ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዱአ ለፍልሰጤን የጀማአ 22:51 አትርሱ
አሚን🤲🤲🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸የኛ አገር ካፊር የሀይማኖት ጦርነት ይመሰለዋል እዉነቱ ግን ፊልሰጢም አይሁድን ባሰጠጋ ነዉ ከጀርባ የተወጋዉ በገዛ አገሩ ተሳዳጅ የሆነዉ እሰራኤል ምትባል አገር በሰዉ አገር ላይ የመሰረቱት😢😢😢😢 ፍትህ ለምሰኪኑ ለተገፍዉ ህዝብ አላህ ነሰሩን ቅርብ ያድርግላቸዉ ለሙሰሊሙ ለክርሰቲያኑ ለጅዉሹ ፍሊሰጢን ህዝብ😢😢🇵🇸🇵🇸🇵🇸🤲🤲🤲
የትዳር ሂወታቹን አላህን በማመፅ አትጀምሩ የሚለው እራሱ ብዙ ያስተምራል የተከበረን ነገር በተከበረ ቦታ አርጉት የምለውም እደዛው ❤❤❤❤ ጀዛኩም አላህ ኸይረን❤❤
ትልቁ ችግርለኢስላም ትልቅ ቦታ አላቸው የሚባሉ ሰወችና ቦታ ሲፈፀም ይሄ ተግባር ሀላል የሚመስላቸው የኔ ቢጤ አሉ አላህ ይዘንልን ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዙና እድሜህን በረካ ያድርግልህ
አፍጋኒሰታን በመሬት መንቀጥቀጥ ብዙ ሰዉ ሞቷል አላህ ይዘንላቸዉ ጀነተል ፍርዶሰ ይወፍቃቸዉ😢😢😢ፓለሰቲንም በገዛ አገራቸዉ ተሳዳጅ ሆነዋል አላህ ነሰሩን ቅርብ ያድርግላቸዉ🤲🤲🇵🇸🇵🇸🇵🇸😭አገራችንንም የተሻለ መሪ አላህ ይወፍቃት❤
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያአህዋቲፊላህ ወአህዋኒ ኡመተል ሙሀመድ ለፍልስጢን ወንድምእህቶቻችን ለመስጅደል አቅሷ በዱአ እንበርታ ድሉን ለተሰቃዩት ፍልስጢኖች ኡመተል ሙስሊም በዱአ በርቱ ።አለቁ ወንድምና እህቶቻችን በአለም ላይ ጀሊሉ ሰላምን ያውርድልን
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አጂብ የሀገሬ ሠርግ አሏህ ያሥተካክለን ቀጥሉበት አሏህ ይጨምርላቺሂ ወላሂ በጣም ነው ልቤን የነካው ብዙ ነገር አይቻለሁ በዚህ ጉዳአንድት በቅርብ የማቃት ልጂ ድል ባለ ሠርግ በቪል አገባቺ ሂጃቢሥት ነበርቺ ወላሂ በሠርጉ ማግሥት ሻጣሺን ይዘሺ ወደ ቤተሠብሺ ብሎ ነው ያሥወጣት ሚዜወቹ ቢለምኑት ዘመድ አዋረድከን ብሎት አሻፈረኚ አለ ተለያዩአሏህን በማመጽ ተጀመሩ በዛው መጨረሻውም በዚህ ተቋጨ አሏህ ይጠብቀን ልብ ያለው ልብ ይበል ያጀመዓ
ኢላህ ሁለም ብሆን ከፍታና ድል ለሙስልምና ለሙስልም ሀገራት❤
ፊዳ ካአቢ ወኡሚ ያረሱለለህ አልሀምዱሉላህ የርስወ ኡመት በመሆኔ ሁሉንም ነግር ግልፅ አድርገውልናል የሚገርመኝ ሁሉም ነገር ሳይንስ ከሚባለው ጋር ኤግዛት መሆኑ ስብሀን አላህ ኡስታዝየ አላህ ይጨምርልህ ኑርን የኛ አስተማሪ መካሪያችን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰርጎቻችን ላይ በጣም ብዙ ልክ ያልሆኑ ነገሮች እንዳሉት አሳውቃችሁናል እናመሰግናለን ያላገባ መስመሩን እንዳይስት ያገቡት ደግሞ ይሄኔ ራሳቸውን ፈትሸው የጌታቸውን መግፊራ መጠየቅ እንዳለባቸው ተምርንበታል ጀዛኩሙላሁ ኻይር! ጥሪን ማክበር ሱና ሙአከዳ ከሆነ እኔ የሰርጌ እለት ኡስታዝና ወንድማችን ሙሃመድ ፈረጅ እንድትገኙልኝ ስለምፈልግ ሁለታቹንም ነው የምጠራችሁ! ቀርተክ አለቀልን ማለት አይቻልም ማሜ።
በጠም ያሚያምር ያሚደነቅ ዉይይት ነዉ ኡሱተዚ ያነታዉ ሀሳብ ዳስ ይላል በረከለሀ ፈኩም
ሱብሀን አላህ ሀቂቃ ትልቅ ትምህር ነው አላህ ያዘነለት ሲቀር ሁሉም ነገራችን ከመስመር የወጣ ነው ኢላሂ
አሰላሙአላይኩም ከዝሙት ከሀራም አላሕ ይጠብቀን ያረብ ለኔ ዱአ ምንም ትሁን እንደ ዘይነብ የሆነችውን አላሕ ይወፍቀኝ ኢንሻአላሕ!
