ሚስቱን አ.ግ.ቶ 400 ሺ አምጡ !! አኩል የተካፈሉትን ውርስ ሊወስዱባት ያሴሩት ሴራ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @negusmediaOfficial
    @negusmediaOfficial  หลายเดือนก่อน +73

    ውድ ቤተሰቦች ቪድዮውን ላይክ በማድረግ ይጀምሩ!!

    • @RashaQatamen
      @RashaQatamen หลายเดือนก่อน +3

      እሽ ወድሜ በርታልኝ የኛ ጀግና

    • @AbebechMezn
      @AbebechMezn หลายเดือนก่อน +2

      እሺ ጀግናችን ሁለየም ከጎንህ ነን አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ሁለዬም ከጎንህ ይሁን በርታ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน +2

      እሽ ወድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u หลายเดือนก่อน +1

      ,እሽ ወድማችን

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr หลายเดือนก่อน

      negusya yeni..wodim..bekigi..yiteyeku

  • @MelaakuFentaw
    @MelaakuFentaw หลายเดือนก่อน +35

    አጋቺም ታጋቺም መጠየቅ አለባቼው ለሌላው ማስተማሪያ እደሆን

  • @Kedu-v9p
    @Kedu-v9p หลายเดือนก่อน +16

    የኛ ነጉስ መጣ❤ ውይ ጉድ😅😢

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉዉዉዉዉ ዛሬ አዳኛ ነህ ምርጥ ጋዜጠኛ ጤና ይሰጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ፡ ነህ ፡ በጣም ፡ ሥራህን ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የምወድልህ ፡ ❤❤❤❤

  • @እታፈርTube
    @እታፈርTube หลายเดือนก่อน +20

    ዋውውውው ዛሬ አደኛ ነኝ ጉሱ ጀግናው እንኳን ደህናንም መጣህ አረ ጉዴ ምንእየተካሄደ ነው እራስህን እየጠበቅክ የንጉሱ ቤተሰቦች ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ หลายเดือนก่อน +6

    ንጉሳችን,አበሳ,ነህ❤❤❤

  • @iloveyoufamily9742
    @iloveyoufamily9742 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጅግና ነህ ንጉስ እመብርሃን ትጠብቀህ❤

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 หลายเดือนก่อน +1

    እደስምህ ንጉስ ጀግናዉ ወዲማችንተባረክ እገታ ተለመደ ምን አይነት ግዜ መጣብን ሰርተዉ አይበሉም

  • @TitiHayle-qw4gy
    @TitiHayle-qw4gy หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍ የኔ ጀግና ንጉሴ ጥፍው ስታቀምሰው እንዴት ደስ እንዳለኝ❤💘🔥

  • @MeronDerje-s3e
    @MeronDerje-s3e หลายเดือนก่อน +9

    ጉድ ዘንድሮ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 หลายเดือนก่อน +1

    ንጉስ ሚድያ am proud of you ጎበዝ እንደነዚህ አይነት ሌቦችን ለፍርድ ማቅረብ ተገቢ ነው አደራ መጨረሻውን ማየት እንፈልጋለን በርታ ከጎንህ ነን guys like እያረጋችውለትተርታ የምንልህ እኛ ውድ ተመልካቾችህ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ንጉስዬ የኔ ልጅ መቀጣት አለባቸው።

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ หลายเดือนก่อน +5

    ንጉስዬ የ15 ወር እርጉዟ እንዴት ሆንች ያ መተተኛው ኢዟቸው እህንድ አገር ወሰዳችው ወላሂ እኔ ውስጥ እዳለ ነገር ካይምሮዬ አልጠፋ ብሏል የኔ እናት ለናቷ ብላ ስቃይ በላች

  • @mengiszemlu7455
    @mengiszemlu7455 25 วันที่ผ่านมา +1

    Ante jegna Amlak ybarkh srahn ketl goodjob bye!

