታዝ ወንድ ለትዳር ቢጠየቅ ጥጋቡም መከራ ነው ስላልተለመደ ማለቴ ነው ከባድ ነው ለሞራላም ጥሩ አይደለም ብዬ አስባለሁ
ትክክል እሕቴ እዛው ይጠብቀኝ !! እንኳን ተጠይቆ ጠይቆም አላሕ ሲያበጀው ነው !!
ማሻአላህ በርቱ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ
ትክክል ሳታገባ እድሜ ዋ ሔደ የሚል እጅ እድታገባ ሚይስተዋወቅ የለም ጠይቆ የመጣ ዪመልሱ የለ ለማነኛዉም በርቱ
አርፋችሁተማሩ የመዳምቅመሞች በየሚዲያው ነቀፍ ካልተመቻችሁ አትስሙት
ፕርክ ስታዩ መሺአላሕስትሉትውላላችሁ አይደል
በሥ. ሥለሤት. ሥለወድ. አውሩ. ሥለ ቢዳአ. ሥለሽርክ ብታወሩ. የተሻለነው
መጀመራ ሲጀምር ተናድጄ ነበር ግን ደስ ይላል ካገባቹ አይቀር ሸቃሊትን አግቡ❤❤❤❤
እሷማ ተንቃለች ግን ትክክለኛ የትዳር አጋር እምትሆነዉ ታማኝ እሩህሩህ እረስንቱ ሸቃልየ ናት ኢንሻ አላህ ሰዎች ዝቅ ቢያረጓት አላህ ግን ክፍ ያረጋታል
ክክክክክክክክ
@@fatuma1133አረ ውዴ አታሰቢ አንናቅም ብቻ ለጌታሸንጂ ለሰወ ልጂ ዝቅ አትበይንጂ አላህዬ አለን ሀቢበቲ ዴሞ ላሁን ወንዲ
😂😂😂😂
ምክራቹም ትምህርታቹም ደስ ይላል ባለፈው አንዷ ሴት የምትፈልገው ባል መስፈርት ብዛቱ ይብቃሽ እስከምትላት ይሄ እንዴት ይታያል ወንዶች ጭራሽ ትዳር እንዲፈሩ ነው ያደረገችው እንጂ ምንም አልጠቀመችንም፡፡ እንዳታመጡብን ሴቶቹን በተረፈ በርቱ ሜንበሮች❤
ወትሮስ አደባባይ ወታ ባል የፈለገች ዉስጧ ተቅዋ ባይኖር ነዉ ብትገባም ሚስት አትሆንም
በትክክል በአላህ የተመካ ሚሰጥሩን ሁለት እረከአ ሰግዶ ከጌታው ጋር ይነጋገራል ሰጪውም ነሺውም አላህነወ የምፈልገውን ሳይሆን ነወ የሚጠቅመንን ይምረጥልን ያረብ ሚንበሮች እሚሰሩት አተወ ነወ
ሀሀሀሀ
@@dohadoha8116 👍👍👍👍👍👍👍
አጂብ ምነው ማይመስለውን አመሳሰላችሁ ሴት ልጅ የትዳር አጋሯን መፈለግ ያለባት በንደዚህ በየ ሚዲያው ነው? የእናታችንን ኸዲጃ ረ ዐ የሰሃቢያትን ታሪክ የጨዋ ሴቶችን ስነምግባር ሀያዕን አስተምሯቸው ካሜራ ላይ ፍጥጥ ብለው አጂብ ስልጣኔ ነው? ቢያንስ ሴቶቹን ሰትሯቸው አንዱ እንከፍ አድራሻዋን አፈላልጓ እንዳይመጣ
Masha allih Teru program
ምርጥ ሀሳብነው በርቱ
ሹክረን እስታዝ የሶሻልሜድያ ግንኙነት ለኛ በውጭ አገር ለምንኖር ስለሆነ በድጋሜ አመሰግናለሁ 🙏
ስው ሁሎ ታደሎ እኔኮ እስካሁን አይን አፍር ነኝ እንኳን ሚድያ ላይ በስርአት ናውራ በውስጥም መቶ ግዜ ደልች ነው እያፍርኩ እየስጋሁኝ አጅኤብ ✊😀😀😄😄😄😄
እኔስ ብቲ በብሎክ😂
አብሽሪ አላህ መልካም ይሰጥሻል!!