ድል ለሙሲሙ🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴
አሚንን ያረብ
Habibti bezi ystekakel bandiraw🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸 #free Palestine
እኔ ያለሜካብ ያለሙዚቃ ያለፎቶ የሱናየኔእኮየለንም እናም አልሀምዱሊላህ የተመቻቺሁ የኔጋብቻ አሳዩኚ
ኢላ ማረሂመ ረቢ ብዙዉ የሰርግ ዝግጅት ሸሪዐን የተቃረነ ነዉ አሏህ የህዲሁም ወሏሂ ያማል ኡስታዜ እኔም ስሜታዊ ሁኘ ነዉ የተከታተልኩህ ሙስሊም በዚህ ደረጃ ወርዱ ሲታይ ያሳዝናል አሏህ የህዲና ጀሚዐን
ቃል የለኝም ገራም የሆነ ትምህርት እየሰጣችሁን ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር
ኡስታዝ ዐብዱልገፋር እና ሙሃመድ አላህ ይቀበላችሁ አጠቃላይ ህዝበ ሙስሊሙን አላህ ተቅዋ ይስጠን፣ እስቲቃማም ስጠን።
በርቱ አላህ ያግዛችሁ በጣም ቆንጆ ትምህርትነው
ከስንት አሏህ የጠበቀው የእውነት ጥሩ ስነ ምግባያ ያላቸው ተጣማሪዎች ካልሆነ በስተቀር የሰርግና የሃዘን ቀን ፈተና አስቸጋሪ ናቸው ፈተናቸው ሃቂቃ አሁን ላይ ያለው ሰርግ ውናዑዙቢላህ ሁሌም ዱአዬ ከዛ ቀን ፈተና ጠብቀኝ ነው ዱአዬ ቢል ሃቂቃ የሁሉም ነገር አዳብ አለን
አሰላሙ አለይኩም ችግሩ ሰርጉ ላይ ሳይሆን ድብልቅ መሆኑ ነው የሴት ለብቻ የወንድ ለብቻ ቢሆን ጥሩ ነው ካሜራ ያዡም ሴት ቢሆን ጥሩ ነው ሙሸራም ሙሸራዋን ይዞ ገብቶ ራት በልቶ ይውጣ ወደወንዱ መመለሰ ሴቱ እንደልቡ ይጨፍር ወንድና ሴት መገናኘት የለበትም አነሰ ያለ ሰርግ በረካ አለው በሀላችሁን አስተካክሉ አላህን ፍሩ
Shukren
ማሻአላህ ሀሪፍ ፕሮግራም ነዉ ሀሪፍትምህርት ነዉ ባረከሏፊኩም ጀዛከልኸይር
አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ይሄን ምክር ከማግባቴ በፊት በመስማቴ እድለኛ ነኝ
አሠ ወረ ወበ ኡስታዝ ጀዛከ አሏሁ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ አስገራሚ መልእክት ነው ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላቹ
ጀዛኩም አሏሁ ኸይራበጣም እናመሠግናለንበቅረቡ ላገባነው አሏህ ያማር ትዳር እዳደረግልኝ ዱአ አርጉልኝብዙ ተምሬ አለሁ አላህ የተግባር ሠው ያረገን
May Allah grant you a happy marriage 🎉
ማሻአላህ ጀዛኩሙሏህ ያኡስታዝ በጣም አስተማሪ ነዉ እኔማ ገና ሳላገባ ብዙ ነገር ተማርኩ ሹክረለኩም
MashaAllah Ustazuna. Barak Allahu Feek 🎉
ጀዛኩሙ አላህ ኸይር
Betam des ymilgn program new❤❤
በጣም ጥሩ ሀሰብ ነው ሚዘነዊ መሆን አለብን
አቦ ሀያትህን ያርዝመው ኡስታዝ አብዱል ገፋር ስለሰርግ ያለውን ነገር አገላለፅህ
መሻአላህ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እልህ ይጨምሪላችሁ
ሁሌም ምርጥ ፕሮግራም ማሻአሏህ
አሰላ ማሌኩኡም የምታነሱኡት ነጥብ ጠቃሚ ነገር ነው። የሚጠቀምበት ካለህ። ሰርጋችን ከህስላም ወጪ ከሆነ ቆየህ እኮ። አላህ ይዘንልን ከባድ ዘመን
ማሻአላህ ኡስታዚ
Mashal Asitamare Program Nawe Wandem Abidule Gafare