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus หลายเดือนก่อน +4

    ጀግናቺን በርታልን አባ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና እንካን ታሰሩ ባለጌ❤❤❤

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u หลายเดือนก่อน +3

    ,ጀግነዉ ንጉሣችን እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj หลายเดือนก่อน +1

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም አላህ ይጠብቀን

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ንጉስ የወሰድከው እርምጃ እንዴት እንዳስደሰተኝ በጣም ጎበዝ ነህ እንዴ ሰው እኮ ሲነቃበት ትንሽ ሰበር ይላል እነዚህ እኮ ሁለቱም የተናደዱት የማጭበርበር ዘዴያቸው ስላልተሳካ ነው

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 หลายเดือนก่อน +5

    አይ ኢትዮጵያ አይ ሀገሬ ነቢዩ መሀመድ (ሰ ዓ ወ) የተቀደሰ ምድር ፍትሀዊ መሪ ወዳለበት ሀበሻ ሀገር ሂዱ አንዳልተባለለት ተገፍትን/2/ ከዚ ደረስን ? ጌትዬ ማንችለውን አታሸክመን ታረቀን አላህ።

  • @Nur-r9n
    @Nur-r9n หลายเดือนก่อน +8

    ጀግናው ስራህ ሁሌ ያስደስተኛል❤❤❤

  • @ibrooopap
    @ibrooopap หลายเดือนก่อน +3

    😍😍😍😍 ንጉስ የኔ ውድ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ የምዬ ልጅ ከሐገር ጠፋ መዋለድ ቋንቋ ሖነ እግዚኦ ማረነ ክርሥትሦ💔💔💔

  • @سارهاثيوبي-ب3ع
    @سارهاثيوبي-ب3ع หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናው መጣ❤❤❤❤

  • @AhlamAgh
    @AhlamAgh หลายเดือนก่อน +1

    ንጉስግንጀግናብየሀለሁ ስራችሁ ያኮራል🎉❤❤❤❤❤❤

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro หลายเดือนก่อน +2

    በረታ ወንደሚጀግነ እራሰህን ፅብቅ በረታ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tetinakelemeworq9118
    @tetinakelemeworq9118 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ሰራ ንው 🦾🦾 ጎበዝ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq หลายเดือนก่อน +7

    ንጉስ ሠላምክ ይብዛ
    ሠው መቼም የሰው ገንዘብ ማግኛ ዘዴ የማያሴረው ሴራ የለም

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል እነዚህ ስነፍ አህዬች ወደ ማጎሪያ 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ጀግና አይገልፅህም አላህ ትልቅ ነገር ላይ ያድርስህ❤❤❤❤❤❤

  • @SamiaTeddy
    @SamiaTeddy หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ጋዜጠኛ

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p หลายเดือนก่อน +2

    እህን ልጅ ስወዳው ንጉሥ

  • @በረንታ
    @በረንታ หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደና መጣህ ንጉስ🎉🎉🎉🎉

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r หลายเดือนก่อน +5

    የማይረባ ሠርተህ አበላም

  • @ራያነት
    @ራያነት หลายเดือนก่อน +2

    ንጉሳችን❤❤❤

  • @gideyzeray8169
    @gideyzeray8169 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ሁለቱም ባልና ሚስት ወደ ህግ መቅረብ አለባቸው ለሌላ ማስተማርያ ይሆናል ባለጌዎች አፈር ይብሉ😢😢😢😢🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ምን ጉድ ነው እግዚኦ እርጉም ትውልድ አዬ ጉድ 😢😢😢😢

  • @RabihCall-z5z
    @RabihCall-z5z หลายเดือนก่อน +1

    ጀግን ነክ❤❤❤❤

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 หลายเดือนก่อน +2

    I like your program good job

  • @manalosahalo5335
    @manalosahalo5335 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ላይ ነዉ ያለነው እግዚአብሔር ይቅር በለን 😢😢😢😢😢

  • @UashiShafra
    @UashiShafra หลายเดือนก่อน +3

    ጉድ ጉድ ጉድ 🤭🤭🤭🤭🤭🤭ማፍርይ

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንበሰላምመጣህ ወንድማችን ንጉስ ጀግና ው ሊበሉሲሉተበሉ ባልናሚስት ጉድያለውገፎአድሮይፋጆል

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ หลายเดือนก่อน +2

    ደሞኮ ኣያፍሩም ድርቅ ብለዉ ይናገራሉ😢😢😢በህግ መጠየቅ ኣለባቸዉ

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 หลายเดือนก่อน +1

    We love you so much ❤❤❤❤❤ bro

  • @zahramustafa-ml8uv
    @zahramustafa-ml8uv หลายเดือนก่อน

    እሰይ በመያዛቻው መነው እንደኔ ደስ ያለው😂😂😂😂😂

  • @AliAli-d3y1d
    @AliAli-d3y1d หลายเดือนก่อน +1

    ደነዞች ናቸው ባል እና ሚስት ከእነሱ እራቂ እራስሽን ጠብቂ

  • @meribahlawishow2141
    @meribahlawishow2141 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ግን መቸ ነዉ ከዚጉድ የሚላቀቁ 😢😢