አብዱል ገፋር እና ማሜ ያልገባቹ ነገር እንደነብዩ /ሰአወ/ ዘመን አይነት ሰው አሁን የለም ለምነሽኝ ነው እኮ ያገባሽኝ ነው ብሎ የሚያሸማቅቃት እረ ስንት ነገር አለ
Mashalih bertolene
የሞተ አስተሳሰብ ስላለን ነው እንጂ ምንም ችግር የለውም
ቀላል ነውር ነው ሴት ልጂ ተፍልጋ ስትግኝ ነው ውድ የምትሆናው ባህላችንም አይፍቅድም ስትፍልግ።🙅
በጉጉት ሲጠበቅ እይይ የኛ ነገር ስለትዳር የሚወራበት ቦታ ላይ ጆሮአችን ይቆማል ለምን ይሆን እስኪ እግረመንገድህ ጠይቅልን ማሜ ውስታዝን 😂😂😂
ሱበሀን አላህ 😂
ትዳር ማለት ለአቅማዳም ከደረስን በኋላ በህይወታችን ከሚያስፉልጉን ነገሮች ውስጥ የመጀመሪያው ነው ልጅም የሚወለደው ትዳር ሲኖር ነውና
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
ክምንምነገር በላይ ስግደሽ ስግደህ ይምትመኝውን በዱአስትፈልግ እሱረቢአዘወጀል ያመጣዋልስበቡን ማድረስ ግን ለምን በሴቶች ላይ ሀያእ ጠፋ በጣም ይቅርታ
ወንድሞቼ ምክራችሁ ፣ትምህርታችሁ ውይይታችሁ ሳይሆን ነውር የሆነው ሴቶችን በዚህ ሚድያቅጥ ባጣበት ጊዜ በውስጥ ማመካከሩ አይሻልም ወይ ሴትልጅ ሚድያላይ አታሳዩ አታስወሩ ሀያእ ይጠፋል እኛ የሚያምርብን በውስጥ ማመካከሩ ነው ሴት ነኝ ግን አልተምቼኝም ሁኔታው
በትክክክክል የኔም ሀሳብ
በትክክል
Masheallh arife perogersm new allhe yechemerlachu bertu
ይህ ውይይት በስልክ እየተደወለ ይሁን የሚል እንዴእኔ
Jazakalahyer
Jzkallah Allah Yechemrelachew Teru New Bertu
Masha alah samnt begugt itebqelan
Betam tiru progrmm nawu bazihu yikatl
አላህ ይጠብቅህ
Jezakumallh teru genzabe eygegew new allh yabrtachu
Wow mashaallah bertulen betam gerami program new
Aswwb jezakelah betam tiru new ene yalhubet Italy techegrenal betley le set lejochachen alh yerdan
Ene tayeka mitagabangen set naw mifaligaw
Masha allah
Ayi mame gerami ko nk!
ረሱል ናቸው የተጠየቁት ያሁን ወንድ አብድገፋር?
صلي الله عليه وسلم
ክክክክ ምበሪትቀቆም ለስአልመሰለኘም ክክክክክክክለኔፈልጉልኘ
جزاك الله خيرا
ክክክ እዛዉ አሉ አጠገብህ ሊፈልጉ አይዴል የመጡት ምን ሩቅ አሰኬደህ 😂😂😂😂 አጅብ ምን አይነት የተረገመ ዘመን ነዉ የተፈጠርኩት አቦ
ዘመንን አትሳደቢ ዘመኑ የአሏህ ብቻ ነው
ተበርቼ ሰላም
በዛም ይጣበዛም ዋናው እድልነው
Masha allha❤❤❤❤❤
ተመስጠችሁ ከደመጠችሁ ቦሃለ የልሆና ኮሜንት የምትፅፉ ሴቶች #ወላሂ እረፉ🧐
😂
😊
አህሌን ወሳህሌን ወመርሀበን
እረፉ መጥፎ ኮመት የምትፃፉ
በቤተሰብ በኩል ምርጡ መንገድ ነው ከራሴ ልምድ ነው
Jzkh brother. Mashallh 52:12 . አላህ ይጨምርልህ እውነት ነው ይህ ፕሮግራም አላህን ለፈሩ ወንድምና እህቶች ነው ይስመርበት
As wr wb Mame yihe program tinsh Das ayilim setochun tayakiw way yaprogramu mariwoch setochu kasetochu bihon Arif nabar batata lay programu (aynafam)
minberoch beru
ጅላፎወች ሁላ የኢቢኤስ ኩረጃ አደባባይ ወተው ስለፈለጉ ባል አይገኝም ፈጣሪ ሲፈቅድ እራሱ ይመጣል እዝህ ምረጡኝ ብላችሁ ወታችሁ የመጣውም ባል አይሆንል
ያአላህ
🎉 اللهم صل وسلم على نبينا محمد🎉
በቃ እኔ ባል እና ሚስት እሚገናኝበት ኤጀንሲ እከፍታለው ያላገባችሁ አስቡበት😍
Betam tru berhi
aselamu aleykum Ebakachu programun be order endsemaw kutr bsetut
Ahlen wamarhabn fikum
Tekekl bewch yemnenorew yaschgrnal Betam
Demo niqamistochu aynachw kulch kulch ere astwawkuachew ezaw barekellahufikum
ሚበሮች እባካችሁ ትምህርቱን ማሰተማር ከፈለጋችሁ አሰተምሩ ሴቶቹን አታምጡ ነዉ እዛ የምታመጧቸዉ ሴቱና ወንዱ እየተማረጡ እየተጋቡ ነዉ ?