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይዘንልን ለሁላችንም ግን ከአሁን ጊዜ ስርግ ሊላ ነገር ይሻላል በኒቃብ ነው የሚጨፍረው ፣በቀመጫ መገላለጥ፣ ደረት መገላለጥ፣ ውንድና ሴት መቀላቀል፣ ብቻ አላህ ይዘንልን😊
ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ባረከላሁ ፊኩም
ወድም አብዱልገፍር እደበተ ርት ነህ አላህ ይጠብቅህ
አሏህ ያስተካክለን እስቲ እስቲ ያላገቢቹህ አድምጡ
صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤❤
ማሸአላ አላ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤🎉
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለምጀኧዛኩም አላህ ኸይር
ማሻአላ ምርጥ ምክርነው አላህ ይጠብቃቹሁ ይጨምርላቹ ወድሞቻቺን!!!
እስላም አሌይኩም ፕሮግራም በጣም ደስ የሚል ነው እኛ ወንዶች አላህ ያግዘን ወላሂ በራመቱ ❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
أحسن الله إليك وبارك الله فيك أستاذ الله يحفظك
አሚን ያረብ
ማነው በሚወዱት የተከዳ ጊዜውን ሂወቱን ሠቶ በካድ ወንድ እንደኔ 😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ ከማማዬ የደረሠበት ያውቀዋል ግን አላህ የተሻለ ከይሠጥሻል አብሽሪ የሁላችንም ታሪክ ነው
አለሁልሽ 😂😅 አገግሚያለሁ😊
አጅብ የሆነ ፕሮግራም ነውኮ በጆሮው ሳይሆን በልቡ ለሚሰማ አላህ ላዘነለት። እናተ ካፊር ሙስሊሙ እደተባለቀበት ኢትዮ ይቅርና ታላቁ የአላህ ከላም ቁርአን በወረደበት የነብያት ድካም ያለፈበት የሶሀቦች ስቃይ ያለፈበት ቅድስቷ መካ ከተማ ላይ የሚሰራውን ባየ ያለንበት ሙሲባ 😭 ወረበል ከእባ ደም ያስለቅሳል ያለንበት ጉድ። አላህ ልባችንን ይምራልን አላህን ፈርቶ ወደ አላህ ፍራቻ የሚመራ የትዳር አጋርን ይወፍቀን አቦ እኔ በጣም ግራ ተጋብቸ እሄው ድፍን 9 አመት አለሁ ኸይረኛና ሸረኛው ተደባልቆብኝ በምርጫ ፈርቸ አለሁ አላህ ይርዳን በስ❤
S A w❤❤❤
አላህአክበር
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
S A w masha Allah bertu
አንዳንዴ ቤተሰብ በራሱ ፕሮግራሙን ስርአት እንዲያጣ ምክኒያት ይሆናሉ ነገር ግን ሙሽሮቹ ከተግባቡ አይከብድም በተለይ ሴቷ ካመነችበት ማስተካከል ቀላል ይሆናል።ይህንን ስል ከራሴ ተሞክሮ ተነስቼ ነው ።ላንቺማ በደንምብ እንጨፍራለን ያሉኝን አካላት በሂክማ ሰርጉ የኔ ነው እኔን ማስከፋት ተፈልጋላችሁ ስላቸው ትውት ነው ያደረጉት።
Betam tiru program nawu
ወላሂ እኔም ስሜታዊ ሁፕ ነውየተከታተልኩት ሙስሊም በዚህ ደረጃ ዘቅጦ መታየት ያሳዝናል
1:30😂የገጠመኝ ለልጄ በህዓንነቱ ልደት አከብርለት ነበር እና ሰሞኑን አልበም ሲያገላብጥ የልደቱን ፎቶ አይቶ ማሚ ድሮ ካፊር ነበራቹ እንዴ ብሎ ጠየቀኝ 😂
1: 03 :10
ጉዴ የኔም ይሉኝ ይሆናል የነጭ አገር መኖር ችግሩ በጣም ከባድ ነዉ😢😢😢
Subhanellah
ላሃውላ
Betam des Ymil new masha allah
ሀቅነው
Wow !!!!!!!!!!!!