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 หลายเดือนก่อน +1

    Good job 👏 👍

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara หลายเดือนก่อน +1

    ምንዘበንደረሰን❤❤❤❤❤❤❤

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 หลายเดือนก่อน +1

    Ena ethiopianoce 🇪🇹 endzh lehaki yemtkomu aymeslgm nebri lemangawm tebark u 👍👍👍

  • @neima2690
    @neima2690 หลายเดือนก่อน +2

    ንጉሱ ወዲ ወዳወዲ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin หลายเดือนก่อน +1

    ለብር ተብሎ ሚስትህን ማገት ምን ይባላል ጥሩ ነገር እምንሰማበት ዘመንኮ ናፈቀን ወገን።ንጉስ ጀግና በርታ ግን እራስህን ጠብቅ ወንድማችን።

  • @HelenTedi-bi6ek
    @HelenTedi-bi6ek 21 วันที่ผ่านมา +1

    ታውቃለ ስምን መልአክ ያወጣዋል ሚባለው ለተ ነው ንጉስ May king

  • @MelaakuFentaw
    @MelaakuFentaw หลายเดือนก่อน +1

    ጉድ ነው ዘድሮ እውነት ጠፋኮ መተማመን ጠፋ

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u หลายเดือนก่อน +3

    ,ጉድ ፍላ የጉድ አገር አሁንም ተጠቀቄ እደይቀፍሉሽ ብርሽን ያዝ እዳሠጭ ሆለት አጭበርባሬ በህግ አስጠዩቄያቸዉ❤❤🎉

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 หลายเดือนก่อน +8

    እድሜ ለእህትሽና ለጋዜጠኛው እህኔ ብርሽንይዞ እንጠረጦሽ ነበርየሚከትሽ ጅል

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 หลายเดือนก่อน +2

    እህትዬዋ ትጠንቀቅ ልያጠቋት ይችላሉ ንጉስ ጀግናነህ እነዝህ የማይረቡ አረመኔዎች ጨካኝ በእህትሽ ላይ ይህን ያህል ይህው እሱም እንቅ አደረገሽ ከባዳ ጋር አብረሽ ገባሽ አሁን ይገባሻል ስቀጠቅጥሽ

  • @Martejes
    @Martejes หลายเดือนก่อน +1

    ሁለቱም እህትየውን እንዳይገሏት ተመሳጥረው አደራህን ጥበቃ ያስፈልጋታል ለትልቋ እህት

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ እነዚህ ካዲኖቺ

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655
    @sanayttesfalidettesfaldet8655 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ አደራ ህይወትሽን ጠቢቂ እህትሽ ሰጣን ባልዋም ከዛ የባሰ ነው መድህኔአለም ይጠብቅሽ አደራ ሁሌ በፀሎት በርቺ

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻው ደስ ይላል 😂 ቱ አቤትውርዴት ገንዘብ አምላኪ መጨረሻው ውርደት ነው

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 หลายเดือนก่อน

    ጀግናችን በርታ ❤❤❤

  • @robel6702
    @robel6702 หลายเดือนก่อน

    Good work 👌

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 หลายเดือนก่อน +1

    ገና ብዙ እናያለን ሀገራችን ተበላሸች ምን ጉድ ናቸው ያራቢ

  • @BetiyeGudiso-vb2mq
    @BetiyeGudiso-vb2mq หลายเดือนก่อน +2

    😢😢ጉድ 😍😍😍♥️♥️♥️

  • @Saeeda-p8g
    @Saeeda-p8g หลายเดือนก่อน +1

    ንጉስ፣ሲማታአይቸአላቅም፣ዋይ😂፣አጮለው

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا หลายเดือนก่อน +1

    ባለጌናቸውፈጣሪሥም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ หลายเดือนก่อน +7

    ጀግናዉ መጣ ገባገ ባ በሉ

  • @lydialebreton8097
    @lydialebreton8097 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ዘድሮ እውነትም ዳቢሎስ ነግሷል በሃገራቺን ።ሰው ለገዘብ ተገዛ አዬ መስማቱም ይከብዳል።

  • @HabHabshi
    @HabHabshi หลายเดือนก่อน +3

    ጉድድድድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gfhfgh2137
    @gfhfgh2137 หลายเดือนก่อน