😂😂😂
masha'allah harif program new wanaw መልክቱ ላይ new matekor meshalew be smart
@@alaminnuru3625 እረ ባክሺ ምኑነዉ ጡሩ ፕሮግራሙ ሴት ናወንድን አንድላይ አጥቶ አሰቀምጦ ?ምን የሚሉት ነዉ ማሰተማር ከፈለጉ ትምህርቱን ማሰተማር ይችላሉኮ ግዴታ ሴት ማጣት አለባቸወይ እዛ ሴትና ወንድ አሰቀምጦ መሰፈርት መዘራዘር ሱበሀን አላህ ምናለ ቤታቸዉ ቢቀመጡ እህቶች
በሀላል፣ከሆነ፣ይጋቡ፣ምን፣ችግር፣አለው፣ሰበብ፣ማድረስ፣ነው
ክክክክክ አሳቅሽኝ ባርክ አላሁ ለኩማ ወባርክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ማለት ነዋ አሯ ይጋቡ ምነዉ😂😂
🎉🎉🎉
❤❤❤
እረሱዉ አስዴነገጠኝ
As wr wb 🙏💯👍❤️👏🇨🇦bravo
🌹🌹🌹🌹🌹
as wr wb በተቻላ መጠን ለሁለተኛም ሆና ላሶስተኛም ለምያገቡት ከሉ ሱና ነዉ አግቡ።
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته . ሱና መሆኑን ብቻ ሳይሆን እረሱል ሱለሏሑ አለይሒ ወሰለም ያገቧቸው. ሴቶች በምን ሑኔታ ላይ እንደነበሩ ይሰመርበት ።
ኖ እንደ ሐገራችን ወንዶች ፈርድ ሰላትን በስርአት ሳይሰግዱ የሚስትን ሐቅ ሳይወጡ ከጫት መቃም ሳይላቀቁ 2, 3 , 4 ለጥፋት እንጅ ለልማት አይሆንም ። ዋጅቡን ሳይወጡ ከሱናው መውጣት ለዛውም የራስን ፍላጎት ብቻ ለማጣጣም !! አላሕ የሕድነ
@@KmKm-lr5pkአላህ ይሰልም ፈሚኪይ ኦክቲ በትክክል
ማን አዘዛቹህ ሴትን ልጅ በሚድያ ማዉጣት እሰልምና ይኸንን አይፈድድም እናተ የማነን ይዛቹህ ነዉ ሲቀጥል ሴት ልጅ ለትዳር ይሆነኛን ብላ ያሰበቺዉን መጠየቅ ሀራም አይደለም ግን በሚደያ ተገላልጣ አይደለም
Jezba
@@kadrakadra3981 ከሰድብ ዉጭ ሌላ አታዉቁ ሰሜት አምላኪ ሁላ
የሰለጠነውን አለም እያየን ጤፍ አጋየን አሉ
ጎሺ ሚዲያ እመጡ ይፈልጉጂ ላህዉለዉላ ቁወተ ኢላቢላህ ባይገባ ቢቀርሰ አቦ አላህ አደራህን ሚዲያ መቶ ባል ከመፈለግ አንተ ጠብቀኝ ያረብ
ምንችግር አለው
@@hassinismail9823የከፍ ነዉ
የሚድያ ሰው ባል ሊሆን አይችልም የግል አስተያየቴ ነው
@@lubabamuhammed425 ሴቷም እንዴዛዉ
እህት ማንም ባል ፈልጉልኝ ብሎ የመጣ የለምኡስታዝን ለመጠየቅና ትምህርቱን ለመካፈል ነው።ደሞስ ቢሆን ሀላል እስከሆነ ምን ችግር አለው
Are ballaha ena tyaka allaye ebakhin ustaziiiii malsi eflgallhu
ጥፋትን የምታስፋፉ ሚዲያዎች አላህ ያጥፋችሁ ሴቶችን ዝቅ አረጋችሁንጂ አልጠቀማችሁንም ወላሂ እድህ መላላጥ አኡዙቢላህ ሂደያ ይስጣችሁ አልሃምዱሊላህ ጥርት ያለችዉ መነሃጂ ሰለፍይ ወላሂ ሴቶች ከቤታቸዉ ተሰትረዉ ሲኖሩ ነዉ ወላሂ ጠሪቀቱ መነሃጂ ሰለፍይ በስ ወሌሂ
Kotetam
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እነምለው. ።።።።።።።ሥለሸርክ. አታወሩምዴ።።።ቱቱቱ. ሥቴዬ ሥለሸርክክክ. አውሩሩ.