አስተማሪ ነው ማሻአላህ
Alahieme msele wsele mala sgdena mhame😍
ማሻ አላ የዛሬው ያበደ ነዉ
Masha Allah Jzk keyra
በጣም ፍቅር ያየሁት
ፍትህ ለሴቶች 😊😊😊😂😂😂
እሲ ዱአ አድርጉልኝ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እኔ ለማግባት ከመወሰን እራሴን ለማጥፋት መወሰን ይቀለኛል ከፍርሀቴ ብዛት ይህ አስተሳሰብ ከአእምሮዬ እንዲወጣ ዱአቺሁ ያስፈልገኛል በዱአ እርዱኝኝኝኝኝ 😢😢😢 ያአላህ
አያተልኩርሲንመቅራትአብዢ ሼይጧን ኸይርነገርላይ እደዚህነው
ኢሻአላህ ወላሂ ተጨንቄያለሁ ምክሩን ተግባራዊ ለማድረግ በጣም ዝግጁ ነኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር 💚
ቁርአን ቅሪ ዱአ ላይ በርቺ አብሽሪ አሏህ ያበርታሽ ተአወዲሚነሰይጣን በተለይ ስጁድ ላይ ዱአ አርጊ
አብሽሪ ዱአ አረግልሻለሁ
ገና የመጀመሪያሽ ነዉ እንዴ
Subhanaĺlah grame program nbar😢
አረ ኡኡኡኡኡ400,000። 🙀🙊😭አረ ለኔ ስጡኝ በጣም ሰደቃ አፍቃሪ ነኝ ወይኔ እቺን ብር ባገኘሗት 😳
ጀዛኩም አላህ ኸይርን ❤❤❤ አሪፍ ነው ቀጥሉበት ግን በዚህ ሰአት ሀቂቃ ከባድ ነው ሁሉም ነገር ኢስላምን አይውክልም ካሜራ አማኑላይ ችግር አለ ብየ አላስብም ምክንያቱም ከሙሽራው ወይም ከሙሽራይቱ ነው ችግሩ ማለት አቋማቸው ይወስነዋል ለሁሉም ነገር ዝብሎ አያነሳም ካሜራ አማኑ አደራ ተብሎነውጅ ስለዚህ ሰርጎቻችን ኢስላምን የተላበሰ መሆን አለበት ብየ አስባለሁ❤❤❤
First comment አሠላሙ አለይኩም ጀሚዓን ❤
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነው
@@saadas9954 አልሀምዲሊላህ ደህና ነሽ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
👍
ለስርግ ያን ያህል አይደለሁም 😊
Aselamu aleykum, Alafu yesergu teriw lay ikhtelat kale mehed gedeta aymselgnm Wellahu aalem
Barekelahufikum zegegetachu betamkongonew Negergen yesergachenena yelekesoachen seneserat minendemimesel mansatachu betam wektawina Angebgabinew selezy bezusewoch halalena haram selemayaweku besefew mastemar yetebekbachuhal
አሰላዋሌኩምወራህመቱላሂ,ወረካትሁወላሂየተሻለትዳሪይወፈቀንዲብቅነትከባዲኘዉ
❤❤❤
Arefie hsabe berto
ስንት ስራ በሰራሑበት ያ ረብ
Des yemil program
🥰🥰🥰🥰
ስለትዳርበኔየደረሰዉአይድረስበመስመርባገኛችሁአድፍሮግራይዘጋል
ወላሂ ስለ ሰርግ የውስጤን ነው የተናገራችሁት ኢስላማዊ አደብ የለውም ብዙ ሰርጎች ለመታየት ተብለሎ አላህ ማስቆጣት በጣም ያሳዝናል
ስርግ መስርግ የደረስ ስብልህን አበጣ ሲበላው ቁሞ እንድ ማየት ነው
ሀብታሙሰ ይደግሰ ግርም ሚሉት የኔ ቢጤዎች ተበድረዉ ሚደግሱ አሉ አይደል አሳፍሪ ሁላ😢😢😢😢😢
😃😃😃
masha allah wollah das yemil timhirt bartubat
@@MominaYacob "ኧረ መፍቴ ፈልጉ አሳሳቢ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀዛኩሙሉሐይረን።የዛሬው መልእክተረ ለወጣቶቻችን ብቻ ሳይሆን ለወላጆችና፣ሁሉንም የሙመለከት በመሆኑ፣ሰምተው ከሚጠቀሙበት አላህ ያድርገን።።