    ንጉሳችን❤❤❤❤❤❤

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw หลายเดือนก่อน +1

    የማይረባ ሰርተህ አበላም አፈር ብላ😢😢

  • @ethiohabt4277
    @ethiohabt4277 หลายเดือนก่อน +5

    እንደ ስምህ ንጉስ የሆንክ ልጅ አቦ ይመችህ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre หลายเดือนก่อน

    ሚሰትና ባል ሙድ ይይዛሉ በእህቷትቀናለች ብር ተቀብለው ደሀ ሊያረጓት ነው ❤❤❤

  • @גלהלעגלגרלפרכחכחכ
    @גלהלעגלגרלפרכחכחכ หลายเดือนก่อน +1

    በህግ መጠየቅ አለበት

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 หลายเดือนก่อน

    አህለን ጀግናው❤❤❤

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen3019 หลายเดือนก่อน +1

    Great

  • @እስቴ-ፐ5ጀ
    @እስቴ-ፐ5ጀ หลายเดือนก่อน +1

    ያለ መስጠት መብትዋ ነው እኩል ተካፍላለች እኮ አውን በግድ ብር አምጡ የለም

  • @MelaakuFentaw
    @MelaakuFentaw หลายเดือนก่อน +2

    በፍቅር ካገትካት ብርለምን ጠየቀ ፍቅርነው መጠየቅያለበት

  • @hannakonjo48
    @hannakonjo48 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ጀግና ጋዜጠኛ.

  • @AbebechMezn
    @AbebechMezn หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነክ ጋዜጠኛው

  • @ሬዲነኝባይተዋሯ
    @ሬዲነኝባይተዋሯ หลายเดือนก่อน

    ለሌሎች መጥፎ ትምህርት ስላስተላለፊ መቀጣት አለባቸው እህትየዋ አምስት ሳንቲም እንዳሰጫትኝ

  • @GhTina-ef5fu
    @GhTina-ef5fu หลายเดือนก่อน +2

    Esay enagnin koshashoch jegena neh negus media bertalen egziyabher yetebekeh

  • @SemiraSemira-q5m
    @SemiraSemira-q5m หลายเดือนก่อน +1

    እሄሲ፣ለህወታ፣ትፍራ😢😢

  • @sadasada4505
    @sadasada4505 หลายเดือนก่อน +1

    ህጉ ያሥደሣል አንገቱን ይዞ ሲወጣው

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 หลายเดือนก่อน +2

    እህትዬዋ አንድ ብር እንዳሰጫት ድብን ትበለ

  • @MasaratKuma
    @MasaratKuma หลายเดือนก่อน +2

    Baraa Akaamii keesaa Jiiraa Guddiidhaa kaan Baraa kanaa 😢😢😢🙄🙄

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا หลายเดือนก่อน +1

    ዉሾችናቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MunaMuna-o3k
    @MunaMuna-o3k หลายเดือนก่อน

    ወይዘመን😊😊

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة หลายเดือนก่อน

    ጀግና አይለፍልሽ

  • @enanatesfaye1030
    @enanatesfaye1030 หลายเดือนก่อน +1

    ውንድ ንጉስ እንዴት እንዳስደስትከኝ እህትየዋ ግን የሆነች ጅላጅል ና እኩል ተካፈል ድጋሚ የራሷን ድርሽሻ ልትስጥ ትፈልጋለች

  • @DamFtr-l2d
    @DamFtr-l2d หลายเดือนก่อน +1

    ይታሰሩ😂😂😂😂

  • @senait2014
    @senait2014 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚህ በፊት ያበደረቻቸዉን መቸ መለሱ?

  • @zamzamhassan6231
    @zamzamhassan6231 หลายเดือนก่อน +1

    ወዲማችንየኛመከታ

  • @Zufan-uq4pm
    @Zufan-uq4pm หลายเดือนก่อน +1

    በእራሶገንዘበአላመሰጠትመቡቷነው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ እሰራልሻለሁ ብላ እየፎከረችብሽ ነዉ ቀሲስሄኖክ ወልደማርያም ቆሞስ አባ ሳሙኤል ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ብለሽ ስሚ በእምነትሽ በርቺ

  • @ቃጠሎሚድያ-ቸ9ተ
    @ቃጠሎሚድያ-ቸ9ተ หลายเดือนก่อน +3

    gud nwe

  • @mulukenmeseret-os1bd
    @mulukenmeseret-os1bd 29 วันที่ผ่านมา +1

    ድክም ያለ አሰተሳሰብ

  • @fozy514
    @fozy514 หลายเดือนก่อน +1

    በግድ ብረ አጡ ጉድ ነዉ ዘንድሮ