أهلا بكم
አኡዙቢላህ የናተስ በዛ ኢጭጭጭ😢
በርቱ ሚንበሮች በሙዚቃ በየዲራማው በየ ብራኩ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እያሉ ጥሩ ትምርህት ሲለቀቅ መንቀፍ መተቸት መሣደብ ካልፈለጋችሁ አትስሙ አዳንዶቹኮ ስብሃነ አላህ የጀነት ትኬት የተሰጣቸው ይመስላሉ የራሳቸው መጥፎ ስራ ምንም መሥሎ አይታያቸውም ትንሽ ቁረአንና ሀድስ ቀርታለች መሰል እሰው አናት ለቆም ተጠራራለት ኡስታዝ ነው ሸህ ነው ትችት በያገኘችበት አላህ ሂዲያ ይስጠን
ሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያጀማአ
ማሻአላህ ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት በነገራችን ላይ ከታዳሚያን ያላገቡትን ወጣቶች ዙሪያ ጥምጥም ከሚሄዱ እዛው ለምን አታስተዋውቋቸውም ማን ያውቃል አላህ ሊወፍቃቸው ይችላል
🤣🤣🤣🤣
That's ma idea
የሰሞኑ ሚደያ መነጋገር ያርጉት ሚበርን ነው የራሳቸው ጉዳይ የፍለገ ይስማ ያልፍለገ ዝም ይበል ላላህ ብለህ ወርውርው የሚያነሳው አይጠፍም ነው ነገሩ ማሜ ቀጥሉበት መሸአላህ ኡስታዝ
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ሰዎችን የሚቀይር ፕሮግራም እዴሚሆን አልጠራጠርም ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
አርባ፣እሽሪንሳአ፣በጀዋል፣፣ምንጀናጀን፣፣እረሰተን፣በኮሜት፣ሙጠዋ፣መሆን፣ጥር፣አይደለም፣ሆላችንም፣ምንሰራው፣ስራ፣አላህ፣ቢያጋልጥብን፣በድንጋጤ፣0😢ባደባባይ፣ልብሳች፣ጥለን፣እንዞር፣ነብር፣፣አላህ፣ይዘንልን፣
ትክክል
አረ አልሰማሸም የዳእዋ ፕሮግራም ላይ ወንዲና ሴት ሁኖ በሚዲያ ትዳር ፈለጋ እረካአቴን ሰግዴሸ ዱአ ማረግ ነወ በሚዲያ ሴት መሆን የለበትም ባል መች ጠፋና ነወ እዚህ የሚጃጃሉት ፈሳዲ እያሰፉፍ ከአዲጃ ጋር ዴሞ እራሳችንን ልናወዳዲር ነውንዴ እሰኪ እው ሴትና ወንዲ ባንዲ ለምን ሁነወ ከመጋረጃ ጄርባኳን ለምን አይሆንም ዴሞም አሉ ምርጥ ሴቶች ሀጂ ነብይ የማያወሩ አንች ካወራሸ አላቅም ለምን ሴት ጠዬቀችኮ አይዴለም ችግሩ በሶሻል ሚዲያ ነወ ወታ የምትፈልገወ
@@dohadoha8116 👈👈❤🌹🌹
ትዳር ከአላህ ነው አላህ ሱብሀነ ወተአላ የፃፈው በየትም ይሁን ብየትእሱ ላንቺም ላንተም ትዳር የሚስጠው አላህስብሀነ ወተአላነው ዋናወዱአነው
አህለን ይሄ ፕሮግራም ሱስ ሁነበኝ 😍😍
እር ተው ግን በአላህ ለሚሰቃየው ህዝብ ድምፅ ሁኑ ወቅታውይ ሁኔታ አስቡ ያርቢ ድሀ ተበደለ ፍርድ ለጓደለ ብሎ የሚጮህ አንድ የሀይማኖት አባት እንዴት ይጥፍ እር ተው በአላህ እናተ ስትጎዱ ድሀው ይጮሀል ለናተ ድሀ ሲበደል እናተ ዝምምም ያአላህ በሀገራችን ያለውን ሁኔታ አባካችሁ ከተበዳይ ጎን ቁሙና ታሪክ ስሩ ይህ ቀን ያልፍል ስራችሁ ለህዝብ የሚቀር ታሪክ ስሩ ሰው በሀገሩ ሰርቶ ለፍቶ የሰራው ቤት በማንነት ምክኒያት ይፍርሳል መስጊዶች ፍርሰው ዝም አላችሁ እርባካችሁ ወቃታውይ ሁኔታ አንዳንድ ግዜ አቅርቡ ያርብ ሰላም አምጣልን ለሀገራችን ያርብ
ጥቆማ
ይኸው እኔ አውሮፖ ነው ምኖረው አበሻ ሴት ማግኘት ሜርኩሪ የመቆፈር ያህል ነው
ታዳ እኔ በርቀት የተዋወቋት ሴት ላገባ አላህ ካለ እጫፍ ደረስን
አላህ መጨረሻው እንዲያሳምርልን ዱአ አድጉልን
ኡስታዝ ያነሳው የሶሻል ሜዲያ ፕላት ፎርም ለኛ አንድ አማራጫ ነው ልክ ነህ
ሜርኩሪ የመቆፈር ያሕል 😂😂 አላሕ ያሳካላችሑ ያማረና የሰመረ ትዳር ያድርግላችሑ ።
Abeshir
ሜርኩሪ ወድጄዋለዉ
እደው ሚበሮች የሙስሊሙ ኡማ ረተው ግን እደው የሚቀድመውን ብታሥቀድሙ ማለቴ በየቦታው ሙስሊሞች ይጨፈጨፋሉ ይገደላሉ ብዙወቹ ደግሞ በበሽታ ይሰቃያሉ ጠያቂ ሰው የሌላቸው ምንአለ ለነዛ ድምጽ ብትሆኑ በርግጥ በናተ ሚድያ እደዚህ ያለነገር አይመቻችሁም አቃለሁ አላህ ስትሞልቶት ትዳር ማገናኛ እያላችሁ ሀገሩ ሙስሊሙ ኡማ እደኒተ ሰላም መሥሏችሁ ከሆነ ተሣሥታችኋል😢