Usetaza. Berafachew. Lai deha. Alefew. New. Yemihadut
አይ አለባብሶ ማለፍ በደብ አውራው አትፍራው ካሜራ ሲጀመር ማን ፈቀደልን መቼም ለደሩራ እዳትሉኝ ግዜው አልፎአል አትበል ሀዲስ ግዜው አልፎዋል ሚባል ነገር የለም የሰወረም የተሰወረም ወንጀለኛ ነው አላህ ትክክለኛ ሱና ያሳውቀን
😂😂😂 አይባልም
በዱአ ለፍልሰጤን የጀማአ 22:51 አትርሱ
አሚን🤲🤲🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸የኛ አገር ካፊር የሀይማኖት ጦርነት ይመሰለዋል እዉነቱ ግን ፊልሰጢም አይሁድን ባሰጠጋ ነዉ ከጀርባ የተወጋዉ በገዛ አገሩ ተሳዳጅ የሆነዉ እሰራኤል ምትባል አገር በሰዉ አገር ላይ የመሰረቱት😢😢😢😢 ፍትህ ለምሰኪኑ ለተገፍዉ ህዝብ አላህ ነሰሩን ቅርብ ያድርግላቸዉ ለሙሰሊሙ ለክርሰቲያኑ ለጅዉሹ ፍሊሰጢን ህዝብ😢😢🇵🇸🇵🇸🇵🇸🤲🤲🤲
የትዳር ሂወታቹን አላህን በማመፅ አትጀምሩ የሚለው እራሱ ብዙ ያስተምራል የተከበረን ነገር በተከበረ ቦታ አርጉት የምለውም እደዛው ❤❤❤❤ ጀዛኩም አላህ ኸይረን❤❤
ትልቁ ችግርለኢስላም ትልቅ ቦታ አላቸው የሚባሉ ሰወችና ቦታ ሲፈፀም ይሄ ተግባር ሀላል የሚመስላቸው የኔ ቢጤ አሉ አላህ ይዘንልን ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዙና እድሜህን በረካ ያድርግልህ
አፍጋኒሰታን በመሬት መንቀጥቀጥ ብዙ ሰዉ ሞቷል አላህ ይዘንላቸዉ ጀነተል ፍርዶሰ ይወፍቃቸዉ😢😢😢
ፓለሰቲንም በገዛ አገራቸዉ ተሳዳጅ ሆነዋል አላህ ነሰሩን ቅርብ ያድርግላቸዉ🤲🤲🇵🇸🇵🇸🇵🇸😭
አገራችንንም የተሻለ መሪ አላህ ይወፍቃት❤
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ያአህዋቲፊላህ ወአህዋኒ ኡመተል ሙሀመድ
ለፍልስጢን ወንድምእህቶቻችን ለመስጅደል አቅሷ በዱአ እንበርታ ድሉን ለተሰቃዩት ፍልስጢኖች ኡመተል ሙስሊም በዱአ በርቱ ።አለቁ ወንድምና እህቶቻችን በአለም ላይ ጀሊሉ ሰላምን ያውርድልን
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አጂብ የሀገሬ ሠርግ
አሏህ ያሥተካክለን ቀጥሉበት አሏህ ይጨምርላቺሂ ወላሂ በጣም ነው ልቤን የነካው ብዙ ነገር አይቻለሁ በዚህ ጉዳ
አንድት በቅርብ የማቃት ልጂ ድል ባለ ሠርግ በቪል አገባቺ ሂጃቢሥት ነበርቺ ወላሂ በሠርጉ ማግሥት ሻጣሺን ይዘሺ ወደ ቤተሠብሺ ብሎ ነው ያሥወጣት ሚዜወቹ ቢለምኑት ዘመድ አዋረድከን ብሎት አሻፈረኚ አለ ተለያዩ
አሏህን በማመጽ ተጀመሩ በዛው መጨረሻውም በዚህ ተቋጨ አሏህ ይጠብቀን
ልብ ያለው ልብ ይበል ያጀመዓ
ኢላህ ሁለም ብሆን ከፍታና ድል ለሙስልምና ለሙስልም ሀገራት❤
ፊዳ ካአቢ ወኡሚ ያረሱለለህ አልሀምዱሉላህ የርስወ ኡመት በመሆኔ ሁሉንም ነግር ግልፅ አድርገውልናል የሚገርመኝ ሁሉም ነገር ሳይንስ ከሚባለው ጋር ኤግዛት መሆኑ ስብሀን አላህ ኡስታዝየ አላህ ይጨምርልህ ኑርን የኛ አስተማሪ መካሪያችን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰርጎቻችን ላይ በጣም ብዙ ልክ ያልሆኑ ነገሮች እንዳሉት አሳውቃችሁናል እናመሰግናለን ያላገባ መስመሩን እንዳይስት ያገቡት ደግሞ ይሄኔ ራሳቸውን ፈትሸው የጌታቸውን መግፊራ መጠየቅ እንዳለባቸው ተምርንበታል ጀዛኩሙላሁ ኻይር!
ጥሪን ማክበር ሱና ሙአከዳ ከሆነ እኔ የሰርጌ እለት ኡስታዝና ወንድማችን ሙሃመድ ፈረጅ እንድትገኙልኝ ስለምፈልግ ሁለታቹንም ነው የምጠራችሁ!
ቀርተክ አለቀልን ማለት አይቻልም ማሜ።
በጠም ያሚያምር ያሚደነቅ ዉይይት ነዉ ኡሱተዚ ያነታዉ ሀሳብ ዳስ ይላል በረከለሀ ፈኩም
ሱብሀን አላህ ሀቂቃ ትልቅ ትምህር ነው አላህ ያዘነለት ሲቀር ሁሉም ነገራችን ከመስመር የወጣ ነው ኢላሂ
አሰላሙአላይኩም ከዝሙት ከሀራም አላሕ ይጠብቀን ያረብ ለኔ ዱአ ምንም ትሁን እንደ ዘይነብ የሆነችውን አላሕ ይወፍቀኝ ኢንሻአላሕ!
ድል ለሙሲሙ🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴
አሚንን ያረብ
Habibti bezi ystekakel bandiraw🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸 #free Palestine
እኔ ያለሜካብ ያለሙዚቃ ያለፎቶ የሱናየኔእኮየለንም እናም አልሀምዱሊላህ የተመቻቺሁ የኔጋብቻ አሳዩኚ
ኢላ ማረሂመ ረቢ ብዙዉ የሰርግ ዝግጅት ሸሪዐን የተቃረነ ነዉ
አሏህ የህዲሁም
ወሏሂ ያማል ኡስታዜ እኔም ስሜታዊ ሁኘ ነዉ የተከታተልኩህ ሙስሊም በዚህ ደረጃ ወርዱ ሲታይ ያሳዝናል አሏህ የህዲና ጀሚዐን
ቃል የለኝም ገራም የሆነ ትምህርት እየሰጣችሁን ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር
ኡስታዝ ዐብዱልገፋር እና ሙሃመድ አላህ ይቀበላችሁ አጠቃላይ ህዝበ ሙስሊሙን አላህ ተቅዋ ይስጠን፣ እስቲቃማም ስጠን።
በርቱ አላህ ያግዛችሁ በጣም ቆንጆ ትምህርትነው
ከስንት አሏህ የጠበቀው የእውነት ጥሩ ስነ ምግባያ ያላቸው ተጣማሪዎች ካልሆነ በስተቀር የሰርግና የሃዘን ቀን ፈተና አስቸጋሪ ናቸው ፈተናቸው ሃቂቃ አሁን ላይ ያለው ሰርግ ውናዑዙቢላህ ሁሌም ዱአዬ ከዛ ቀን ፈተና ጠብቀኝ ነው ዱአዬ ቢል ሃቂቃ የሁሉም ነገር አዳብ አለን
አሰላሙ አለይኩም ችግሩ ሰርጉ ላይ ሳይሆን ድብልቅ መሆኑ ነው የሴት ለብቻ የወንድ ለብቻ ቢሆን ጥሩ ነው ካሜራ ያዡም ሴት ቢሆን ጥሩ ነው ሙሸራም ሙሸራዋን ይዞ ገብቶ ራት በልቶ ይውጣ ወደወንዱ መመለሰ ሴቱ እንደልቡ ይጨፍር ወንድና ሴት መገናኘት የለበትም አነሰ ያለ ሰርግ በረካ አለው በሀላችሁን አስተካክሉ አላህን ፍሩ
Shukren
ማሻአላህ ሀሪፍ ፕሮግራም ነዉ ሀሪፍትምህርት ነዉ ባረከሏፊኩም ጀዛከልኸይር
አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ይሄን ምክር ከማግባቴ በፊት በመስማቴ እድለኛ ነኝ
አሠ ወረ ወበ ኡስታዝ ጀዛከ አሏሁ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ አስገራሚ መልእክት ነው ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላቹ
ጀዛኩም አሏሁ ኸይራ
በጣም እናመሠግናለን
በቅረቡ ላገባነው አሏህ ያማር ትዳር እዳደረግልኝ ዱአ አርጉልኝ
ብዙ ተምሬ አለሁ አላህ የተግባር ሠው ያረገን
May Allah grant you a happy marriage 🎉
ማሻአላህ ጀዛኩሙሏህ ያኡስታዝ በጣም አስተማሪ ነዉ እኔማ ገና ሳላገባ ብዙ ነገር ተማርኩ ሹክረለኩም