እረ የአላህ ኮሜንትች አትሳደቡ የሙስሊም ማማሩ ምላሱ መስተካከሉ ነው!!! የትዳር ፍለጋ/ምርጫ ነውደ የፕሮግራሙ ርዕስ /የታዳምዎች ሀሳብ እስኪ ከመስማታችሁ በፊት በደንብ አጢኖ መስማትን ሳይህን ማድመጥን አስቀድሙ ነው።
አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱልን ነገር ግን የቴሌግራም ቻናሉን አድሚኖችና መሪ ነን ባዮችን በመጀመሪያ ብትድሯቸው ወይም ባለትዳር የሆኑትን ብታረጉዋቸው መልካም ነው
ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱልን
እዚ ፕሮግራም ላይ የምትታደሙ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እስኪ አበረታቱኝ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ የተተኪው ዳኢ ኡስታዝ ሙሃመድ ያቆትን ሲራ የሚለውን ፕሮግራሙን ተከታተሉ ስለ ተወዳጁ ነቢ ሙሃመድ (ሰ.አ.ወ) ጣፋጭ የሂወት ታሪክ ምስል ከሳች በሆነ መልኩ. ..
እሽ አችም ደምሪኝ
እሺ
በርቱ እንዳይቋረጥ ብዙ ሰወችን ይቀይራል
ትዳር በቤተሰብ ወወይም በዘመድ ነው የተሻለው
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ፖሮግራም ነው በርቱ
ያአሏህ እኮን በሚድያ ይቅርና እነ አባቴ ፊት አግቢ ሲሉኝ አፋራለሁ ያከሪም ሠትረኝ መዳሜ ደህናባል ይስጥሽ ሰርግሽን የማይ ያድርገኝ ስትለኝ ጩሂ አሚን ለማለት በጣምነዉ የምፈራዉ
አላህ ይሰጥሸ ሀቢብቲ ወላሂ በሚዲያ ይዴብራል ለሴት
@@dohadoha8116 አሏሁመ አሚን
እኔ ጋ ብናወራና ብንጋባ ?
@@jumo1842 እርፋ
@@jumo1842 ሱበሀነወተአላ ረሂሚቱን ይወፋቅህ
ጀዛ ክላ ዃይርን ኢስታዝ ጥሩ ትምህርት ነው አላህ ብሰማነው የምንጥቅመ ያድርግን ያርብ ለሁላችንም ጥሩ ትዳር ይሰጥን
አሰላም ውአለይኩም ወረህመቱላህ ጡሩ ትምህርት ነው❤❤ በርቱ
# በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ጀዛኩምአሏህ
ወላሂ ሀቅ ነው ብተለይ አውሮፓ ለመገናኘት በጣም ከባድ ነው
ስራ ትምህርት ስራ ትምህርት......... ወላሂ ከባድ ነው
እኔ ከ USA 🇺🇸 እምከታተለው ወላሂ ኡስታዝ እሚለው 100% ሀቅ ነው
أحسن الله إليك وجزاك الله خيرا أستاذ الله يحفظك يارب
ሀቂቃ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
I’m 😊😅😅 1:00:56 am 😅i I’m 1:00:56
😅😅 1:00:56 😅
Aselamualikum. ይጎጆየ ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ የትምህርት ፕሮግራም ነው ሽኩረን ግን የኔ ጥያቄ በዲናችን የሆነ የተወስነየጊዜ ገደብ አለ ወንድም ሆነ ሴት ጏደኛን ለማጥናት የምንወስደው ጊዜ bc in my opinion ብዙ በተገናኝን መጠን በመሀል ሸጣን መኖሩን ባለመዝንጋት መስሳሳትእና ሀራም ላይ መውድቅ ይኖራል ስለዚህ ስንት ጊዜ እንተዋወቅ ትዳር ነውየምንወስነው በስምንት በሁለት ሳምንት አንድን ስው ማወቅ አይቻልም Jzkh
ኡሱታዚ አብገፈር ወለሂ እነቲሂን ነዉ ጀዛከለሀ ያሚገርሙኚ ሰዎች አሉ ለረሰቻዉ ቢቻ ስለተመቻቼለቹ ሴቶች ሚዲያ አይዉጡ ይላላሉ እንደጊዜዉ መሆን ነዉ አመረጭ ዉጭ አገር ላሉት መሰብ አለበቹ አንዳድ ሰዎች ሂጉን በጠበቃ መልክ መሆን አለበት ባይ ነኚ ቡዙ እሂቶች እድሜያቸዉ ይሂደል አለሀ ሰልህ በል ይፈቃቻዉ ደጊፌ ሰይሆን እንደመረጭ በርቱልን ሂጀባቻዉን መስተከከል ሚከረቻዉ
አይ ውስታዝ ወንድ ለትዳር ቢጠየቅ ጥጋቡም መከራ ነው ስላልተለመደ ማለቴ ነው ከባድ ነው ለሞራላም ጥሩ አይደለም ብዬ አስባለሁ
ትክክል እሕቴ እዛው ይጠብቀኝ !! እንኳን ተጠይቆ ጠይቆም አላሕ ሲያበጀው ነው !!