MashaAllah Ustazuna. Barak Allahu Feek 🎉
ጀዛኩሙ አላህ ኸይር
Betam des ymilgn program new❤❤
በጣም ጥሩ ሀሰብ ነው ሚዘነዊ መሆን አለብን
አቦ ሀያትህን ያርዝመው ኡስታዝ አብዱል ገፋር ስለሰርግ ያለውን ነገር አገላለፅህ
መሻአላህ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እልህ ይጨምሪላችሁ
ሁሌም ምርጥ ፕሮግራም ማሻአሏህ
አሰላ ማሌኩኡም የምታነሱኡት ነጥብ ጠቃሚ ነገር ነው። የሚጠቀምበት ካለህ። ሰርጋችን ከህስላም ወጪ ከሆነ ቆየህ እኮ። አላህ ይዘንልን ከባድ ዘመን
ማሻአላህ ኡስታዚ
Mashal Asitamare Program Nawe Wandem Abidule Gafare
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይዘንልን ለሁላችንም ግን ከአሁን ጊዜ ስርግ ሊላ ነገር ይሻላል በኒቃብ ነው የሚጨፍረው ፣በቀመጫ መገላለጥ፣ ደረት መገላለጥ፣ ውንድና ሴት መቀላቀል፣ ብቻ አላህ ይዘንልን😊
ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ባረከላሁ ፊኩም
ወድም አብዱልገፍር እደበተ ርት ነህ አላህ ይጠብቅህ
አሏህ ያስተካክለን እስቲ እስቲ ያላገቢቹህ አድምጡ
صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤❤
ማሸአላ አላ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤🎉
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም
ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
ማሻአላ ምርጥ ምክርነው አላህ ይጠብቃቹሁ ይጨምርላቹ ወድሞቻቺን!!!
እስላም አሌይኩም ፕሮግራም በጣም ደስ የሚል ነው እኛ ወንዶች አላህ ያግዘን ወላሂ በራመቱ ❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
أحسن الله إليك وبارك الله فيك أستاذ الله يحفظك
አሚን ያረብ
ማነው በሚወዱት የተከዳ ጊዜውን ሂወቱን ሠቶ በካድ ወንድ እንደኔ 😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ ከማማዬ የደረሠበት ያውቀዋል ግን አላህ የተሻለ ከይሠጥሻል አብሽሪ የሁላችንም ታሪክ ነው
አለሁልሽ 😂😅 አገግሚያለሁ😊
አጅብ የሆነ ፕሮግራም ነውኮ በጆሮው ሳይሆን በልቡ ለሚሰማ አላህ ላዘነለት። እናተ ካፊር ሙስሊሙ እደተባለቀበት ኢትዮ ይቅርና ታላቁ የአላህ ከላም ቁርአን በወረደበት የነብያት ድካም ያለፈበት የሶሀቦች ስቃይ ያለፈበት ቅድስቷ መካ ከተማ ላይ የሚሰራውን ባየ ያለንበት ሙሲባ 😭 ወረበል ከእባ ደም ያስለቅሳል ያለንበት ጉድ። አላህ ልባችንን ይምራልን አላህን ፈርቶ ወደ አላህ ፍራቻ የሚመራ የትዳር አጋርን ይወፍቀን አቦ እኔ በጣም ግራ ተጋብቸ እሄው ድፍን 9 አመት አለሁ ኸይረኛና ሸረኛው ተደባልቆብኝ በምርጫ ፈርቸ አለሁ አላህ ይርዳን በስ❤
S A w❤❤❤
አላህአክበር