ማሻአላህ በርቱ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ
ትክክል ሳታገባ እድሜ ዋ ሔደ የሚል እጅ እድታገባ ሚይስተዋወቅ የለም ጠይቆ የመጣ ዪመልሱ የለ ለማነኛዉም በርቱ
አርፋችሁተማሩ የመዳምቅመሞች በየሚዲያው ነቀፍ
ካልተመቻችሁ አትስሙት
ፕርክ ስታዩ መሺአላሕስትሉትውላላችሁ አይደል
በሥ. ሥለሤት. ሥለወድ. አውሩ. ሥለ ቢዳአ. ሥለሽርክ ብታወሩ. የተሻለነው
መጀመራ ሲጀምር ተናድጄ ነበር ግን ደስ ይላል ካገባቹ አይቀር ሸቃሊትን አግቡ❤❤❤❤
እሷማ ተንቃለች ግን ትክክለኛ የትዳር አጋር እምትሆነዉ ታማኝ እሩህሩህ እረስንቱ ሸቃልየ ናት ኢንሻ አላህ ሰዎች ዝቅ ቢያረጓት አላህ ግን ክፍ ያረጋታል
ክክክክክክክክ
@@fatuma1133አረ ውዴ አታሰቢ አንናቅም ብቻ ለጌታሸንጂ ለሰወ ልጂ ዝቅ አትበይንጂ አላህዬ አለን ሀቢበቲ ዴሞ ላሁን ወንዲ
😂😂😂😂
ምክራቹም ትምህርታቹም ደስ ይላል
ባለፈው አንዷ ሴት የምትፈልገው ባል መስፈርት ብዛቱ ይብቃሽ እስከምትላት ይሄ እንዴት ይታያል ወንዶች ጭራሽ ትዳር እንዲፈሩ ነው ያደረገችው እንጂ ምንም አልጠቀመችንም፡፡ እንዳታመጡብን ሴቶቹን በተረፈ በርቱ ሜንበሮች❤
ወትሮስ አደባባይ ወታ ባል የፈለገች ዉስጧ ተቅዋ ባይኖር ነዉ ብትገባም ሚስት አትሆንም
በትክክል በአላህ የተመካ ሚሰጥሩን ሁለት እረከአ ሰግዶ ከጌታው ጋር ይነጋገራል ሰጪውም ነሺውም አላህነወ የምፈልገውን ሳይሆን ነወ የሚጠቅመንን ይምረጥልን ያረብ ሚንበሮች እሚሰሩት አተወ ነወ
ሀሀሀሀ
@@dohadoha8116 👍👍👍👍👍👍👍
አጂብ ምነው ማይመስለውን አመሳሰላችሁ ሴት ልጅ የትዳር አጋሯን መፈለግ ያለባት በንደዚህ በየ ሚዲያው ነው? የእናታችንን ኸዲጃ ረ ዐ የሰሃቢያትን ታሪክ የጨዋ ሴቶችን ስነምግባር ሀያዕን አስተምሯቸው ካሜራ ላይ ፍጥጥ ብለው አጂብ ስልጣኔ ነው? ቢያንስ ሴቶቹን ሰትሯቸው አንዱ እንከፍ አድራሻዋን አፈላልጓ እንዳይመጣ
Masha allih Teru program
ምርጥ ሀሳብነው በርቱ
ሹክረን እስታዝ የሶሻልሜድያ ግንኙነት ለኛ በውጭ አገር ለምንኖር ስለሆነ በድጋሜ አመሰግናለሁ 🙏
ስው ሁሎ ታደሎ እኔኮ እስካሁን አይን አፍር ነኝ እንኳን ሚድያ ላይ በስርአት ናውራ በውስጥም መቶ ግዜ ደልች ነው እያፍርኩ እየስጋሁኝ አጅኤብ ✊😀😀😄😄😄😄
እኔስ ብቲ በብሎክ😂
አብሽሪ አላህ መልካም ይሰጥሻል!!
አብዱል ገፋር እና ማሜ ያልገባቹ ነገር እንደነብዩ /ሰአወ/ ዘመን አይነት ሰው አሁን የለም ለምነሽኝ ነው እኮ ያገባሽኝ ነው ብሎ የሚያሸማቅቃት እረ ስንት ነገር አለ
Mashalih bertolene
የሞተ አስተሳሰብ ስላለን ነው እንጂ ምንም ችግር የለውም
ቀላል ነውር ነው ሴት ልጂ ተፍልጋ ስትግኝ ነው ውድ የምትሆናው ባህላችንም አይፍቅድም ስትፍልግ።🙅
በጉጉት ሲጠበቅ እይይ የኛ ነገር ስለትዳር የሚወራበት ቦታ ላይ ጆሮአችን ይቆማል ለምን ይሆን እስኪ እግረመንገድህ ጠይቅልን ማሜ ውስታዝን 😂😂😂
ሱበሀን አላህ 😂
ትዳር ማለት ለአቅማዳም ከደረስን በኋላ በህይወታችን ከሚያስፉልጉን ነገሮች ውስጥ የመጀመሪያው ነው ልጅም የሚወለደው ትዳር ሲኖር ነውና
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
ክምንምነገር በላይ ስግደሽ ስግደህ ይምትመኝውን በዱአስትፈልግ እሱረቢአዘወጀል ያመጣዋልስበቡን ማድረስ ግን ለምን በሴቶች ላይ ሀያእ ጠፋ በጣም ይቅርታ
ወንድሞቼ ምክራችሁ ፣ትምህርታችሁ ውይይታችሁ ሳይሆን ነውር የሆነው ሴቶችን በዚህ ሚድያቅጥ ባጣበት ጊዜ በውስጥ ማመካከሩ አይሻልም ወይ ሴትልጅ ሚድያላይ አታሳዩ አታስወሩ ሀያእ ይጠፋል እኛ የሚያምርብን በውስጥ ማመካከሩ ነው ሴት ነኝ ግን አልተምቼኝም ሁኔታው
በትክክክክል የኔም ሀሳብ
በትክክል
Masheallh arife perogersm new allhe yechemerlachu bertu
ይህ ውይይት በስልክ እየተደወለ ይሁን የሚል እንዴእኔ
Jazakalahyer
Jzkallah Allah Yechemrelachew Teru New Bertu
Masha alah samnt begugt itebqelan
Betam tiru progrmm nawu bazihu yikatl
አላህ ይጠብቅህ
Jezakumallh teru genzabe eygegew new allh yabrtachu
Wow mashaallah bertulen betam gerami program new
Aswwb jezakelah betam tiru new ene yalhubet Italy techegrenal betley le set lejochachen alh yerdan
Ene tayeka mitagabangen set naw mifaligaw
Masha allah
Ayi mame gerami ko nk!
ረሱል ናቸው የተጠየቁት ያሁን ወንድ አብድገፋር?
صلي الله عليه وسلم
ክክክክ ምበሪትቀቆም ለስአልመሰለኘም ክክክክክክክለኔፈልጉልኘ
جزاك الله خيرا
ክክክ እዛዉ አሉ አጠገብህ ሊፈልጉ አይዴል የመጡት ምን ሩቅ አሰኬደህ 😂😂😂😂 አጅብ ምን አይነት የተረገመ ዘመን ነዉ የተፈጠርኩት አቦ
ዘመንን አትሳደቢ ዘመኑ የአሏህ ብቻ ነው
ተበርቼ ሰላም
በዛም ይጣበዛም ዋናው እድልነው
Masha allha❤❤❤❤❤
ተመስጠችሁ ከደመጠችሁ ቦሃለ የልሆና ኮሜንት የምትፅፉ ሴቶች #ወላሂ እረፉ🧐
😂
😊
አህሌን ወሳህሌን ወመርሀበን
እረፉ መጥፎ ኮመት የምትፃፉ
በቤተሰብ በኩል ምርጡ መንገድ ነው ከራሴ ልምድ ነው
Jzkh brother. Mashallh 52:12 . አላህ ይጨምርልህ እውነት ነው ይህ ፕሮግራም አላህን ለፈሩ ወንድምና እህቶች ነው ይስመርበት
As wr wb
Mame yihe program tinsh Das ayilim setochun tayakiw way yaprogramu mariwoch setochu kasetochu bihon Arif nabar batata lay programu (aynafam)
minberoch beru
ጅላፎወች ሁላ የኢቢኤስ ኩረጃ አደባባይ ወተው ስለፈለጉ ባል አይገኝም ፈጣሪ ሲፈቅድ እራሱ ይመጣል እዝህ ምረጡኝ ብላችሁ ወታችሁ የመጣውም ባል አይሆንል
ያአላህ
🎉 اللهم صل وسلم على نبينا محمد🎉
በቃ እኔ ባል እና ሚስት እሚገናኝበት ኤጀንሲ እከፍታለው ያላገባችሁ አስቡበት😍
Betam tru berhi
aselamu aleykum Ebakachu programun be order endsemaw kutr bsetut
Ahlen wamarhabn fikum
Tekekl bewch yemnenorew yaschgrnal Betam
Demo niqamistochu aynachw kulch kulch ere astwawkuachew ezaw barekellahufikum
ሚበሮች እባካችሁ ትምህርቱን ማሰተማር ከፈለጋችሁ አሰተምሩ ሴቶቹን አታምጡ ነዉ እዛ የምታመጧቸዉ ሴቱና ወንዱ እየተማረጡ እየተጋቡ ነዉ ?