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
S A w masha Allah bertu
አንዳንዴ ቤተሰብ በራሱ ፕሮግራሙን ስርአት እንዲያጣ ምክኒያት ይሆናሉ ነገር ግን ሙሽሮቹ ከተግባቡ አይከብድም በተለይ ሴቷ ካመነችበት ማስተካከል ቀላል ይሆናል።ይህንን ስል ከራሴ ተሞክሮ ተነስቼ ነው ።ላንቺማ በደንምብ እንጨፍራለን ያሉኝን አካላት በሂክማ ሰርጉ የኔ ነው እኔን ማስከፋት ተፈልጋላችሁ ስላቸው ትውት ነው ያደረጉት።
Betam tiru program nawu
ወላሂ እኔም ስሜታዊ ሁፕ ነው
የተከታተልኩት
ሙስሊም በዚህ ደረጃ ዘቅጦ መታየት ያሳዝናል
1:30😂የገጠመኝ ለልጄ በህዓንነቱ ልደት አከብርለት ነበር እና ሰሞኑን አልበም ሲያገላብጥ የልደቱን ፎቶ አይቶ ማሚ ድሮ ካፊር ነበራቹ እንዴ ብሎ ጠየቀኝ 😂
1: 03 :10
ጉዴ የኔም ይሉኝ ይሆናል የነጭ አገር መኖር ችግሩ በጣም ከባድ ነዉ😢😢😢
Subhanellah
ላሃውላ
Betam des Ymil new masha allah
ሀቅነው
Wow !!!!!!!!!!!!
አስተማሪ ነው ማሻአላህ
Alahieme msele wsele mala sgdena mhame😍
ማሻ አላ የዛሬው ያበደ ነዉ
Masha Allah Jzk keyra
በጣም ፍቅር ያየሁት
ፍትህ ለሴቶች 😊😊😊😂😂😂
እሲ ዱአ አድርጉልኝ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እኔ ለማግባት ከመወሰን እራሴን ለማጥፋት መወሰን ይቀለኛል ከፍርሀቴ ብዛት ይህ አስተሳሰብ ከአእምሮዬ እንዲወጣ ዱአቺሁ ያስፈልገኛል በዱአ እርዱኝኝኝኝኝ 😢😢😢 ያአላህ
አያተልኩርሲንመቅራትአብዢ ሼይጧን ኸይርነገርላይ እደዚህነው
ኢሻአላህ ወላሂ ተጨንቄያለሁ ምክሩን ተግባራዊ ለማድረግ በጣም ዝግጁ ነኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር 💚
ቁርአን ቅሪ ዱአ ላይ በርቺ አብሽሪ አሏህ ያበርታሽ ተአወዲሚነሰይጣን በተለይ ስጁድ ላይ ዱአ አርጊ
አብሽሪ ዱአ አረግልሻለሁ
ገና የመጀመሪያሽ ነዉ እንዴ
Subhanaĺlah grame program nbar😢
አረ ኡኡኡኡኡ400,000። 🙀🙊😭አረ ለኔ ስጡኝ በጣም ሰደቃ አፍቃሪ ነኝ ወይኔ እቺን ብር ባገኘሗት 😳
ጀዛኩም አላህ ኸይርን ❤❤❤ አሪፍ ነው ቀጥሉበት ግን በዚህ ሰአት ሀቂቃ ከባድ ነው ሁሉም ነገር ኢስላምን አይውክልም ካሜራ አማኑላይ ችግር አለ ብየ አላስብም ምክንያቱም ከሙሽራው ወይም ከሙሽራይቱ ነው ችግሩ ማለት አቋማቸው ይወስነዋል ለሁሉም ነገር ዝብሎ አያነሳም ካሜራ አማኑ አደራ ተብሎነውጅ ስለዚህ ሰርጎቻችን ኢስላምን የተላበሰ መሆን አለበት ብየ አስባለሁ❤❤❤
First comment አሠላሙ አለይኩም ጀሚዓን ❤
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነው
@@saadas9954 አልሀምዲሊላህ ደህና ነሽ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
👍
ለስርግ ያን ያህል አይደለሁም 😊
Aselamu aleykum,
Alafu yesergu teriw lay ikhtelat kale mehed gedeta aymselgnm
Wellahu aalem