😂😂😂
masha'allah harif program new wanaw መልክቱ ላይ new matekor meshalew be smart
@@alaminnuru3625 እረ ባክሺ ምኑነዉ ጡሩ ፕሮግራሙ ሴት ናወንድን አንድላይ አጥቶ አሰቀምጦ ?ምን የሚሉት ነዉ ማሰተማር ከፈለጉ ትምህርቱን ማሰተማር ይችላሉኮ ግዴታ ሴት ማጣት አለባቸወይ እዛ ሴትና ወንድ አሰቀምጦ መሰፈርት መዘራዘር ሱበሀን አላህ ምናለ ቤታቸዉ ቢቀመጡ እህቶች
በሀላል፣ከሆነ፣ይጋቡ፣ምን፣ችግር፣አለው፣ሰበብ፣ማድረስ፣ነው
ክክክክክ አሳቅሽኝ ባርክ አላሁ ለኩማ ወባርክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ማለት ነዋ አሯ ይጋቡ ምነዉ😂😂
🎉🎉🎉
❤❤❤
እረሱዉ አስዴነገጠኝ
As wr wb 🙏💯👍❤️👏🇨🇦bravo
🌹🌹🌹🌹🌹
as wr wb በተቻላ መጠን ለሁለተኛም ሆና ላሶስተኛም ለምያገቡት ከሉ ሱና ነዉ አግቡ።
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته . ሱና መሆኑን ብቻ ሳይሆን እረሱል ሱለሏሑ አለይሒ ወሰለም ያገቧቸው. ሴቶች በምን ሑኔታ ላይ እንደነበሩ ይሰመርበት ።
ኖ እንደ ሐገራችን ወንዶች ፈርድ ሰላትን በስርአት ሳይሰግዱ የሚስትን ሐቅ ሳይወጡ ከጫት መቃም ሳይላቀቁ 2, 3 , 4 ለጥፋት እንጅ ለልማት አይሆንም ። ዋጅቡን ሳይወጡ ከሱናው መውጣት ለዛውም የራስን ፍላጎት ብቻ ለማጣጣም !! አላሕ የሕድነ
@@KmKm-lr5pkአላህ ይሰልም ፈሚኪይ ኦክቲ በትክክል
ማን አዘዛቹህ ሴትን ልጅ በሚድያ ማዉጣት እሰልምና ይኸንን አይፈድድም እናተ የማነን ይዛቹህ ነዉ ሲቀጥል ሴት ልጅ ለትዳር ይሆነኛን ብላ ያሰበቺዉን መጠየቅ ሀራም አይደለም ግን በሚደያ ተገላልጣ አይደለም
Jezba
@@kadrakadra3981 ከሰድብ ዉጭ ሌላ አታዉቁ ሰሜት አምላኪ ሁላ
የሰለጠነውን አለም እያየን ጤፍ አጋየን አሉ
ጎሺ ሚዲያ እመጡ ይፈልጉጂ ላህዉለዉላ ቁወተ ኢላቢላህ ባይገባ ቢቀርሰ አቦ አላህ አደራህን ሚዲያ መቶ ባል ከመፈለግ አንተ ጠብቀኝ ያረብ
ምንችግር አለው
@@hassinismail9823የከፍ ነዉ
የሚድያ ሰው ባል ሊሆን አይችልም የግል አስተያየቴ ነው
@@lubabamuhammed425 ሴቷም እንዴዛዉ
እህት ማንም ባል ፈልጉልኝ ብሎ የመጣ የለም
ኡስታዝን ለመጠየቅና ትምህርቱን ለመካፈል ነው።
ደሞስ ቢሆን ሀላል እስከሆነ ምን ችግር አለው